የወላይታ ዞን ባለፉት ጥቂት ዓመታት ከሰላም አኳያ ፈተና ውስጥ እንደነበር የሚታወስ ነው። የተረጋጋ ሁኔታ ውስጥ ያልነበረበት ዋናው ምክንያት ደግሞ ከ”ክልል እንሁን” ጥያቄ ጋር ተያይዞ የመጣ ሲሆን፤ ለጥያቄው ምላሽ እስከሚገኝም በሕዝቡ መካከል በብዙ... Read more »
የዓለማችን ራስ ምታት እየሆነ የመጣው ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር “ዘመናዊ ባርነት” እየተባለ ይጠራል። ድርጊቱን ለመከላከል የዓለም መንግሥታት ድንበራቸውን ከመዝጋት አንስቶ የተለያዩ አዋጆችን፣ ደንቦችንና ስትራቴጂዎችን በማውጣት ቢንቀሳቀሱም ውጤት ለማስመዝገብ እንደተሳናቸው በተለያዩ አጋጣሚዎች ሲነገር ሰምተናል።... Read more »
የዛሬ የዘመን እንግዳ ኮሚሽነር ብሌን ገብረመድህን ይባላሉ። ትውልድና እድገታቸው በአዲስ አበባ መርካቶ መሳለሚያ አካባቢ ነው። የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በናዝሬት ትምህርት ቤት ተከታትለዋል። የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ደግሞ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሕግ ትምህርት ክፍል... Read more »
ዘመናችን የማኅበራዊ ሚዲያ ዘመን ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ የኤሌክትሮኒክስና የሕትመት ሚዲያው ኋላቀር ተብሎ የተፈረጀበትና ፌስቡክ፤ ትዊተር፤ ቴሌግራም፤ ቲክቶክ እና የመሳሰሉት በዘመናዊነት ተፈርጀው ሰፊ ተቀባይነትን አግኝተዋል፡፡ የብዙዎችም ምርጫ ሆነዋል፡፡ አሁን ዘመኑ የደረሰበት የኢንተርኔት... Read more »
የሽግግር ፍትህ ዓላማው የተሟላ ሰላምን ማስፈን ከእርስ በእርስ ጦርነት፣ ግጭት እና ጭቆና በመውጣት፣ በፖለቲካና በዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ትርጉም ያለው ሽግግር ማድረግ ነው። የሽግግር ፍትህ ሥርዓት መዘርጋቱ ዘላቂ ሰላም፣ እርቅ እና ፍትህ በማስገኘት... Read more »
በአረንጓዴ ደኖች የተሸፈነው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል፤ ከ2010ሩ ሀገራዊ ለውጥ ማግስት፣ የሕዝቦች ጥያቄዎች ተደምጠው ምላሽ ማግኘት መጀመራቸውን ተከትሎ 11ኛ ክልል ሆኖ የተመሠረተ ነው፡፡ የክልሉ በደን መሸፈን ተፈጥሯዊ «ኦርጋኒክ» የሆኑ ማር ፣... Read more »
ኢጣሊያኖች እ.አ.አ በ1888 ከሸዋው ንጉስ ምኒልክ ጋር ለመፈራረም የውጫሌን ውል አዘጋጁ። ኢጣሊያ ኤርትራን ከወረረች በኋላ የተዘጋጀው ይኸው ውል ኢጣሊያ በባሕር ዳርቻ ቅኝ ግዛት ላይ ያላትን ጥያቄ እውቅና እንዲሰጥ ተደርጎ የተመቻቸ ነበር። ውሉ... Read more »
ሰላም የሁሉ ነገር ዋስትና ነው። ሰርቶ የመለወጥ፣ ወልዶ የማሳደግ፣ ወጥቶ የመግባት፣ ዘርቶ የማፍራት በአጠቃላይ በሰው ልጆች የዕለት ተዕለት ተግባር ውስጥ ከምንተነፍሰው አየር ያልተናነሰ ዋጋ አለው። ሰላም ከሌለ ነገ የለም። ስለ ነገ ማሰብም... Read more »
ላለፉት ስምንት ዓመታት የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ፕሬዚደንት ሆነው ያገለገሉት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን፤ ስማቸውም ታሪክ አለው። በውጭው አጠራር ሚድል ወይንም በመካከል ላይ ያለው ጆቴ የሚለው ነው ታሪክ ያለው። እርሳቸው እንደነገሩን፤... Read more »
‹‹ ዓድዋ በዲፕሎማሲው መስክ እኩል የመደራደር ብቃት እንዲኖረን ያደረገ ግዙፍ ድል ነው ›› አምባሳደር እሸቴ ጥላሁን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ
የአፍሪካ የነፃነት ምልክት ነው፤ አፍሪካውያንና ጥቁር ሕዝቦች በአንድ ድምፅ ከፍ አድርገው የሚናገሩት ደግሞም የሚኮሩበት ድል ነው፤ ዓድዋ! ። 1888 ዓ.ም ሰውን በቆዳ ቀለም ለይቶ፤ ደካማና ኃያል፤ ገዢና ተገዢ፤ ባሪያና ጌታን ታሳቢ አድርጎ... Read more »