‹‹በምክክሩ ለሌሎች ሀገሮችም ጭምር ተምሳሌት መሆን ይጠበቅብናል››አቶ ጥበቡ ታደሰ የኮሚሽኑ ቃል አቀባይ

 የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዋጅ ቁጥር 12/65 2014ዓ.ም ከተቋቋመ ጀምሮ የተለያዩ ተግባራትን ሲያከናውን መቆየቱ ይታወሳል። ኮሚሽኑ ከተቋቋመ ጊዜ ጀምሮ ሥራዎችን እየሰራ ቢቆይም ወደፊት ግን ሰፊ ሥራ ይጠብቀዋል። የተሰጠው ጊዜ ደግሞ ሶስት ዓመት... Read more »

 በኢፌዴሪ እና ሶማሌ ላንድ መካከል ሁሉን አቀፍ የትብብርና አጋርነት የመግባቢያ ሰነድ ተፈርሟል

 / ከመንግሥት ኮሙኒኬሽን አ ገልግሎት የተሰጠ መግለጫ ሙሉ ቃል / በኢፌዴሪ እና ሶማሌ ላንድ መካከል የተደረገው ስምምነት በማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና ወታደራዊ መስኮች ሰፋ ያሉ የትብብር አድማሶችን ያካተተ ነው። ሶማሌ ላንድ የአፍሪካ ቅርምትን... Read more »

 የቀበሌው ንግድ ቤት ኪራይ ውዝግብ – በመርካቶ ሙሉቀን ታደገ እና ክፍለዮሐንስ አንበርብር

የዛሬው ‹‹የፍረዱኝ ዓምድ›› ዝግጅታችን በመዲናችን አዲስ አበባ የተፈጠረን አንድ ውዝግብ ያስመለክተናል። ውዝግቡ የተፈጠረው በቀድሞው የመጠሪያ ስሙ ዞን አንድ ወረዳ 5 ቀበሌ 06 በአሁኑ መጠሪያው ደግሞ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 በተለምዶ... Read more »

 ለዲጂታል ትራንስፎርሜሽኑ ተደራሽነት

ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ መተግበር ከተጀመረ አጭር ጊዜ ቢሆንም፣ የዲጂታል ቴክኖሎጂ ተደራሽነትን በማስፋፋት ረገድ ብዙ ሥራዎች እየተሰሩ ናቸው፤ ይህን ተከትሎም ለውጦች መመዝገብ ጀምረዋል። የዲጂታል ፋይናንስን በማሳደግ ረገድ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተከናወኑ ያሉ... Read more »

 ቅርሶች ዓለም አቀፍ እውቅና እንዲያገኙ ከማድረግ ባሻገር

ኢትዮጵያ በዚህ ዓመት ከሚዳሰሱ ቅርሶች መካከል ተፈጥሯዊ የሰሜን ተራሮች ፓርክና የጊዲዮ ባህላዊ መልከዓ ምድር፤ ከማይዳሰሱ ቅርሶች መካከል ደግሞ የሸዋሊድ በተባበሩት መንግሥታት የባህል፣ የሳይንስና ትምህርት ድርጅት (ዩኔስኮ) ማስመዝገቧ ይታወሳል። ከዚህ ቀደም የተመዘገቡትን ጨምሮ... Read more »

“የአፈር ማዳበሪያ ግዥ ሥርዓት የሚመራበት ሥርዓት በመስተካከሉ የነበሩት ችግሮች ተወግደዋል”

አቶ ሰለሞን ገብሬ የግብርና ግብዓት አቅርቦት ዘርፍ ሥራ አስፈጻሚ ባለፉት ጊዜያት የግብርና ምርት ማሳደጊያ ግብዓቶችን በወቅቱ ለአርሶ አደሩ ለማድረስ ፈተና ሆኖ ሰንብቷል፡፡ ለፈተናው በዋና ምክንያትነት ሲጠቀስ የነበረው የውጭ ምንዛሬ እጥረት ቢሆንም ከእሱ... Read more »

 የዘራፊዎቹ መጨረሻ

ጥርት ባለው የጥር ሰማይ ላይ ጨረቃ ባትኖርም ከዋክብት ግን ሞልተውታል። ሌሊቱን ለማድመቅ ሽሚያ ላይ ያሉ የሚመስሉት ከዋክብት ለመሬት እንዳላቸው ቅርበት ደመቅና ደብዘዝ ብለው ይታያሉ። ጥር 14 ቀን 2013 ዓ.ም በግምት ከሌሊቱ 9፡30... Read more »

 ‹‹ግብፆች ከግድቡም ባሻገር ኢትዮጵያ ሰላም እንዳይኖራትና እንዳታድግ በብዙ መልኩ ይሠራሉ››ረዳት ፕሮፌሰር አደም ከማል የኢትዮ ዓረብ ከፍተኛ የታሪክ ተመራማሪ እና ጸሐፊ

የዛሬው የዘመን እንግዳችን ፕሮፌሰር አደም ከማል ናቸው:: የኢትዮ ዓረብ ከፍተኛ የታሪክ ተመራማሪ እና ጸሐፊ የሆኑት ፕሮፌሰር አደም፤ ከ27 ዓመታት በላይ በውጪ አገር ኖረዋል:: በእነዚህ ዓመታት ከኖሩባቸው ሀገራት መካከል አንደኛዋ ግብፅ ናት:: ረዳት... Read more »

 ‹‹የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪውን ድጋፎች ስትራቴጂክ በሆነ መንገድ የማቅረቡ ጥረት ከጅምሩ ውጤታማ ሆኗል››አቶ መላኩ አለበል የኢንዱስትሪ ሚኒስትር

የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ሪፎርም ፕሮግራም ተግባራዊ መሆኑን ተከትሎ በኢንዱስትሪው ዘርፍ እየተስተዋሉ ባሉ ተስፋ ሰጪ ውጤቶች ፣ እያጋጠሙ ባሉ ተግዳሮቶችና መንግሥት ባስቀመጣቸው መፍትሄዎች ዙሪያ ትናንት ከጋዜጠኞች ጋር ያደረጉትን... Read more »

 እስከ መቼ ብረት እናነሳለን ?

እነተሰማ መንግሥቴ፣ ገብረየስ ገብረማሪያም እና ዘውዴ መታፈሪያ እንደልማዳቸው በማምሻ ግሮሰሪ ተገናኝተዋል:: የዕለቱ ውይይታቸው ኢትዮጵያውያን ጥያቄዎችን እና ችግሮችን በሰላማዊ መንገድ የመፍታት ባህል ላይ ያተኮረ ሲሆን፤ ጠንከር ያለ ቃላት ሲሰናዘሩ ነበር:: ተሰማ ‹‹ኢትዮጵያውያን ሰላም... Read more »