የድብደባው መዘዝ

ሌሊት ነው። ሕይወት በፕላኔታችን ላይ ከጀመረው ክስተቶች መካከል አንዱ። ሌሊት የብዙ ክስተቶች ባለቤት ነው።ከጨለማው ጎን ለጎን በሰማይም ሆነ በምድር እልፍ አእላፍ ክስተቶች ይከናወናሉ፤ይፈጸማሉ። ሌሊት ይዞት የሚመጣውን ጨለማ ደግሞ አብዛኞቻችን እንፈራዋለን። በጨለማ ፍርሃት... Read more »

 ”የአየር ኃይልን ዪኒፎርም ለብሶ የአየር ኃይል ወታደር መሆን ክብር እንደሆነ የሚያስብ ዜጋ ለመፍጠር እየሠራን ነው” ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ

/የኢትዮጵያ አየር ኃይል 88ኛ የምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከተቋሙ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ ሙሉ ቃል / ጥያቄ፤- የኢትዮጵያ አየር ሃይል ከተመሠረተ 88 ዓመታትን አስቆጥሯል። ያለፉት 88... Read more »

ተቀጥሮ ይምጣ፤ ኃይል አሰባስቦ ታጥቆ በጉልበት ይምጣ ልክ ማስገባት የኛ ሥራ ነው”- ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም

 በትናንት እትማችን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ሰሞኑን አጠቃላይ በሆነው የሀገር ሰላም እና ደህንነት ለጋዜጠኞች የሰጡትን መግለጫ የመጀመሪያ ክፍል አቅርበናል። በዚሁ እትማችን በሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት በሽብርተኝነት ከተፈረጀው ሸኔ... Read more »

 ሊጠለሽ የማይችል ማንነት !

ጀግናና ጀግንነትን አብዝቶ ይወዳል። የሚሊቴሪ ልብስ የለበሰ ወታደር ሲያጋጥመው እጅ ነስቶ መሄድን ይመርጣል። የሚኒቴሪ ልብስ ልክ እንደባንዲራ መከበር አለበት ብሎ ያምናል። አባቱ አቶ መታፈርያ ከኃይለሥላሤ መንግሥት ጀምሮ ሀገራቸውን በውትድርና ያገለገሉ ስመ ጥር... Read more »

 “ተደራጅቶና ሠራዊት ፈጥሮ ከመንግሥት ሠራዊት ጎን ለጎን ትከሻ እያሳየ የሚሄድ ኃይል መኖር የለበትም”ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም

 የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ሰሞኑን አጠቃላይ በሆነው የሀገር ሰላም እና ደህንነት ዙሪያ ለጋዜጠኞች የሰጡትን መግለጫ የመጀመሪያ ክፍል በዛሬው እትማችን ይዘን ቀርበናል። ጥያቄ፡- በሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት በሽብርተኝነት... Read more »

 “በ2015 በጀት ዓመት 121 ሠራተኞች ላይ ርምጃ ተወስዷል”ገበየሁ ሊካሳ (ዶ/ር) የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈጻሚ

ዛሬ ላይ ከዘመናዊነት ጋር ተያይዞም ይሁን በሌሎች አስገዳጅ ምክንያቶች በከተሞች አካባቢ የኤሌክትሪክ ኃይል በእጅጉ መሠረታዊ ጉዳይ ነው፡፡ ለአብነት፣ በመዲናችን አዲስ አበባ ሁሉም ሥራዎች ከኤሌክትሪክ ኃይል ጋር በጥብቅ የተቆራኙ ናቸው፡፡ በመኖሪያ ቤት ካሉ... Read more »

 ብዝሃነት፡- ፀጋ ወይስ ስጋት?

የአንድ ሀገር ብዝሃነት በሃይማኖት እና በብሔር መጠን የሚገለፅ ነው፤ አንድ ሕዝብ በሃይማኖት የተለያየ የአምልኮ ሥርዓትን ሲከተል፣ ሕዝቡ የተለያየ ሃይማኖት አለው ይባላል:: በተመሳሳይ መልኩ በአንድ ሀገር ሕዝብ ውስጥ የተለያየ ማህበረሰብ ሲኖር እና እነዚህ... Read more »

“የዓድዋ ድልና የሕዳሴ ግድብ ኢትዮጵያውያንን በአንድነት ያቆሙ የዐቢይ ትርክቱ ተምሳሌት ናቸው”

ረዳት ፕሮፌሰር አየለ በክሪ (ዶ/ር) የታሪክ ምሁር ትርክት ለሀገረ መንግሥት ግንባታ ያለው ሚና አሉታዊም አዎንታዊም እንደሆነ ይነገራል። ለዚህም በምክንያትነት የሚቀመጠው እንደ ሕዝብ ለመተባበርም ሆነ ለመፎካከር፣ ግጭት ለመፍታትም ሆነ ለማባባስ እንዲሁም ሁለንተናዊ ብልጽግና... Read more »

 ሌባ ተይዞ ዱላ አይጠየቅም?

ሌሊት ነው። ድቅድቅ ያለ። ዓይንን ቢወጉት እንኳን የማይታይበት ዓይነት ሌሊት። በዛ ሰዓት ያለ ቦታው የተገኘ ወጣት ነበር። በሰዓቱ ሊሰርቅ ይሁን ሌላ አላማን ይዞ በቦታው ተገኝቷል። ያለ ቦታው ተገኘ የተባለውን ወጣት ግዛታችን ነው፤... Read more »

“በዓሉ  ኢትዮጵያዊነትን ከፍ የሚያደርግ  በመሆኑ ማንነቴ ተከብሮልኛልም አልተከበረልኝም የሚል  ሁሉ አብሮ የሚያከብረው ነው”ወይዘሮ ዘሃራ ኡሙድ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈጉባኤ

ኢትዮጵያ የተለያዩ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ባህላቸውና ማንነታቸው ተከብሮ በአንድነት የሚኖሩባት ሕብረ ብሔራዊት ሀገር ናት፡፡ ይህንኑ መነሻ በማድረግም ኢፌዴሪ ህገ-መንግስት የጸደቀበት ህዳር 29 የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን ተብሎ በአገርአቀፍ ደረጃ በድምቀት... Read more »