አለመግባባትን መፍቻ ቁልፍ – ሰላማዊ ንግግር

ብዙዎች ለሰላም ተመን የለውም ይላሉ። አስፈላጊነቱም በየተወሰነ ጊዜ አሊያም በየደቂቃውና በየሰከንዱ ብቻ እንዳልሆነም ያስረዳሉ። ለዚህም በምክንያትነት የሚያስቀምጡት ሰላም ልማት፣ እድገት እንዲሁም አብሮነትን ማረጋገጥ የሚችል መሆኑን ነው። ሰላም ሁሉም መልካም የሆኑ ነገሮች ባለቤት... Read more »

‹‹ሰላማዊ በሆነ መንገድ ኢትዮጵያ የምትጠቀምባቸውን የወደብ አማራጮች የማስፋት ዕድል አላት››

ዳርእስከዳር ታዬ (ዶ/ር) – ውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት መሪ ተመራማሪ ዳር እስከዳር(ዶ/ር) ታዬ በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት መሪ ተመራማሪ እና የኢስያ ፓስፊክ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄኔራል ናቸው፡፡ በተለያዩ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይ ጥናታዊ ጽሁፎችን... Read more »

በታዳጊዎቹ ላይ ግብረሰዶም ወንጀል የፈፀመው ግለሰብ አስተማሪ ቅጣት

አሁናዊ ሁኔታው በጣም አሳዛኝ ደረጃ ላይ ደርሷል። አደገኛ በሆነ ሁኔታ ግብረሰዶማዊነት እየተስፋፋ ነው። ሆስፒታል ውስጥ ጾታ አንሞላም እስከማለት የተደረሰበት ሁኔታ እያጋጠመም ይገኛል፤ ልጁ ከትምህርት ቤት ወደቤቱ ተመልሶ እማዬ! ” እኔ ወንድ ነኝ... Read more »

‹‹በዚህች ሀገር መሣሪያ የመያዝ ሙሉ ኃላፊነት ያለው መንግሥት ነው››አቶ ግርማ ሰይፉ የኢዜማ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል

 የዛሬው የዘመን እንግዳችን አቶ ግርማ ሰይፉ ይባላሉ፤ ነጻነትን አጥብቀው ይሻሉ። የፖለቲካውን ዓለም ሲቀላቀሉም ዋና ትኩረታቸው ለአገራቸው የሚሰጡት አንዳች ነገር ካለ በሚል ነው። እንደ ተፎካካሪ የፓርቲ አባልነታቸው ዴሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ ተፎካክረው የአዲስ አበባ... Read more »

 ውጤቱም የእኛ፤ ችግሩም የእኛ

ዘነበች ደስታ፣ ቤቷ የገባችው ከወትሮው ዘግይታ ባይሆንም ቡናው ተቆልቶ የጠበቃት ግን ቀደም ብሎ ነው፡፡ ጓደኞቿ ሮማን ባልቻ እና ማርታ ታደሰ እንደሚመጡ ስለምታውቅ የጠበቀቻቸው የቡና ቁርስ በማዘገጃጀት ነበር፡፡ በጥቂት ደቂቃዎች ልዩነት ተቀዳድመው የገቡት... Read more »

 «በአደባባይ በዓላት ኢትዮጵያ ያሏት እሴቶች ደምቀው ታይተዋል»አቶ ቀጄላ መርዳሳ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር

 ኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች የሚኖሩባት ሀገር እንደመሆኗ የብዝኃ ባሕል ባለቤት ናት። ለዚህም ማሳያ የሚሆኑትን በመስከረም ወር ብቻ የተከበሩትን የመስቀል፣ የኢሬቻ፣ ያሆዴ፣ መሣላ፣ ጊፋታ በዓላትን መጥቀስ ይቻላል፡፡በዓላቱ የአደባባይ መሆናቸው ደግሞ ወቅቱ የበለጠ ደማቅ... Read more »

 በ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትን በተመለከተ የተዘጋጀ መግለጫ

ትምህርት ለማህበረሰብ ለውጥና ለሀገር ሁለንተናዊ ዕድገት ቁልፍ መሣሪያ ነው። ነገር ግን በሀገራችን ባለፉት ዓመታት የፖለቲካ ትግል መሣሪያ አድርጎ ለመጠቀም በተደረገው ያልተገባ ርብርብ የፈተና አስተዳደር ሥራ ላይ በርካታ ችግሮች ሲከሰቱ ቆይቷል። በእንቅርት ላይ... Read more »

ወደ መጠጥ መሸጫነት የተቀየረው እና ባለቤት ያልተገኘለት የኬቨርኮቭ አርመን ትምህርት ቤት

የዛሬው ፍረዱኝ ዝግጅታችን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ኬቨርኮቭ አርመን ትምህርት ይወስደናል። የጉዞ ምክንያታችንም «በወረዳችን ለትምህርት አገልግሎት እንዲውል ቦታ የተሰጠው እና ለዓመታት ትምህርት ሲሰጥ የነበረው የኬቨርኮቭ አርመን ትምህርት... Read more »

 «ልዩነቶቻችንን በማጥበብ ሀገራችንን በማይናወጥ መሠረት ላይ ለማቆም በትጋት መሥራት ይጠበቅብናል»  – የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ

(ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ለ6ኛው የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ ስብሰባ ያደረጉት ንግግር ሙሉ ቃል ) – የተከበሩ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ – የተከበሩ የፌዴሬሽን ምክር... Read more »

 የሸቀጦች ዋጋ መናር -ቀይ ሽንኩት እንደማሳያ

በዚህ ወቅት የአትክልት ዋጋ መናርም ሆነ የጥራት መጓደል በተለየ ሁኔታ ሸማቹን እያማረረው ነው፡፡ በተለይ የሽንኩርት ዋጋ የማይቀመስ ሆኗል፡፡ ቀይ ሽንኩርት በአዲስ አበባ ከተማ ለሸማቹ በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲቀርብ ተደርጎ በተመቻቸው በእሁድ ገበያ አንድ... Read more »