‹‹የዋጋ ግሽበትን ለመቆጣጠር የንግድ ሥርዓቱን በደንብ መፈተሽ ያስፈልጋል›› የኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት የግብርና ማዘመንና የገጠር ልማት ፖሊሲ ጥናት ማዕከል አስተባባሪ ታደሰ ኩማ (ዶ/ር)

የቀድሞ የኢትዮጵያ ልማት ምርምር ኢንስቲትዩት የአሁኑ የኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት መሥራች ተመራማሪ ናቸው፡፡ በእርሳቸው መሪነት በኢትዮጵያ ግብርና ዙሪያ 30 የሚደርሱ ምርምሮች ተካሂደዋል። ከምርምሩ ጎን ለጎን የሁለተኛ ዙር የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልም... Read more »

 ከመገዳደል መገዳደር

የኅዳር ወር ንፋስ በርትቷል፡፡ ልክ እንደድሮ ጥቅምት፤ ውርጩ ፊት ይለበልባል፡፡ ቀኑን ሙሉ ቢሮ ውስጥ ተቀምጠው የሚውሉት ዘውዴ መታፈሪያ፣ ገብረየስ ገብረማርያም እና ተሰማ መንግስቴ የቀትር ፀሐይ ሳያሞቃቸው ውለዋል። እንደለመዱት አመሻሽ ላይ በቢራ ለመሟሟቅ... Read more »

«ኢትዮጵያ በውሃ ዲፕሎማሲ ረገድ በርካታ ተሞክሮዎች ያላት ሀገር ነች» ዶክተር ያዕቆብ አርሳኖ

ኢትዮጵያ በኤሌክትሪክ ኃይል እጦት በኋላ ቀር ኑሮ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችዋን ለመታደግ የተያያዘችውን የታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሥራ አጠናቅቃ ከዳር እንዳታደርስ በርካታ እንቅፋቶች ገጥመዋታል። ሆኖም ግን እንቅፋቶች ሳይበግሯት በሰራቻቸው ጠንካራ የዲፕሎማሲ ስራዎች እሾህና... Read more »

 “የምንናገረው፣ የምንተጋው ፣ አብዝተን የምንሻው ሰላም በሀገራችን እንዲሰፍን ነው” የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

 በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባ ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ የተከበሩ አፈጉባኤ፤ የተከበራችሁ የምክር ቤት አባላት፤ ክብርት ፕሬዚዳንት በመክፈቻ ንግግራችው ያቀረቧቸውን የመንግሥት ዋና... Read more »

 ዲጂታል ኢኮኖሚን የመተግበር ጉዞ በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ የዲጂታል አማራጮች በከፍተኛ ሁኔታ እየተስፋፋ፤ በዓመትም እስከ አራት ትሪሊዮን የሚደርስ ብር በዲጂታል የክፍያ አማራጮች እየተዘዋወረ መሆኑንና ከ170 በላይ የመንግሥት ተቋማት የዲጂታል ግብይት ሥርዓት ውስጥ መግባታቸውን ከገንዘብ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመለክታል:: የዲጂታል... Read more »

«የቡና ገቢያችንን በቢሊዮን ወደ ሚቆጠሩ ዶላሮች ከፍ ማድረግ ችለናል»  -ዶክተር አዱኛ ደበላ  ኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር

የኢኮኖሚ ዋልታ ቡና ቡና…» እየተባለ የተዘፈነለት የኢትዮጵያ ቡና፤ ዛሬም በኢኮኖሚው ውስጥ የአንበሳውን ድርሻ ይዞ እንደቀጠለ ነው፡፡ ሻይ ቅጠልና ቅመማ ቅመም ጨምሮ ቡና ከልማት እስከ ግብይት አሁን ላይ የሚገኝበትን በተመለከተ ከኢትዮጵያ ቡናና ሻይ... Read more »

 የጓደኝነትን የፍቅር ገመድ የበጠሰች ቅፅበት

በልጅነት ፍቅር ተጫውተው ቦርቀው ነበር አብረው ያደጉት። ከጎሬቤታሞቹ ወላጆቻቸው ቅርበት የተነሳ እንደ ወንድማማች ነበር የሚተያዩት። አብረው አፈር ፈጭተው፤ ያደጉቱ ሕፃናት ከፍ ሲሉ ለእረኝነት ከብቶቻቸውን ይዘው የወጡትም አብረው ነበር። ለእረኝነት ሜዳ ሲውሉ ልፍያቸው... Read more »

 ‹‹ከሀገራችን አልፈን ለአፍሪካ ኮንስትራክሽን መሠረት የሚጥል ተቋም መገንባት እንፈልጋለን›› -የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር ዮናስ አያሌው

የአንድ ሀገር የእድገት ደረጃ ከሚታይባቸው የልማት እንቅስቃሴዎች መካከል የኮንስትራክሽን ዘርፉ ቀዳሚና ተጠቃሽ ነው፡፡ኮንስትራክሽን ባሕልን የሥልጣኔ ደረጃን እንዲሁም የወደፊት ሕልምን ለማሳየት የሚያግዝ ከመሆኑ ጋር በተያያዘም ሀገራት እድገታቸው በዛ ሊለካ ይችላል፡፡ ኢትዮጵያም ረዘም ያለ... Read more »

 ‹‹ሀገራዊ ምክክሩ የትኛውንም ፖለቲካዊ ችግሮች ለመፍታት የምንጠቀምበት ሂደት ነው››የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር መሐሙድ ድሪር

በኢትዮጵያ ልሂቃን መካከል በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት አለመኖሩ እንዲሁም በመካከላቸው ያለው አለመተማመን እና ጥርጣሬ ዴሞክራሲያዊ የሽግግር ሂደቱን ፈታኝ አድርጎት ቆይቷል። በዚህም ምክንያት እንደሀገር ለዓመታት የተከማቸውን የፖለቲካ ችግር በውይይት እና በብሔራዊ መግባባት እንዲፈታ... Read more »

 የጋራ መኖሪያ ቤት በማስተላለፍ ሂደት ላይ የመምህራን ቅሬታ

ጉዳዩ፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2009 ዓ.ም የጋራ መኖሪያ ቤት በኪራይ መልኩ የተቀበሉ መምህራን በ1997 ዓ.ም የጋራ መኖሪያ ቤት ተመዝግበው ሲቆጥቡ የቆዩ በ13 ኛው ዙር የዕጣ ዕድለኛ የሆኑት በዕጣ በወጣላቸው እና በኪራይ... Read more »