ለኢትዮጵያ የሚበጃት መከባበር ነው

እነዘውዴ መታፈሪያ እንደልማዳቸው የመንግሥትን ጥፋት እያነሱ ከመውቀስ ወጣ ብለዋል:: የዛሬ የመወያያ ርዕሳቸው የኖረ የመከባበር እሴት እንዳይጠፋ መጠንቀቅ እና ከበፊቱ በተሻለ መልኩ ማዳበር የሚል ነው:: ቀድሞም ቢሆን ለሀገር ስኬት ማኅበረሰብ ላይ መሠራት አለበት፤... Read more »

 ‹‹የኃይል መቆራረጥ፤ የመለዋወጫ ችግር እና ስርቆት የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ድርጅትን እየፈተኑት ነው››አቶ አክሊሉ ሂቢሶ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ድርጅት ሥራ አስኪያጅ ተወካይ

 የባቡር ትራንስፖርት በርካታ ሰዎችንና ዕቃዎችን ለማጓጓዝ ተመራጭ የትራንስፖርት ዘርፍ ነው:: ኢትዮጵያውያንም የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ከሆኑ ሰንበትበት ብለዋል። የባቡር ትራንስፖርት የተጀመረው እኤአ በ1820 በእንግሊዝ ሀገር መሆኑ ይነገራል። ጅማሮው በእንግሊዝ አገር ይሁን እንጂ፣ ኢትዮጵያም በበኩሏ... Read more »

 መጪውን ጊዜ የሚወስነው አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ

አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የሰውን አእምሮ ማለትም ችግር የመፍታት እና ውሳኔ የመስጠት ችሎታዎችን ይዞ ሰውን ተክቶ ሥራዎችን ማከናወን ማስቻል መሆኑን መረጃዎች ያመለክታሉ። ይህ አሁን ላይ በኢትዮጵያም ሥራ ላይ እየዋለ፤ ምርምር እየተካሔደበት ያለው አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ... Read more »

‹‹ሜቴክ ያሳረፈው ጠባሳ የከፋ ቢሆንም፤ ተቋማትን ትርፋማ ማድረግ ተችሏል››የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አምባሳደር ሱለይማን ደደፎ

ስለሙስናና ምዝበራ ሲነሳ ቀድሞ ከሚታሰቡ ተቋማት ውስጥ የቀድሞው የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን(ሜቴክ) አንዱ ነው። ሜቴክ ከተቋቋመበት ዓላማ በተጻራሪ መልኩ በበርካታ መዝበራና ብልሹ አሰራር ውስጥ በመውደቁ ለትውልድ የሚተርፍ ዕዳ አውርሶ ሄዷል። በቅርቡ በመገናኛ... Read more »

የባልንጀርነትን ገመድ የበጠሰ ወንጀል

“ብረት ብረትን ይስለዋል፥ ሰውም ባልንጀራውን ይስላል።” የሚል አባባል መልካም ጓደኝነት ለመጥቀስ ጥቅም ላይ ይውላል። መልካም ጓደኝነት በዕጣ ወይም በሒሳብ ቀመር ተጠቅመን የምናገኘው ነገር ባይሆንም የራሱ የሆኑ መመዘኛዎች ግን ይኖሩታል፡፡ እውነተኛ ጓደኝነት እንደ... Read more »

 ‹‹እንደ ሀገር አብረን ለመዝለቅ ሀገራዊ ምክክሩ ከፍተኛ ፋይዳ አለው›› – ወይዘሮ አዜብ አልፍሬድ ሻፊ

እዚሁ አዲስ አበባ ተወልደው ያደጉት የዛሬዋ የዘመን እንግዳችን ወይዘሮ አዜብ አልፍሬድ ሻፊ ይባላሉ። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በሊሴ ገብረማርያም የተማሩ ሲሆን፤ በመቀጠል የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እስከ 10ኛ ክፍል ድረስ ናዝሬት የልጃገረዶች ትምህርት ቤት... Read more »

 በሕዝብ ስም የማለ ሁሉ የሕዝብ ወዳጅ አይደለም

አብዛኞቹ ፖለቲከኞች የፖለቲካ ‹‹ሀሁ››ን የሚጀምሩት በሕዝብ ስም በመማል ነው። መነሻም ሆነ መድረሻቸው ሕዝብ እንደሆነና ለሕዝብ ጥቅም ሲሉም ሕይወታቸውን አሳልፈው እንደሚሰጡ ሲምሉና ሲገዘቱ መስማት አዲስ አይደለም፡፡ እንደውም የጀማሪ ፖለቲከኛ መለያ እስከመሆን ደርሷል፡፡ ከየትኛውም... Read more »

‹‹ከፋይናንስ አቅርቦት ቀጥሎ የግብርናው ዘርፍ ትልቁ ችግር የእህል ማከማቻ መዋቅር አለመኖር ነው››ማንደፍሮ ንጉሴ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር

የአርሶና አርብቶ አደሩን አቅም ለማሳደግ ከፍተኛ ድጋፍ ከሚያደርጉ ተቋማት መካከል የኢትዮጵያ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት አንዱ ነው። ተቋሙ ለምርትና ምርታማነት ዕድገት እንዲሁም የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ከሚሠራቸው ሥራዎች መካከል ለአርሶ እና አርብቶ አደሩ... Read more »

 «የኤሌክትሮኒክስ የግዥ ሥርዓት አድሎና ማጭበርበርን በማስቀረት ለተጫራቾች እኩል ዕድል ይሰጣል»አቶ ሐጂ ኢብሳ፣የመንግሥት ግዥና ንብረት ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር

መንግሥት ለአንድ ዓመት ከሚበጅተው በጀት ውስጥ 65 ከመቶ በላይ የሚሆነው ገንዘብ ለግዥ ይውላል። ይሁን እንጂ ይህን በጀት በአግባቡ ከመጠቀም አንጻር ውስንነት እንዳለ ይጠቀሳል። ከመንግሥት ግዥ አፈጻጸም ጋር በተያያዘ የሚስተዋለውን ከሕግ አግባብ ውጪ... Read more »

ዓለም አቀፍ ጉባኤዎችና የአፍሪካ ተጠቃሚነት ኢትዮጵያን እንደማሳያ

እ.አ.አ በያዝነው 2023 የአፍሪካ ህዝብ ብዛት ከአንድ ነጥብ አራት ቢሊዮን በላይ መድረሱን መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ የዓለምን ሁለት በመቶ አካባቢ ሕዝብ የያዘችው አፍሪካ፤ በዓለም ላይ የሕዝብ ብዛቷን ጨምሮ ያላት የተፈጥሮ ሃብት እና ሌሎችም የተለያዩ... Read more »