«አፍሪካ ከአውሮፓ ቅኝ ግዛት ነፃ እንድትወጣ የዓድዋ ድል ትልቁን ሚና ተጫውቷል» -ፀጋዬ ዘለቀ (ዶ/ር) በጅማ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ትምህርት ክፍል መምህር እና ተመራማሪ

በወቅቱ ሰሜን ሸዋ ክፍለ ሀገር ተብሎ በሚጠራው ጎጃም መስመር ጉለሌ በሚባል ቦታ የተወለዱ ሲሆን፤ ለከተማ ቅርብ አካባቢ ይኖሩ ስለነበር እንደአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ትምህርት ቤት ለመድረስ ብዙ ርቀት መጓዝ አይጠበቅባቸውም ነበር፡፡ በግምት ከአንድ ኪሎ... Read more »

 “ዓድዋ ስለ ፍትሕና ነፃነት  የተደረገ የሰው ልጆች ሁሉ ድል ነው”  – መምህር በቃሉ ዋቺሶ የፖለቲካል ሳይንስ መምህር

ሀገራችን በበርካታ ድልና የአርበኝነት ታሪኮች በዓለም መድረክ በሰፊው ትታወቃለች። በዚህም ነፃነቷንና ክብሯን በማስጠበቅ ለአፍሪካ ብሎም ለዓለም ቀንዲል ነች። ዓለም በቅኝ ገዢዎች ፉክክር በከፍተኛ ቀውስ ውስጥ በገባችበት በ19ኛው ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያ ነፃነቷን አስከብራ... Read more »

 «ታሪክን ጠለቅ አድርጎ ለተገነዘበ ሰው ዓድዋ ብዙ ምስጢሮችን ያዘለ ነው»  ተባባሪ ፕሮፌሰር አየለ በክሪ (ዶ/ር) የታሪክ ምሁርና ተመራማሪ

ዛሬ 128ኛው የጥቁር ሕዝቦች ድል በደማቅ ሥነ ሥርዓት የሚከበርበት ታላቅ ዕለት ነው፡፡ እለቱ ለነጻነት እና ለፍትህ የተከፈለ አንጸባራቂ ድል ከመሆኑ አንጻር እስካሁንም አቻ ያልተገኘለት ሆኖ ዘልቋል። ድሉ የጥቁር ሕዝቦች አንገት ቀና ያለበት፤... Read more »

 ‹‹ትውልድ የገጠመውን የሥነ-ልቦና ወረራ የሀገሩን ታሪክ በማወቅ ሊወጣው ይችላል ›› – ልጅ ጀርሚያስ ተሰማ እርገጤ  የፊትአውራሪ ተሰማ እርገጤ ልጅ

ልጅ ጀርሚያስ ተሰማ እርገጤ ይባላሉ። በጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር በታሪክ ኃላፊነት እና ተዛማጅ ጉዳዮች ላይ ለሰባት ዓመታት ያህል በኃላፊነት አገልግለዋል። በአሁን ሰዓት ደግሞ የኢትዮጵያን የጀግንነት እና የአርበኝነት ታሪክ ከሚያጠኑ ባለሙያዎች ጋር... Read more »

«የበጋው መብረቅ» ጃገማ ኬሎ ቀኝ እጅ ሌንሴ ኬሎ

ጥንታዊት ኢትዮጵያ የጀግኖች አርበኞች ማኅበር ለስራ ጉዳይ በተገኘሁበት አገጣሚ ነበር ስለ “የበጋው መብረቅ” ጃገማ ኬሎ ቀኝ እጅ ሌንሴ ኬሎ የሰማሁት። በወቅቱ የጃገማ ኬሎ ሴት ልጅ ለጉዳይ ወደ ማኅበሩ ፅህፈት ቤት ጎራ ብላ... Read more »

በደላላ የሚዘወር ኢኮኖሚ እስከመቼ?

ጎረቤታሞቹ ወይዘሮ ፋጤና ወይዘሮ ይመናሹ በጉርብትና ረጅም ጊዜ በመቆየታቸው አንዳቸው የሌላኛቸውን ገመና እስከመሸፈን ደርሰዋል። መኝታ ብቻ ነው የሚለያቸው። አንዷ ቤት ቁርስ ከተበላ፣ ሌላኛዋ ጋር ደግሞ ምሳ ይበላል። እራቱም እንደሁኔታው በአንደኛው ቤት ይሆናል።... Read more »

‹‹የዓድዋ ድል በአህጉር ደረጃም የድል ቀን ተደርጎ ሊከበር የሚገባው ታላቅ የታሪክ እጥፋት ነው›› ሰማኸኝ ጋሻው የታሪክ መምህርና ተመራማሪ

የዓድዋ ድል በየዓመቱ ሲከበር ሁሌም ለኢትዮጵያ የአሸናፊነትና የደስታ፤ ለጣሊያን ደግሞ የተሸናፊነትና የሀዘን ጊዜን የሚያስታውስ ነው። በኢትዮጵያውያኑና በመላ ጥቁር ሕዝቦች ዘንድ የዓድዋ ድል የሚንቦገቦግ የነጻነት ቀንዲል ሲሆን፣ ለጨቋኞችና ለቅኝ ገዢዎች ግን የመሸነፍን መራር... Read more »

 የዓድዋ ዘመን የአንድነት መንፈስ – ስለምን ተሸረሸረ?

ኢትዮጵያ ምንም እንኳ በራሷ ተነሳሽነት አንድን ሀገር ለመበደል አሊያም ለመውረር ስትል ጦር ሰብቃ ባታውቅም፤ ብዙዎቹ ሀገራት ግን ሉዓላዊነቷን ለመዳፈር ድንበሯን ደጋግመው ማንኳኳታቸው አልቀረም፡፡ በተለያየ ጊዜም በኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ላይ ጥቂት የማይባሉ ሙከራዎች መደረጋቸው... Read more »

‹‹የካፒታል ገበያ በግልም ሆነ በመንግሥት በኩል ያሉትን የፋይናንስ ፍላጎቶችን የሚያሟላ ነው ››

-የኢትዮጵያ ሰነድ መዋለነዋዮች ገበያ ዋና ሥራ አስኪያጅ  ጥላሁን እስማኤል (ዶ/ር) የካፒታል ገበያ የተለያዩ ጉዳዮችን ያካተተ ቢሆንም፤ በኢትዮጵያ አሁን ካለው ተጨባጭ ሁኔታ አንፃር በዋናነት መገለጫው የኩባንያ ባለቤቶች ለግለሰቦች ድርሻ የሚሸጡበት አክሲዮን ላይ ያተኮረ... Read more »

 ከሞት ፍርድ እስከ 15 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ያስቀጣው የውንብድና ወንጀል

ሠርቶ ማግኘት አግኝቶ የተሻለ ሕይወት መኖር የብዙ ሰዎች ሕልም ነው። ሰዎች መኖር ለሚፈልጉት የምቾት ኑሮ ሲሉ ያዋጣኛል ያሉትን መንገድ በሙሉ ይከተላሉ። ገሚሱ ጥሮ ግሮ በላቡ ያፈራውን ሀብት ለመጠቀም ሲነሳ ገሚሱ ደግሞ ያለፋበትን... Read more »