አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም (ዶ/ር) የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር የዛሬው የዘመን እንግዳችን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም (ዶ/ር) ናቸው፡፡ አምባሳደር ሽፈራው፣ ከዚህ ቀደም የፌዴራል ጉዳዮች... Read more »
የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ በወቅታዊ ነባራዊ የቱሪዝም ዘርፉ እንቅስቃሴ ላይ ከመገናኛ ብዙኃን ጋር ያደረጉትን ቃለ ምልልስ ሙሉቃል ጥያቄ፡- በሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያው በዋነኝነት ትኩረት ከተሰጣቸው አምስት የምጣኔ ሀብቱ ዘርፎች መካከል የቱሪዝም... Read more »
እነገብረየስ ገብረማሪያም ዛሬም በማምሻ ግሮሰሪ ጠረጴዛ ከበው ተቀምጠዋል፡፡ ዘውዴ መታፈሪያ ማማረሩን ተያይዞታል፡፡ ተሰማ መንግሥቴ እና ገብረየስ የዘውዴን ምሬት ከመቀላቀል ይልቅ በፅኑ እየተቃወሙት ነው፡፡ እርሱ ደግሞ ‹‹እኔ ኢትዮጵያን ሀገሬ ናት ለማለት እየተቸገርኩ ነው፡፡... Read more »
የዲፕሎማሲ ሳምንትን አስመልክቶ ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ጋር ያደረግነው ቃለምልልስ ሙሉቃል አዲሰ ዘመን፦ የዲፕሎማሲ ሳምንትን የማክበር ዓላማና አስፈላጊነቱን ቢገልጹልን? ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር... Read more »
በኢትዮጵያ የኀብረት ሥራ ማህበራት ከተቋቋሙ ረጅም ታሪክ አስቆጥረዋል:: በዚህም ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ቀዳሚ ከሚባሉ ሀገራት ተርታ ትጠቀሳለች። በሀገሪቱ ዘመናዊ የህብረት ሥራ ማህበራት በቅድመ አብዮት ጊዜ በ1953 ዓ.ም የገበሬዎች እርሻ ድንጋጌ በማውጣት የተጀመረ ሲሆን፤... Read more »
የገና በዓልን በላልይበላ፣የጥምቀት በዓልን ደግሞ በጎንደር፣ በዓላቱና አካባቢዎቹ ተነጣጥለው የማይታዩ ናቸው። በእነዚህ የበዓላት ወቅት አስጎብኝ ድርጅቶች፣ሆቴልቤቶች፣መዝናኛዎች፣ ባህላዊ አልበሳትና ጌጣጌጥ መሸጫዎች፣ ሌሎችም ተያያዥ ሥራዎችን የሚሰሩ ሁሉ በዚህ ወቅት በስፋት ስለሚንቀሳቀሱ ቱሪዝሙ ይነቃቃል። እንደ... Read more »
በኢትዮጵያ አዲስ የመንግስት ለውጥ ከመጣ ጀምሮ በትኩረት ከሰራባቸውና ለውጥ ካመጣባቸው ጉዳዮች አንዱ የባህር በር ጥያቄ ነው። መንግስት በኢትዮጵያውያን ዘንድ ለዘመናት ቁጭት ፈጥሮ የነበረውን የባህር በር ጣያቄ በመመለስና ስብራትን በመጠገን ታሪካዊ ሚናውን እየተወጣ... Read more »
የካቲት የወር ስም ሆኖ በጥር ወርና በመጋቢት ወር መሃል የሚገኝ ከአስራ ሶስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ስድስተኛው የወር ስም ነው። የካቲት ከተተ ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። ወቅቱ የመኸር ጊዜ በመሆኑ አርሶ አደሩ... Read more »
የዛሬው የዘመን እንግዳችን መምህር ዳንኤል ሰይፈሚካኤል ይባላሉ፡፡ የተወለዱት በሰሜን ኢትዮጵያ አካባቢ ነው፤ ይሁን እንጂ እድገታቸው አዲስ አበባ ከተማ ነው፡፡ እርሳቸው፣ ዘመናዊውንም ሃይማኖታዊውንም ትምህርት ተምረዋል፡፡ በአሁኑ ወቅት የሚሰሩት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መንበረ... Read more »
ብዙ ጭንቀቶች እያለፉም ቢሆን ሕይወት ይቀጥላል። ተሰማ መንግሥቴ፣ ገብረየስ ገብረማሪያም እና ዘውዴ መታፈሪያ አንዳንዴ በየተራ ብዙ ጊዜ ደግሞ በአንድ ላይ ብዙ የጭንቀት ጊዜዎችን አልፈዋል። አንድ ሰሞን ተሰማ ስለ ቤተሰቡ ስለ ዘመዶቹ በአጠቃላይ... Read more »