አብሮነት የኢትዮጵያውያን እሴት

የሰው ልጅ በባህሪዩ ማህበራዊ ፍጡር ስለሆነ ከአብሮነት ውጭ ብቻውን መኖር አይችልም በማለት ይገልጹታል። ይህ የሰው ልጅ ማህበራዊነት ዓለም አቀፋዊ ባህሪይ ያለው ስለመሆኑና አብሮነት ደግሞ የሰው ልጅ ልዩ ባህሪይ እንደሆነ ይናገራሉ። የኃይማኖት አስተማሪዎችም... Read more »

 ሴተኛ አዳሪዎችን አነፍንፎ አዳኙ

 ሴተኛ አዳሪዎችን አነፍንፎ አድኖ የከንፈር ወዳጅ ከማድረግ አልፎ፣ የትዳር አጋር ማድረግ ይቀናዋል። የከንፈር ወዳጆቹ አለፍ ሲልም የትዳር አጋሮቹ በሴተኛ አዳሪነት ሲሠሩ አድረው ያገኙትን ገንዘብ መጀመሪያ የሚያስረክቡት ለእሱ ነው። የትም ከመሄዳቸው በፊት ለእሱ... Read more »

 ‹‹ኢትዮጵያ ለሠራባት የበረከት ምድር ናት››ወይዘሮ ዓለም መንግስቱ

ከአራዳ እስከ ቦሌ ታዋቂነትን አትርፈዋል። ሥራ ላይ ታታሪ ከመባልም በላይ ድካም የማይሰማቸው ብረቷ እንስት ቢሰኙ ይሻላል የተባለላቸው ናቸው። ባልንጀሮቻቸው በእርሻ፣ በማዕድን ልማት፣ በሥጋ ላኪነት ወይም በአንድ የተለየ የሥራ መስክ ያልረገጡት፣ ያልደረሱበት የኢትዮጵያ... Read more »

 መስዋዕትነት-የኢትዮጵያዊነት መገለጫ !

 የመስከረም ወር መጣሁ፤ መጣሁ እያለ ነው። ጭል፤ ጭል የምትለው ዝናብ የክረምቱን መገባደድ ታበስራለች። አጭሯ የጳጉሜን ወርም አሮጌውን ዓመት ሸኝታ አዲሱን ለመቀበል ሽር ጉድ እያለች ነው። ተሰማ መንግስቴ፤ ዘውዴ መታፈርያ እና ገብረየስ ገብረ... Read more »

አዲስ አበባና የኢትዮጵያ ተምሳሌትነት በ«ስለኢትዮጵያ» መድረክ

እሥራኤላውያን አንዲት ጠጠር ብትሆንም ወደግንባታው ከወረወርክ ለሕንፃው መሠረት መጠናከር አስተዋጽኦ አድርገሃል የሚል አባባል አላቸው። አንዳንድ አስተዋጽኦዎች ደግሞ ከግለሰብ አልፈው ለሀገር፤ ከሀገርም አልፈው ለትውልድ የሚተርፉ ናቸው፡፡ በተለይም ዘመን ተሻጋሪ የሆኑና ከዛሬ አልፈው ለነገ... Read more »

 ‹‹ፍርድ ቤቶች ለሕገወጥ መሬት ወራሪዎች የሚሰጡት ዕግድ ለሥራችን እንቅፋት ሆኖብናል››ሻለቃ ዘሪሁን ተፈራ የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለሥልጣን ዋና ሥራ አስኪያጅ

ለአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለሥልጣን በሕግ ከተሰጡት ኃላፊነቶች መካከል ሕገ ወጥ ግንባታ መከላከል፣ ሕግ ወጥ የጎዳ ላይ ንግዶችን መቆጣጠርና ማስቆም ብሎም ሕገ ወጥ የመሬት ወረራ እና ከሕግ ያፈነገጡ አሠሮራችን መከላከል ዋና ዋና... Read more »

አዲሱን ዓመት በአዲስ ተስፋ ለመቀበል

2016 ዓ.ም እየገባ ነው፤ “እኛስ?”። እዚህ ላደረሰን ምስጋና ይግባውና ተወደደም ተጠላ፤ ፈለግነውም አልፈለግነውም (የማይፈልግ ካለ) ከ2015 ወደ 2016 ዓ.ም ይገባል። አሁንም ጥያቄው “እንዴት እንግባ?” የሚለው ነው። “እንዴት?”፣ ከነቆፈናችን፤ ከነቂም በቀላችን፤ ከነዘር ከረጢታችን፤... Read more »

 ‹‹አሁን የተከሰተው የአንበጣ መንጋ የዛሬ ሶስት ዓመት ከተከሰተው ጋር የሚነጻጸር አይደለም ››አቶ ፈለገ ኤሊያስ – የምስራቅ አፍሪካ የበርሃ አንበጣ መከላከያ ድርጅት ከፍተኛ ባለሙያ

አንድ ጎልማሳ የበርሃ አንበጣ በየቀኑ የራሱን ክብደት ያህል ማለትም ሁለት ግራም ምግብ የሚበላ ሲሆን፣ አማካይ ብዛት ያለው የበርሃ አንበጣ መንጋ ደግሞ የ10 ዝሆኖች ወይም የ25 ግመሎች ወይም 25 ሺህ ሰዎች በቀን ውስጥ... Read more »

 የተሰረቀው ስልክ እና መዘዙ

የተሻለ ሥራ፣ ትምህርት፣ ኑሮ፣ ህክምና፣ … ወዘተ ፍለጋ በአራቱም አቅጣጫ ወደ መዲናዋ ሰዎች ይጎርፋሉ። በዚህ የተነሳ በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ክፉና ደጉን በውል ያልለዩ ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ ታዳጊዎችን ጭምር በከተማዋ ጎዳናዎች ማየት... Read more »

 «ሁለት የጥንቅሽ ዝርያዎች ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ እንዲመዘገቡም አድርጌያለሁ»ዶክተር ፋንታሁን ወልደሰንበት የኢንዱስትሪያል ባዮቴክኖሎጂ ዳይሬክተር

 ዶክተር ፋንታሁን ወልደሰንበት ይባላሉ፡፡ በመምህርነት፣ በኮሌጅ ሬጅስትራርነት፣ በኮሌጅ ዲንነት፣ በምርምር ዳይሬክተርነት፣ በዓለምአቀፍ ምርምር ፕሮግራሞች ማኔጀርነት ለረጅም ጊዜ ያገለገሉ ናቸው፡፡ በአፍሪካ እንዲሁም በዓለም ደረጃ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን አስተባብረዋል፡፡ በምርምር ዘርፉም የባለቤትነት መብትን ያረጋገጡበት ሥራዎችን... Read more »