ታላቅ ተስፋ ለሴቶች የሰነቀው የዓባይ ግድብ

ምዕራብ ጎጃም ደጋ ደሞት ወረዳ ተወልዳ እንዳደገች ትናገራለች ምንታምር ተመስገን። ምንታምር በነፋሻዋማ የገጠር ወረዳ ተወልዳ ያደገች ሲሆን እድሜዋ ለትምህርት እንደደረሰ ነበር ከመኖሪያ ቀዬዋ በእግር ከአንድ ሰዓት በላይ የሚያስጉዝ ትምህርት ቤት የገባችው። ቤታቸው... Read more »

የኢትዮጵያውያን የመቻል አቅም ማሳያው – ዓባይ ግድብ

ኢትዮጵያውያን የማይደፈር የሚመስለውን ደፍረው፣ የማይቻል የሚመስለውን ችለው በአንድነት የጀመሩትን፣ በአንድነት በማጠናቀቅ ምዕራፍ ላይ ይገኛሉ። ለእዚህ ደግሞ ብዙ ዋጋ ከፍለዋል። በከፈሉት ዋጋም ልክ ዛሬ የግድቡን ግንባታ 95 በመቶ አድርሰዋል። ፡ መጋቢት 24 ቀን... Read more »

ጎብኚዎቹን አምባሳደሩ ያደረገው ግድብ

የአባይ ግድብ ግንባታ የዛሬ 13 ዓመት መጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ.ም በይፋ ከተበሰረበት አንስቶ ኢትዮጵያውያን ግድቡ እውን እንዲሆን ከፍተኛ ርብርብ አድርገዋል። መንግስታቸው ባደረገላቸው ጥሪ መሰረት ድጋፋቸውን አደባባይ በመውጣት ባረጋገጡትና ግንባታውን ለመደገፍ ቃል... Read more »

የመንግሥታት መቀያየር ያላነቀፈው የሕዝብ ራዕይ

የዛሬ 13 ዓመት መጋቢት 24 የመሰረት ድንጋዩ ተጥሎ የተጀመረው የዓባይ ግድብ 95 በመቶ ያህሉ ግንባታ መጠናቀቁን ይፋ ተደርጓል። የመላው ኢትዮጵያውያን የዘመናት ሕልም የሆነው ግድብ በመጨረሻም መሬት ነክቶ ወደ መጠናቀቂያ ምእራፍ ላይ ደርሷል።... Read more »

ዓባይ የሁሉም ምንጭ

‹‹ዓባይ የግብጽ ሕይወት ነው›› የሚለው የግብጽ ትርክት ዓለም አቀፍ ሆኗል። ይህ ቃል ግን በምሁራኖቻቸው ተቀርጾ በፕሮፖጋንዳቸው ዝነኛ የሆነ ነው። ለመሆኑ ዓባይ ለኢትዮጵያ ምንድነው? ዓባይ ለኢትዮጵያ ሁሉንም ነገር ነው። የሁሉም ነገር ምንጭ ነው።... Read more »

የግድቡን ኢኮኖሚያዊ ፋይዳዎች ስናስብ …

ኢትዮጵያ ተፈጥሮ ከለገሳት ሀብቷ እንዳትጠቀም ሲሸረቡ የኖሩት ሴራዎች በፅናት ታልፈው፣ ‹‹ኢትዮጵያውያን የውጭ ርዳታ ካላገኙ በስተቀር ግዙፉን ግድብ አይገነቡትም…›› የሚሉት የንቀት ሃሜቶች ነጭ ውሸት መሆናቸው ተረጋግጦ፣ በዘር፣ በእምነትና በፖለቲካ ልዩነት ያላቸው ኢትዮጵያውያን በግድቡ... Read more »

የሕብረተሰብ ተሳትፎ መገለጫ

የሁሉም ኢትዮጵያውያን ዐሻራ እያረፈበት ያለው የዓባይ ግድብ ግንባታ የመሠረት ድንጋይ ተጥሎ ግንባታው ከተጀመረ እነሆ 13 ዓመታት ተቆጠሩ፡፡ ከምሥረታው ጊዜ አንስቶ አሁን ለደረሰበት የማጠናቀቂያ ምዕራፍ የሕብረተሰቡ ተሳትፎ ወሳኝ እንደመሆኑ፣ በተለያዩ ሕዝባዊ ንቅናቄዎች፣ ማህበራዊ... Read more »

“በሚመጣው ዓመት መጨረሻ አስራ ሶስቱም ተርባይኖች ሥራ ይጀምራሉ ” – አረጋዊ በርሔ (ዶ/ር) የሕዳሴው ግድብ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ዋና ሥራ አስፈፃሚ

በተለያዩ የዓለም ሴራዎች እና ከውስጥም ባሉ ሰፋፊ ችግሮች ሳቢያ ከድህነት ጋር ተጣብቃ የኖረችው ሀገር፤ ከመሠረቱ የሕዝቡን ሕይወት መቀየር የሚችል ብድር ይሰጠኝ በዓባይ ወንዝ ላይ ኃይል ማመንጫ ልገንባ ስትል ሴረኞቹ ከለከሉ። ርዳታቸው ሕዝቡ... Read more »

 “በሕዳሴ ግድቡ ስኬት ሊመሰገንና እውቅና ሊሰጠው የሚገባው የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው”  – አቶ አማን አሊ የጽህፈት ቤቱ የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር

ኢትዮጵያውያን ለ13 ተከታታይ ዓመታት አልሰለቹም፤ አልታከቱምም። ድካማቸውም ሆነ ልፋታቸው ከንቱ ሆኖ አልቀረም። አንዴ “ተሸጠ” ሌላ ጊዜ ደግሞ “እንዳይገነባ ተከለከለ” እየተባለ የኢትዮጵያውያኑ እድገትና ልማት ጠል በሆኑ አካላት ሲነገርበት የነበረው ሟርት ከሽፎ የተደከመለት ታላቁ... Read more »

የወለደን አባት በሞት ….

ጥሩ አባትነት ከብዙ ዓመታት በኋላ ትርጓሜው እየተቀየረ የመጣ ይመስላል። በአሁኑ ሰዓት ስለ ልጆቻቸው ስሜት የሚጨነቁና በተሻለ መልኩ ከልጆቻቸው ጋር ጊዜ የሚያሳልፉ አባቶች እንደ ጥሩና አስተዋይ አባት ይታያሉ። በአጠቃላይ በሚባል ደረጃ እስከ ጎርጎሳውያኑ... Read more »