የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ የታወጀበት አንዱ ምክንያት መሠረታዊ በሆኑ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ አካታች ሀገራዊ ምክክሮችን በማካሔድ የተሻለ ሀገራዊ መግባባትን ለመገንባት በማስፈለጉ ነው፡፡ በሒደትም የመተማመንንና ወሳኝ በሆኑ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተቀራርቦ... Read more »
ሀገር የማንነታችን መገለጫና የህልውናችን መሰረት ናት። እናት ደግሞ የሀገር ተምሳሌት ናት። እናት መኖሪያችን ፣እናት ፍቅራችን፣እናት የህይወታችን ትርጉም ናት። ብቻ እናትና ሀገር የማይነጣጠሉ የህይወታችን ክፋዮች ናቸው። ወ/ሮ ሀረገወይን አሰፋ የ36 ዓመት ጎልማሳ ስትሆን... Read more »
የቀድሞው ሸዋ ክፍለ አገር፣ ኤጀሬ ወረዳ፣ አዲስ ዓለም ከተማ የትውልድ ስፍራቸው ነው። ከአንደኛ እስከ ዘጠነኛ ክፍል ያለውን ትምህርታቸውን የተከታተሉትም በዚሁ በአዲስ ዓለም ከተማ በአሁኑ መጠሪያው ኤጄሬ ጨንገሬ ትምህርት ቤት ነው። ከ9ኛ በኋላ... Read more »
ሰፈር የደረሰችው አርፍዳ ነው፤ እንደዋዛ የእጅ ቦርሳዋን ጠረጴዛው ላይ ጣል አድርጋ የሁለቱን ጓደኞቿን ጉንጮች አንዳንድ ጊዜ ብቻ በጎንጯ አነካክታ ሶፋው ላይ ዘፍ አለች፡፡…ወደ ኋላዋ ደገፍ ብላ በረጅሙ ከተነፈሰች በኋላ ‹‹እኔ ደግሞ አቦሉ... Read more »
ኢትዮጵያውያን ከመቼውም ጊዜ በላይ የሚናፍቁት ጉዳይ ቢኖር ሰላምን ነው፡፡ ምንም እንኳ የኑሮ ውድነቱ ከጊዜ ወደጊዜ እያሻቀበ ቢመጣም ከሰላም መስፈን እንደማይበልጥም አሳምረው ያውቃሉ፡፡ ታድያ ለዚህ ሰላም መስፈን ከሁሉም ዜጋ የሚጠበቅ ድርሻ መኖሩን እምብዛም... Read more »
የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም በሁለት አዋጆች (በማቋቋሚያ አዋጅ 1142/2011 እና በመረጃ ነፃነት አዋጅ 590/2000) መሰረት ስልጣንና ኃላፊነት ተሰጥቶት የተቋቋመ የዴሞክራሲ ተቋም ነው፡፡ በእነዚህ አዋጆች መሰረትም በአጠቃላይ በመልካም አስተዳደር ስራዎች ላይ ትኩረት... Read more »
የእንሰት ተክል ከ1939 ዓ.ም ጀምሮ የተካሔዱ ጥናቶች እንደሚያሳዩት፤ ጠቃሚነቱ ታውቆ በሺ ለሚቆጠሩ ዓመታት ለምግብነት ሲውል ቆይቷል። ይህ ተክል በብዛት ለሰው ልጆች ለምግብነት እና ለከብቶች መኖ፣ ለመድሃኒትነት እና ምንጣፍን ለመሳሰሉ የተለያዩ አገልግሎቶች መዋል... Read more »
ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት በተስፋ እና በፈተና መካከል ትገኛለች፡፡ በአንድ በኩል የነገውን ብሩህ ጊዜ ማጣጣም የሚያስችል ጥርጊያ መንገዷን እያበጃጀች ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ የእርስ በእርስ ግጭቱና አለመግባባቱ እየጎነታተላት ነው፡፡ በእርግጥ አገሪቱ በዚሁ ሁሉ... Read more »
/ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የደመራ/መስቀልን በዓል አስመልክተው ያስተላለፉት መልእክት ሙሉ ቃል/ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ! ደመራ፣ መደመር፣ ደመረ፣ አከማቸ ማለት ነው። ደመራ የመለወጥ ምልክትነትም ነው። ለወንጀለኞች ስቅላት ይውል የነበረ መስቀል ዋጋና ምልክቱ... Read more »
ጫላ ባይሳ ይባላል። በ1982 ዓ.ም በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን፣ አቡና ግንደበረት ወረዳ ገርቢ ጎሌ ቀበሌ ልዩ ቦታው ገርቢ በተባለ አካባቢ ተወለደ። እናቱ ወይዘሮ ቀበኖ መርጋም ሆኑ አባቱ አቶ ባይሳ ዱፋ ሕልማቸው... Read more »