ከቀይ ባህር በጭልፋ

ዛሬ ሦስቱም ጓደኛሞች በኢትዮጵያ ዓለምአቀፍ አየር ማረፊያ ተገኝተዋል። በስፍራው የመገኘታቸው ምስጢር የጓደኛቸው የሮማን የቅርብ ዘመድ የውጭ ሀገር ትምህርቱን አጠናቅቆ የሚመለስበት ዕለት በመሆኑ ሊቀበሉት በማሰባቸው ነው። እንደአጋጣሚ በአየር መንገዱ ቀድመው የደረሱት ዘነበች ደስታ... Read more »

 ‹‹እኛ ወታደሮች የሀገራችን ዓርማ መሆን የምንችለው በሕዝብ ነው››ሌተናል ኮሎኔል ምስጋናው አያሌው በመሐንዲስ ዋና መምሪያ የጽሕፈት ቤት ኃላፊ

ዛሬ ጥቅምት 15 ቀን 2016 ዓ.ም የሠራዊት ቀን የሚከበርበት ዕለት ነው። ሰሞኑን ‹‹በተፈተነ ጊዜ የሚጸና የድል ሠራዊት›› በሚል መሪ ሃሳብ 116ኛው የሠራዊት ቀን በተለያዩ መርሐግብሮች እየተከበረ መሆኑም ይታወቃል። ከዚህ ቀደም የሠራዊት ቀን... Read more »

 የአርመን ህዝብ ትምህርት ቤት እና ያልተፈታው ውዝግብ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ስር በሚገኘው የአርመን ትምርት ቤት መዘጋት ጋር ተያይዞ መስከረም 30 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የፍረዱኝ አምድ የምርመራ ዘገባ መሠራቱ ይታወቃል። በዘገባውም... Read more »

 የባህርበርአማራጮችን – በቀጣናዊትብብሮች

ኢትዮጵያ የምትገኘው ከቀይ ባህር በጥቂት ኪሎ ሜትሮች ርቀት ላይ እንደሆነ ይታወቃል:: ይሁንና ከዚህ ተፈጥሯዊ ሀብት ተጠቃሚነቷን ለማረጋገጥ አልተቻላትም:: ከዚህም የተነሳ በአፍሪካ የባህር በር ከሌላቸው 17 ሀገራት መካከል አንዷ ለመሆን ተገድዳለች:: በርግጥ ኢትዮጵያ... Read more »

 ‹‹የወደብና የባህር በር ጉዳይ በእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ልብ ውስጥ ያለ ነው››

አማረ ቀናው(ዶ/ር) በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት መሪ ተመራማሪ ዶክተር አማረ ቀናው በውጭ ጉዳይ ኢንስትቲዩት መሪ ተመራማሪና የመካከለኛው ምስራቅ ጉዳዮች ጥናትና ምርምር ዳይሬክተር ጀነራል ናቸው። ዶክተሩ በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የሰላምና ደህንነት ጥናት ረዳት ፕሮፌሰርና የምርምር... Read more »

 የሰካራሙ ሽጉጥ

ሰው በሚል መጠሪያ በፈጣሪ አምሳል የተሠራው ሰው ተወልዶ ሙሉ እስኪሆን በብዙ እጆች ተደግፎ ብዙዎች ዋጋ ይከፈልበታል። በበርካታ ሰዎች ርብርብ ሰው አድጎ ሙሉ ከተባለ በኋላ በአንድም በሌላም ጉዳይ ከተፈጥሮ ሞት ቀድሞ ከዚህ ዓለም... Read more »

 ‹‹ግብርና ለሌሎች ሴክተሮች ማስፈንጠሪያ ብቻ ሳይሆን ራሱ ሯጭ መሆን አለበት››ዶክተር ጋሹ ሃብቴ የእርሻ ምጣኔ ሀብት ምሑር

የዛሬው የዘመን እንግዳችን ዶክተር ጋሹ ሃብቴ ይባላሉ፡፡ ተውልደው ያደጉት በቀድሞው አርሲ ክፍለ ሀገር፣ በጎቤሳ ወረዳ ሽርካ ከተማ ነው፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን የተማሩት ሽርካ በሚባል ትምህርት ቤት ሲሆን፣ ከዘጠነኛ እስከ 10ኛ ክፍል ያለውን... Read more »

 መቋጫ ያልተገኘለት የመማሪያ መጽሐፍት ጉዳይ

ዘነበች ደስታ ከትምህርት ቤት የተመለሱት ልጆቿ የቤት ሥራ ባለመሥራታቸው ብስጭት ገብቷታል። 3ኛ እና 5ኛ ክፍል የደረሱት ልጆቿ ለክፍላቸው የተሰናዱ መጽሐፍትን ከትምህርት ቤታቸው ባለማግኘታቸው የቤት ሥራውን ለመሥራት አለመቻላቸውን ነገሯት። የቤት ሥራቸውን ኢንተርኔት ከፍታ... Read more »

 “የግድብ ስራችንን በአሸናፊነት ጀምረን እዚህ እንዳደረስን ሁሉ የወደብ ጉዳያችንንም ለማሸነፍ ጠንካራ ዲፕሎማቶች ያስፈልጉናል”ረዳት ፕሮፌሰር አደም ካሚል

 ጥንታዊው የኢትዮጵያ ስልጣኔ በሁሉም ዘርፎች ላይ አስደናቂና እመርታዊ ለውጥ የታየበት ስለመሆኑ የተለያዩ የታሪክ ድርሳናት የሚያስረዱት ሀቅ ነው። እነዚህ ያልተቋረጡ የታሪክ አካሄዶች ደግሞ ዛሬም ድረስ ያልደበዘዙ የታሪክ አሻራዎች ናቸው። እነዚህ ነባራዊ ሀቆችም ኢትዮጵያን... Read more »

«የእጅም የልብም ንጽሕና ያለው አመራርና ማኅበረሰብ መፍጠር አለብን ብለን እየሠራን ነው»አራርሶ ገረመው (ዶ/ር)፣ የሲዳማ ክልል የፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ

የሲዳማ ክልል ከተመሠረተ ሦስት ዓመታትን ያስቆጠረ ሲሆን፤ በርካታ ለውጦችም እየተመዘገቡ መሆኑ ይነገራል፡፡ የክልሉ የፋይናንስ አጠቃቀምና አንዳንድ አሠራሮች በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደገፉና ከሀገራዊ እቅድ ጋር የተናበቡ መሆናቸውም ይገለፃል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች... Read more »