በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከሚፈጸሙ ሥርዓተ አፅዋማት አንዱ ኢየሱስ ክርስቶስ የሰውን ልጅ ለማዳን በመስቀል ላይ መሰቀሉን በማሰብ የሚከናወነው የሁዳዴ ፆም ነው። ፋሲካም በመባል ይታወቃል። በዚህ የፆም ወቅት በገና የተባለው የዜማ መሣሪያ ደግሞ... Read more »
ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ወደተለያዩ አገልግሎት መስጫ ተቋማት የሄደ ሰው በተደጋጋሚ ከሚያደምጣቸው ቃላት መሃል ‹‹ኔት ወርክ የለም ››የሚለውን አባባል የሚስተካከል ያለ አይመስለኝም፡፡ ግብር ለመክፈል ኔት ወርክ የለም፤ የኤሌትሪክ ቢል ለመክፈል ኔት ወርክ ለም፤... Read more »
በኦሮሚያ ክልል የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝ ነው፡፡ ዞኑ በገበታ ለሀገር መርሃ ግብር ውስጥ ከተካተቱ እና በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አነሳሽነት ተገንብተው ለምረቃ ከበቁ ፕሮጀክቶች... Read more »
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል 11ኛ ክልል ሆኖ ከተመሰረተ ሁለት ዓመት አልፎታል። ለክልሉ መመስረት ዋና መነሻ የሆነው ደግሞ በሕዝቦች ሲነሱ የነበሩ የፍርሃዊ ተጠቃሚነት፤ ራስን በራስ የማስተዳደር መብት፤ የመልማት ፍላጎት፤ ፍትሃዊ የሀብት ክፍፍል... Read more »
ኢትዮጵያ ትገለገልባቸው የነበሯትን ምጽዋና አሰብ ወደቦችዋን ካጣች ጊዜ ጀምሮ የባሕር በር አልባ ከሆነችም ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ አሁን ደግሞ በሰለጠነ ዲፕሎማሲና በሰጥቶ መቀበል መርህ በሊዝ የወደብ ባለቤት ለመሆን የሚያስችላትን ከሶማሊ ላንድ ጋር የመግባቢያ ሰነድ... Read more »
የተሟላ የመንገድ መሠረተ ልማት ሲኖር የገጠሩን ነዋሪ ከከተማው በማገናኘት፣ የትራንስፖርት አገልግሎትን በማሳለጥ፣ ለተሽከርካሪ ደህንነት፣ ለተጓዡም ምቾት በመስጠት፣ ኢኮኖሚን ለማነቃቃት፤ አርሶ አደሩ ያመረተውን ምርት ገበያ ለማውጣት፣ ሸማቹም በበቂ አቅርቦትና በተመጣጣኝ ዋጋ ለመሸመት ያስችላል።... Read more »
ገና በአፍላው የወጣትነት ዘመኗ ነበር የተሳሳተ ግንኙነት ውስጥ የገባችው። በወጣት ልቧ አፈቀረኩሽ ያላትን ሰው ተከትላ ከቤተሰቦቿ ኮበለለች። የተወለደችበትን አካባቢ የተወችለት አጋሯ አንዴ እጁ ካሰገባት በኋላ ያሰቃያት ጀመር። እሱ ቁጭ ብሎ እሷ ሰርታ... Read more »
በእድሜው ሳይሆን፤ እየሠራ ባለው ሥራ ከበሬታ የሚሰጠው አንደበተ ርቱዕ ሰው ነው። ለሃይማኖታዊ ሥርዓት መገዛት፣ የተማረውን፣ ያወቀውን፣ ያለውን ለሌሎች ማካፈል ከልጅነቱ የጀመረው በጎ ተግባር ነው። እርሱ በእምነቱ፤ ሌሎችም በእምነታቸው የፀኑ እንዲሆኑ፣ ለወገናቸው እና... Read more »
ባለፈው ሳምንት ማብቂያ ዓርብ መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም. ምሽት ላይ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የገንዘብ ዝውውር ሥርዓት ላይ ችግር ተፈጠረ። የተፈጠረው ችግርም ከባንኩ የዲጂታል ሥርዓት ጋር የተያያዘ መሆኑን የባንኩ የሥራ ኃላፊዎች በሰጡት... Read more »
ዩኒቨርሲቲዎች ከሚኖራቸው ዓለም አቀፋዊ፣ ሀገራዊና ክልላዊ ጠቀሜታ አኳያ በሶስት ዋና ዋና ተልዕኮዎች የተለዩ መሆናቸው ይታወቃል። ይኸውም የምርምር ዩኒቨርሲቲዎች፣ አፕላይድ (የትግበራ) ሳይንስ ዩኒቨርሲቲዎች እና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች በሚል ነው። በአራተኝነት የተቀመጡት ደግሞ አጠቃላይ... Read more »