«ኢትዮጵያ ውስጥ ዘረኝነትን እና ብሔርተኝነትን አቀላቅሎ የማየት ችግር ይስተዋላል» – አቶ አሽኔ አስቲን

አቶ አሽኔ አስቲን ተወልደው ያደጉት ጋምቤላ ክልል መዣንግ ዞን ሚንጌሺ ወረዳ ሶኔይ ቀበሌ ሲሆን በወቅቱ አካባቢው ላይ ትምህርት ቤት ስላልነበረ እድሜያቸው ለመማር ቢደርስም ትምህርትን ያገኙት ካደጉ በኋላ ነበር። ካደጉ በኋም አካባቢው ላይ... Read more »

 ፈንጂ ወረዳ

“ክቡራትና ክቡራን እንደማመጥ! .. ያለነው እኮ የስብሰባ አዳራሽ እንጂ የገበያ አዳራሽ አይደለም። ጥያቄ ካላችሁ እጃችሁን አውጡ። በዚህ የደቦ ሕዝበ ዝማሬ የማናችሁን ድምጽ ከማን እንለየው? ይብዛም ይነስም እዚህ ያለን አብዛኛዎቻችን አንድም ትሁን ሁለት... Read more »

 ‹‹የቱሪዝም ሥራ በመልካም ሥም ላይ የተመሠረተ ነው››አቶ ስለሺ ግርማ የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ

አዲስ ዓመት የቱሪዝም ኢንዱስትሪውም የሚነቃቃበት ጊዜ ነው። የመስቀልና የኢሬቻ በዓላት ለቱሪዝም ኢንዱስትሪው ደግሞ መዳረሻዎች ናቸው። የአደባባይ በዓል በመሆናቸው በእነዚህ በዓላት ለመታደም ከተለያዩ ሀገራት ቱሪስቶች ወደ ሀገራችን የሚመጡበት ወቅት ነው። በሀገር ደረጃም ማህበረሰቡ... Read more »

ፍትሕ የናፈቁት – የሀገር ባለውለታ

የዛሬው የፍረዱኝ ዓምድ ዝግጅታችን፣ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 በተለምዶ ልደታ ኮንዶሚኒየም ተብሎ ወደሚጠራው ሰፈር ይወሰደናል፡፡ በጉዳይነትም ለልማት ከተነሱ ቤቶች የካሳ ክፍያ ጋር ተያይዞ የተፈጠረ ውዝግብን ይዳስሳል፡፡ የነገሩ... Read more »

 በዩኔስኮ የተመዘገቡ ቅርሶችና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳቸው

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ኢትዮጵያ ከወትሮ ለየት ባለ መልኩ ረዘም ያለ የዝናብ ወራትን ማስተናግዷ ይታወቃል:: የክረምቱ ወራት ደመናው፣ ከባዱ ዝናብና ጭጋጉ አልፎ መስከረም በመጥባቱ ሕዝቡ የፀሐይን ሙቀት ማጣጣም ጀምሯል:: ወርሃ መስከረም ደግሞ በባህሪው... Read more »

 ‹‹ባለፉት አምስት ዓመታት ከ275 ሺህ ሜትር ኪዩቢክ በላይ ተጨማሪ ውሃ አዲስ አበባ አግኝታለች›› የአዲስ አበባ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የውሃ አቅርቦትና ሥርጭት ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ፍቃዱ ዘለቀ

ውሃ ለሰው ልጅ መሠረታዊ የሕይወቱ አካል መሆኑን ተከትሎ፤ መንግሥት በቻለው አቅም ተደራሽ የማድረግ ግዴታ እንዳለበት በህግ ተቀምጧል፡፡ በዚሁ መሠረት በአዲስ አበባ ከተማ ውሃ በተመጣጣኝ የአገልግሎት ክፍያ እንዲቀርብ እየተደረገ ቢሆንም፤ የአገልግሎት መቋራረጥን ምክንያት... Read more »

የቀን ጎዶሎ

መስፍን ኩሳ እና አዲስ ግዛው ጓደኛሞች ናቸው። ሁለቱም ኑሯቸው ጎዳና ላይ መሆኑ፤ አብረው መራባቸው እና አንድ ላይ መብላት መጠጣታቸው ይበልጥ አቀራርቧቸዋል። ሐምሌ 9 ቀን 2012 ዓ.ም እሁድ መሆኑን ተከትሎ፤ ሁለቱም መዝናናት ፈልገዋል።... Read more »

 «የብሪክስ አባልነት ተጨማሪ ወዳጆችን በተለየ መልክ የማፍራት ዕድል ያስገኛል»አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የደህንነት ቋሚ ኮሚቴ አባል

በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ዳይሬክተር ጀኔራል ሆነው ሠርተዋል- አምባሳደር ዲና ሙፍቲ። በዚሁ ተቋም በተለያዩ ጊዜያት ሁለቴ በቃል አቀባይነት አገልግለዋል። በአሜሪካ እና በካናዳ ኤምባሲዎች አማካሪ ሆነው ሠርተዋል። በስዊድን የኢትዮጵያ ልዩ... Read more »

 የተስፋ ተቃርኖ

የጠቆረው ሰማይ የተድቦለቦለ የውሃ እንክብል ወደ ምድር እየወረወረ አዲስ አበባን እያጠባት ነው። የዝናቡን ውሃ የጠገበው መንገድም በንፋስ ሃይል ታጥቦ እንደተሰጣ ልብስ ጠፈፍ ማለት ተስኖት በየቦታው ውሃ አቁሯል። ዘውዴ መታፈሪያ ወደ ማምሻ ግሮሰሪ... Read more »

‹‹በተያዘው ዓመት መንግስት በለቀቀልን በጀት ልክ የሚመደቡልንን ተማሪዎች እንደቀደመው ጊዜ ተቀብለን እናስተምራለን›› ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚደንት

 የዩኒቨርሲቲዎች ራስ ገዝ መሆን በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በአጭር ጊዜ ውስጥ መዋቅራዊ ሽግግር ለማምጣት እንደሚያስችል የትምህርት ሚኒስቴር በተደጋጋሚ ሲገልጽም ቆይቷል። የዩኒቨርሲቲዎች ራስ ገዝ መሆን መሰረታዊ ለውጥ ለማምጣትና ከሚታወቀው በተሻለና በተለየ መልኩ በአጭር ጊዜ... Read more »