በሰለጠኑት አለማት ከሚታዩ የሚያስቀኑ ባህሎች መካከል መመሰጋገን አንዱና ዋነኛው ነው። በእነዚህ ሀገራት በትንሽ በትልቁ መመሰጋገንና መበረታታት በስፋት ይታያል። ከህጻን እስከ አዋቂው፤ ከሴት እስከ ወንዱ፤ ከተማረው እስካልተማረው ድረስ የሚያመሳስላቸው ነገር ቢኖር የምስጋና አጠቃቀማቸው... Read more »
‹‹ኢትዮጵያ ያገኘችውን የባህር በር እድል ለማጣጣል የሚሞክሩ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የተዳፈሩ ያህል የሚቆጠሩ ናቸው›› አቶ ነጂብ አባራያ የጅማ ከተማ ከንቲባ
የአባጁፋር መናገሻ የሆነችው ታሪካዊቷ የጅማ ከተማ፤ ኢትዮጵያ በስተምዕራብ አሉኝ ከምትላቸው ከተሞች ዋናዋ እና ደማቋ ናት። ከተማዋ ከመንግስት ስርዓት መለዋወጥ ጋር ተያይዞ አንዴ ሞቅ ሌላ ጊዜ ደግሞ ቀዝቀዝ ብላ የከራረመች መሆኗ ይታወቃል። እንዲያም... Read more »
በከተማ አስተዳደሩ በአዋጅ ቁጥር ተቋቁመው ለህዝብ አገልግሎት እየሰጡ ከሚገኙ ተቋማት አንዱ የአዲስ አበባ የህብረት ስራ ኮሚሽን ነው:: ዋና ዓላማውም የህብረት ስራ ማህበራትን በማደራጀት ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮችን መፍታት እንዲችሉ ሙያዊና ቴክኒካዊ ድጋፎችን ለማድረግ... Read more »
ውሃ እና ግጦሽ ፍለጋ ከብቶቹን ይዞ ከቦታ ቦታ የሚንቀሳቀሰው አርብቶ አደር ዛሬም በአየር መዛባት ምክንያት ከሚያጋጥመው ድርቅ እንስሳቱን ለመታደግ ቀዬውን ለቆ ይሄዳል። በአካባቢ ላይ የሚከሰቱ ግጭቶችም የአርብቶ አደሩ ሌላው ፈተና ነው። እንስሳቱን... Read more »
አቶ ፋካንሰ ገመቹ የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ባሕልና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት ኃላፊ መንግሥት ከመቼው ጊዜ በላይ ለቱሪዝም ሴክተሩ ትኩረት ሰጥቶ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል። ለዚህም ዋና ማሳያ የሚሆኑት በሀገር አቀፍ ደረጃ በተለያዩ ክልሎች... Read more »
አስገድዶ መድፈር የፆታዊ ጥቃት ዓይነት ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ አንድ ወይም ከዚያ በላይ ሰዎች ከሌላ ሰው ፈቃድ ውጪ የግብረ ሥጋ ግንኙነትን የሚያካትት ነው። አስገድዶ መድፈር የሚፈጽሙ ሰዎች የተጎጂውን አቅም ማጣት (የንቃተ ኅሊና ማጣት፣... Read more »
ጊዜው 1950ዎቹ ውስጥ ነው፡፡ የአፍሪካ መዲና በሆነችው አዲስ አበባ ውስጥ የባሕር ኃይል ዩኒፎርም (የደንብ ልብስ) ለብሰው አልፎ አልፎ ብቅ የሚሉ መኮንኖችን ሲያዩ ከእነርሱ እንደ አንዱ የመሆን ፍላጎት ያድርባቸዋል፡፡ ሌላው ቀርቶ ሲኒማ ቤት... Read more »
‹‹መንግሥት ሥራውን ይሠራል፤ ሕዝብን ይመራል። ጊዜው ሲያልቅ በየትኛውም መንገድ የሚቀየርበት አጋጣሚ ይፈጠራል። በጣም የሚደንቀኝ ግን በሥልጡን ዓለም የሚኖሩ አንዳንድ ዲያስፖራዎች ይህንን አያውቁም። ወይም ድርጊታቸው በሙሉ ይህን እንደማያውቁ አስመስሏቸዋል። ›› ሲል ተሰማ መንግሥቴ... Read more »
ኢትዮጵያ ከ60 በመቶ በላይ የሚሆነው መሬቷ ቆላማና እርጥበት አጠር ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በተደጋጋሚ ለድርቅ አደጋ ተጋላጭ ናት። በአንፃሩ ደግሞ ሰፊ የከርሰ ምድርና ገፀ ምድር ውሃ ሀብት ያለው በዚሁ አካባቢ ነው። ይሁንና ያለውን... Read more »
የአዲስ ዘመን ዝግጅት ክፍል ፍረዱኝ በተሰኘው አምዱ ታኅሣሥ 10 ቀን 2016 ዓ.ም «ያለ ካርታ 52 ዓመታትን የዘለቀው የገነት አጸደ ሕፃናት ትምህርት ቤት» በሚል ርዕስ አንድ የምርመራ ዘገባ ለሕዝብ ማቅረቡ ይታወቃል፡፡ በዚህ ዘገባ... Read more »