ዓለም አቀፍ ጉባኤዎችና የአፍሪካ ተጠቃሚነት ኢትዮጵያን እንደማሳያ

እ.አ.አ በያዝነው 2023 የአፍሪካ ህዝብ ብዛት ከአንድ ነጥብ አራት ቢሊዮን በላይ መድረሱን መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ የዓለምን ሁለት በመቶ አካባቢ ሕዝብ የያዘችው አፍሪካ፤ በዓለም ላይ የሕዝብ ብዛቷን ጨምሮ ያላት የተፈጥሮ ሃብት እና ሌሎችም የተለያዩ... Read more »

 «በከተማዋ በአቅርቦቱና በፍላጎት መካከል ሰፊ ክፍተት መኖሩ የትራንስፖርት እጥረት ፈጥሯል»አቶ ምትኩ አስማረ የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ

 የኢኮኖሚያዊ እንዲሁም ማህበራዊ አልፎ ተርፎም ፖለቲካዊ መረጋጋትን ከሚያሰፍኑ ነገሮች መካከል የተሳለጠ የትራንስፖርት አገልግሎት አንዱና ዋነኛው ነው፡፡ በአንድ ሀገር ላይ የተሳለጠ ትራንስፖርት በኖረ መጠን የህብረተሰብ ከቦታ ቦታ የመዘዋወር ነጻነት ከማግኘቱም ባሻገር በዚህም ምክንያት... Read more »

 የዘራፊው ቡድን መጨረሻ

ወንጀል ፈፃሚዎቹ በወጣትነት የእድሜ ክልል ላይ የሚገኙ ናቸው፡፡ አካላዊ ጥንካሬ እና ትኩስነት የሚታይባቸው ሲሆን፤ ወጣትነታቸውን በሥራ እና በትጋት ማሳለፍ የግድ መሆኑን ዘንግተዋል፡፡ ከእነርሱ አልፎ ወጣትነት የማሕበረሰብ ሁለንተናዊ ጌጥ እና ውበት እንዲሁም የዕድገት... Read more »

«ለሀገር ዕድገት ከቴክኖሎጂ እና ካፒታል የበለጠ የሰው ኃይል በጣም ወሳኝ ነው»  – ገመቹ ዋቅቶላ ዶ/ር

ገመቹ ዋቅቶላ (ዶ/ር)፤ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በቢዝነስ አድምኒስትሬሽን፣ ማስተርሳቸውን በማርኬቲንግ ማኔጅመንትና ኢንተርናሽል ቢዝነስ ነው፡፡ ሦስተኛ ዲግሪያቸው (ዶክትሬታቸው) ደግሞ ሂዩማን ካፒታል ዲቨሎፕመንት ላይ ነው የሠሩት፡፡ በአሁኑ ወቅት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ መምህር... Read more »

ራስን ከዘመን ጋር ማስታረቅ

ሶስቱ ጓደኛሞች ከሌላ ጊዜ ለየት ያለ ቦታ መሔድ ፈልገዋል። ቀድመው በመነጋገራቸው ጋባዡ ተሰማ መንግስቴ የሚያውቀው መዝናኛ ቤት ሊጋብዛቸው ሁለቱም ጋር ደወለ። ዘውዴ መታፈሪያ እና ገብረየስ ገብረማርያም አዲስ ቤት በመግባት ጓደኝነታቸውን ለማደስ በመጓጓታቸው... Read more »

‹‹ መንግሥት በጤና ዘርፍ ትኩረት አድርጎ እየሠራ ያለው ፍትሐዊ ተጠቃሚነት ላይ ነው›› – ዶክተር ዮሐንስ ጫላ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ኃላፊ

ጤና ከሰው ልጅ የቅድሚያ ፍላጎቶች ውስጥ አንዱ ነው። ከግለሰብም አልፎ እንደ ማህበረሰብና ሀገር ጭምር የጤና ጉዳይ ከፍተኛ ትኩረት የሚሰጠው ነው።ጤናማ ትውልድ እስካልተገነባ ድረስ ጤናማ ሀገር ሊኖር አይችልም። ይህን መነሻ በማድረግም መንግሥት ለጤና... Read more »

«ካሣ ተከልክያለሁ፤ መብቴንም ተነፍጌያለሁ» አቶ ፀጋዬ ሽኩሬ «ቅሬታው ከእውነት የራቀና ከሚገባው በላይ ጥቅም ፈላጊነት ነው» የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ

መነሻ ምክንያት አቶ ፀጋዬ ሽኩሬ ይባላሉ፤ ነዋሪነታቸውና እድገታቸው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ነው። በዚህ ወረዳ ሲኖሩ በአባታቸው አቶ ሽኩሬ እጄ ስም ሰፊ የእርሻ መሬት እንደነበራቸውና በዚህም... Read more »

የስንዴ ምርት እና የኢትዮጵያ ጉዞ

ኢትዮጵያ የቆላ መስኖ ስንዴ ማልማት የጀመረችው ከዘጠኝ ዓመት በፊት እንደ አውሮፓውያን የዘመን አቆጣጠር በ2013/14 አካባቢ ነበር:: በአንድ ሄክታር መሬት ላይ የተጀመረው የቆላ ስንዴ በ2018 ዓ.ም 50 ሺህ ሄክታር መድረሱን መረጃዎች ይጠቁማሉ:: ከአምስት... Read more »

 «ኢትዮጵያ ጥንታዊ የሆነ የዲፕሎማሲ ታሪክ ያላት ሀገር ነች»-ኤመሬትስ ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ

ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲ ረጅም ታሪክ ያላት ሀገር ነች፡፡ በጥንታዊ፣ በመካከለኛው እንዲሁም በዘመናዊ የዲፕሎማሲ ታሪኳም በየዘመኑ በነበሩ መሪዎች የተለያዩ ሥራዎች ተሰርተዋል፡፡ ይህ የዲፕሎማሲ ታሪክም ዛሬ ድረስ ቀጥሏል፡፡ ለመሆኑ ኢትዮጵያ ከድሮ እስከ ዘንድሮ በዲፕሎማሲ ረገድ... Read more »

 ቅናትና መዘዙ

ይወዳታል ከልቡ። በሁለቱ መካከል ያለው የእድሜ ልዩነት ግን ፍቅሩን በአግባቡ እንዳያጣጥም አድርጎታል። አይደለም ወጣ ገባ ብላ ቤት ውስጥም ብትሆን አምሮባት ሲመለከት በቅናት እርር ድብን ይላል። ቅናት በተቃራኒ ፆታ ግንኙነት ውስጥ በተለያዩ ምክንያቶች... Read more »