በዓለ ጥምቀት ከመንፈሳዊ ይዘቱ ባሻገር አብሮነትን፣ አንድነትን የሚያጠናከሩ ማኅበራዊ እሴቶችም አሉት። የሰላም ተምሳሌት ሆኖም ይገለጻል። በቱሪዝም ኢንዱስትሪ ዘርፍም ቱሪስቶችን ከተለያዩ የዓለም ሀገራት በመሳብ የምጣኔ ሀብት ምንጭም ጭምር ነው። የቱሪዝም ኢንዱስትሪ ለሀገሪቱ እድገት... Read more »
በ1965 ዓ.ም ከቀድሞ ቀዳማይ ኃይለስላሴ ከአሁኑ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በፖለቲካል ሳይንስ እና በመንግስት አስተዳደር የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን አግኝተዋል፡፡ በጊዜው የመጨረሻው የንጉሱ ዘመን የድግሪ ተመራቂ ሆነው ከንጉሱ እጅ ሽልማታቸውን ተቀብለዋል፡፡ በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የተማሪ ሕብረት... Read more »
በአፍላው የወጣትነት እድሜ ክልል ላይ የሚገኙ ከሁለቱም ፆታዎች የተሰባጠሩ ናቸው። በርከት ብለው ነው ከወዲያ ወዲህ የሚንቀሳቀሱት። በቡድን መጋዛቸው ጥቃትን ባያስቀርም ስለሚቀንስ መለያየትን አይመርጡም። ወጣቶቹ በተለመደው አጠራር ጎዳና ተዳዳሪ ይባላሉ፤ ‘ተዳዳሪ’ የሚለው ቃል... Read more »
የኢኖቬሽን እና የቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ በለጠ ሞላ ዶ/ር ከትናንት በስቲያ በሀገር አቀፍ ደረጃ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዙሪያ ያለውን ሀገራዊ እውነታ ፤ ከጋዜጠኞች ጋር ቃለ መጠይቅ አድርገዋል ፤ የቃለ መጠይቁን ሙሉ ቃል እንደሚከተለው አቅርበነዋል። ጥያቄ፡-... Read more »
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ትልቅ ስፍራ ሰጥታ ከምታከብራቸው ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል አንዱ የጥምቀት በዓል ነው። በዓሉ መከበር የሚጀምረው ጥር 10 ነው። ጥር 10 ከተራ ሲሆን፣ ጥር 11 ደግሞ ዋናው የጥምቀት በዓል... Read more »
ብሔራዊ ጥቅም በአስተሳሰብም ሆነ በድርጊት ለሀገርና ለሕዝብ ሲባል የሚከፈል ዋጋ ነው:: ዋጋው መስዋዕትነትንም የሚጨምር ነው:: ሀገር እና ሕዝብም የሚጸኑትና ከአሰቡትም ደረጃ መድረስ የሚችሉት ብሔራዊ ጥቅም ሲከበር ነው:: ብሔራዊ የጥቅሙን የማያስከብር ሀገር ሉአላዊነቱን... Read more »
ኢትዮጵያ ሰሞኑን ራስ ገዝ ከሆነችው ሱማሌ ላንድ ጋር የባህር በር ማግኘት የሚያስችላትን ስምምት አድርጋለች:: ይህን ስምምነት ተከትሎ ብዙዎቹ ኢትዮጵያውያን ደስ የተሰኙ ሲሆን ጥቂቶች ግን በጥርጣሬ መንፈስ ሲያጤኑ ተስተውለዋል:: ከአገር ቤት ወጣ ሲባል... Read more »
ኢትዮጵያ ከጊዜ ወደጊዜ በአፍሪካም ሆነ በዓለም አቀፍ መድረክ ተሰሚነቷ እየጎለበተ መጥቷል። በተለይም ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በዲፕሎማሲው መስክ እያስመዘገበች ያለው ስኬት ብዙዎቹ አገራት በራቸውን ያለአንዳች ማቅማማት እንዲከፍቱላትም ምክንያት ሆኗል። አገሪቱ በአሁኑ ወቅት ትኩረት... Read more »
በሀገሪቱ የማዕድን ዘርፍ ተስፋና ተግዳሮቶች ዙሪያ የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ሀብታሙ ተገኝ ከትናንት በስቲያ ከጋዜጠኞች ጋር ያደረጉትን ቃለ ምልልስ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው አቅርበነዋል፡፡ ጥያቄ፡- እንደሚታወቀው መንግሥት በአስር ዓመቱ የልማት መሪ እቅድ ውስጥ ትኩረት... Read more »
የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ በወቅታዊ ነባራዊ የቱሪዝም ዘርፉ እንቅስቃሴ ላይ ከመገናኛ ብዙኃን ጋር ያደረጉትን ቃለ ምልልስ የመጀመሪያ ክፍል ትናንት ማቅረባችን ይታወሳል። በዚህ ክፍል በሀገር በቀል ኢኮኖሚ... Read more »