የዛሬው የዘመን እንግዳችን ካፒቴን መርሻ ግርማ ይባላሉ፡፡ ተወልደው ያደጉት አዲስ አበባ ከተማ እንጦጦ ራጉዔል ቤተ ክርስቲያን አካባቢ ነው፡፡ አባታቸውን ጨምሮ ቤተሰቦቻቸው የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች ናቸው፡፡ እንግዳችን አባታቸውን በሞት የተነጠቁት ሕጻን ሳሉ በመሆኑ... Read more »
እኤአ 1871 ቅኝ ገዢ ሀገራት አፍሪካን ለመቀራመት በርሊን ላይ ስምምነት አደረጉ። በስምምነቱ መሰረትም የወቅቱ ቅኝ ገዢዎች የአፍሪካ ሀገራትን ቀስ በቀስ በመዳፋቸው ስር ማድረግ ጀመሩ፡፡ የአፍሪካ ሀገራትም ስር ለሰደደ ጭቆና፤ ባርነት፤ ጉስቁልናና እንግልት... Read more »
ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ እድገት በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መበልፀግ የላቀ ድርሻ እንዳለው ይታመናል። ኢትዮጵያም በተለይም የምጣኔ ሀብቷን ለማሳደግና በዘርፉ ሰፊ የሥራ እድል ለመፍጠር ያስችላት ዘንድ የተለያዩ የልማት ግቦችን አቅዳ ስተገብር ቆይታለች፡፡ ለዚህም ይረዳት ዘንድ... Read more »
የዛሬው የምርመራ ዘገባችን በቀድሞው የደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል በአሁኑ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ሸካ ዞን የኪ ወረዳ የተፈጠረን አንድ ውዝግብ ያስመለክተናል:: በዚህ ወረዳ ጻኑ፣ ዳርሙ ፣ ሰላም ሰፈር እና... Read more »
በቅኝ አገዛዝ ስር የነበሩ የአፍሪካ ሀገራትን ነጻ የማውጣት ዋና ዓላማን አንግቦ በ 32 ነጻ የአፍሪካ ሀገራት የተመሰረተው ድርጅቱ ዛሬ 55 ሀገራትን በአባልነት አቅፏል:: ድርጅቱ ከምስረታው ጀምሮ እንደ ደቡብ አፍሪካና ዚምባብዌ ያሉ በቅኝ... Read more »
ቀይ ባህር በአፍሪካ እና በእስያ መካከል የሚገኝ የውሃ አካል ሲሆን ትልቅ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ጂኦሎጂካል ጠቀሜታ አለው። ባህሩ በምዕራብ ከግብፅ፣ በምሥራቅ ሳውዲ አረቢያ እና በደቡባዊ ሱዳን ይዋሰናል ይህም ለንግድ እና ወታደራዊ እንቅስቃሴ... Read more »
እናት እና ልጅ በአንድ ቤት ውስጥ መኖር ከጀመሩ ከሦስት አስርት ዓመታት በላይ ተቆጠሩ። ልጅ ምንም እንኳ ፊደል ቆጥሮ፤ ሥራ ይዞ፤ ኑሮ መስርቶ ከእናቱ ቤት ወጥቶ ቤተሰብ መመሥረት ቢኖርበትም፤ ያ አልሆነም፡፡ አዲስ አስራት... Read more »
የዛሬው የዘመን እንግዳችን ወይዘሮ ሕይወት አዳነ ይባላሉ፡፡ አፍሪካውያን ሃብታም ሆነው በግጭት ማለቅ የለባቸውም የሚል ሃሳብ ይዘው 19 ሺ ኪሎ ሜትሮችን በመጓዝ በ14 የአፍሪካ አገራት ቅስቀሳ አካሂደዋል፡፡ አዲስ አበባ ተወልደው አዋሬ አካባቢ ያደጉት... Read more »
ኢትዮጵያውያን አንድነት መለያቸው፤ ማሸነፍ ታሪካቸው ነው። ኢትዮጵያውያን ሲተባበሩ የማይደረምሱት ተራራ፤ የማያሸንፉት ጠላት፤ የማይወጡት አቀበት አይኖርም። ኢትዮጵያ ነጻነቷን አስከብራና የጥቁር ሕዝቦች መከታ ሆና የዘለቀችው በሕዝቦቿ ትብብርና አንድነት ነው። ትላንት ኢትዮጵያውያን አድዋ ላይ ቅኝ... Read more »
በኦሮሚያ ከሚገኙ 23 ዞኖች መካከል አንዱ ምዕራብ ሐረርጌ ነው። 15 ወረዳዎች እና 512 ቀበሌዎች አሉት። አዋሳኞቹም ምሥራቅ ሸዋ፣ ምሥራቅ አርሲ፣ ባሌ፣ ሶማሌና አፋር ክልሎች ናቸው። ምዕራብ ሐረርጌ በመካከል ላይ የምትገኝ የወጪ ንግድ... Read more »