የደቡብ ምዕራብ ሕዝቦች ክልል እንደ ክልል ራሱን ችሎ ሲቋቋም በቢሮ ደረጃ ከተመሠረቱ መሥሪያ ቤቶች መካከል የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ አንዱ ነው፡፡ እናም በክልል የሚገኙ ከተሞች እንዲዘምኑና የከተማነት ደረጃ እንዲያሟሉ የማድረግ ኃላፊነት ለዚህ... Read more »
የንግድ ሥራ ማለት ሸቀጦችንና አገልግሎቶችን ለዋጋ ሲባል መሸጥ፣ ማስተላለፍና መለወጥ ነው። ይህ ሁሌ የሚከናወን የግብይት ሂደት ሲሆን፤ ለትርፍ ሲባል የሚከናወን ነው። በዋናነት ደግሞ ርግጠኛነት የሌለው የመክሰርና የትርፉማነት ውጤት ሊያስከትል የሚችል ባህሪም እንዳለው... Read more »
በኦሮሚያ ብሔራዊ፣ ክልላዊ መንግሥት፣ በምስራቅ ሸዋ ዞን የምትገኘው የስምጥ ሸለቆዋ እንቁ አዳማ፤ የንግድ፣ የቱሪዝምና የኮንፍረንስ ማዕከል መሆኗ ይታወቃል። በስድስት ክፍለ ከተማ እና በ 19 ወረዳዎች በተዋቀረች በዚህች ከተማ፤ ከቱሪዝምና ከኮንረፍረንስ ከተማነቷ ጎን... Read more »
እናትነት ታላቅ ስጦታ ነው። ይህን ስጦታ አክብሮ መያዝ ለእናቶች በተፈጥሮ የተሰጠ ፀጋ ነው። እናትነት ደመነፍሳዊነት ነው እስኪባል ድረስ የእናትና ልጅ ቁርኝቱ የእናትነት ስሜቱ ይለያል። ሴቶች እናት ተብለው ከተጠሩባት ቀን አንስተው ለልጃቸው የሚሰጡት... Read more »
ወጣቷ፣ በአዳማ ከተማ በአባ ገዳ ክፍለ ከተማ የኦዳ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ናት፤ ውልደቷ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በአርሲ ዞን፣ በሌ ገስጋር ወረዳ ሲሆን፣ የቀበሌዋ መጠሪያ ስም ደግሞ በሌ ይባላል። አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ... Read more »
ከፅንፍ ረጋጮቹ ተርታ መሰለፍ እንደማይፈልጉ ደጋግመው የሚገልፁት ተሰማ መንግሥቴ፣ ገብረየስ ገብረ ማሪያም እና ዘውዴ መታፈሪያ ጠርሙስ እያጋጩ ይከራከራሉ:: ፅንፈኛ መባልን ሁሉም እንደማይፈልጉ ቢገልፁም፤ በተቃራኒው በንግግራቸው ውስጥ ፅንፍ ሲረግጡ ማስተዋል አያዳግትም:: በተለይ በዕልህ... Read more »
ሰዎች የመኖሪያ አካባቢያቸውን ቀይረው ኑሮአቸውን በሌላ አካባቢ የሚያደርጉት፣ ሀገራቸውንም ለቀው ወደ ተለያዩ የዓለም ሀገር የሚሰደዱት በአብዛኛው የተሻለ ኑሮን ፍለጋ ነው፡፡ የሀገራችንን ተጨባጭ ሁኔታ ስንመለከተው በተለይም ወደመካከለኛው ምሥራቅ ሀገሮች የሚሄዱ በቤት ሠራተኝነት ጭምር... Read more »
የኢትዮጵያ የአፈር ሀብት መረጃ ፕሮጀክት ጥናት መሰረት እየታረሰ ካለው የመሬት ሽፋን 43 በመቶው በአሲዳማነት የተጠቃ ነው። ከዚህ ውስጥም 28 በመቶ ጠንካራ አሲዳማ ሲሆን ይህም አጠቃላይ ከሚታረሰው መሬት ሦስት ነጥብ አንድ ሚሊዮን ሄክታር... Read more »
አቶ ኡስማን ሱሩር በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የግብርንና ገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪና የግብርና ቢሮ ኃላፊ ኢትዮጵያ የተቀናጀ ግብርና ልማት መተግበር በመጀመሯ በዘርፉ ተጨባጭ ለውጥ እያመጣች መሆኑ ይጠቀሳል፡፡ በዋናነት የምግብ... Read more »
ይወዳታል ከልቡ። ፍቅር እንዲህ ከሆነ በአፍንጫዬ ይውጣ በሚባል ልክ ያፈቅራታል፡፡ ፍቅር መገለጫው ሳይገባው ግን ያፈቅራታል። ዓይኑ ስር ሆና ምን እያሰበች ይሆን ብሎ በቅናት የሚቃጠል ዓይነት ሰው ነው። በሁለቱ መካከል ያለው የእድሜ ልዩነት... Read more »