ከተሞች በሚያከናውኗቸው መሠረተ ልማቶች እና በሌሎች በተለያዩ አስተዳደራዊ ጉዳዮች በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጭ ካሉ ከተሞች ጋር የእህትማማችነት ግንኙነት በመፍጠር ለጋራ ችግራቸው በጋራ ይሰራሉ። በኢትዮጵያም የከተሞች የእህትማማችነት ስምምነት በበቂ ሁኔታ ያደገ ባይሆንም፤ አዲስ... Read more »
የደቡብ ምዕራብ ሕዝቦች ክልል ገበያ ተኮር በሆኑ ምርቶችን በማምረት ይታወቃል:: እነዚህ ምርቶች ደግሞ ለሀገራችን ከፍተኛ ገንዘብ የሚያስገኙ፣ ለወጪ ንግዱም ከፍ ያለ አበርክቶ ያላቸው ናቸው:: በዚህም እንደ ቡናና ሻይ ያሉ ከፍ ያለ ኢኮኖሚያዊ... Read more »
ዘንድሮ በ130 ሺህ የችግኝ ጣቢያዎች በዚህ ዓመት ብቻ የሚተከሉ 7 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኞች ተዘጋጅተዋል። ከሌላ ጊዜው በተለየ መልኩ ችግኞቹ የሚተከሉባቸው ሥፍራዎች ቀድመው ተለይተዋል። ችግኞች የሚተከሉባቸውን ቦታዎች ከመለየት ባሻገር፤ የመሬቱን ትክክለኛ መረጃ... Read more »
የአየር ንብረት ለውጥ ከሚፈጥረው ተጽዕኖ ለመውጣት፣ ዓለምን ከመጥፋት የመታደግ ዓላማን በማንገብ በየሀገሩ የአረንጓዴ ልማት ሥራዎች ይከናወናሉ። ይሄንኑ በሰፊው እያከናወኑ ካሉ ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ አንዷ ናት። ኢትዮጵያ ለዓለም ማህበረሰብ 22 ሚሊዮን ሔክታር መሬት... Read more »
ተጋብተው አብረው መኖር የጀመሩት በ2004 ዓ.ም ነበር። በፍቅር ተሳስበው በጓደኝነት ቆይተው በመጨረሻም በሀገር ወግ ሽማግሌ ተልኮ ነበር የተጋቡት። የሚዋደዱ የሚመስሉ ባልና ሚስቶች ነበሩ። ስሞቻቸውን በቁልምጫ መጠራራት መለያቸው ነበር። ከቁልምጫ አልፎ በስም መማማል... Read more »
የፖለቲካ ቁርጠኝነት ከሚታይባቸው ነገሮች መካከል የዴሞክራሲ ተቋማት ግንባታ አንዱ ነው:: ለግንባታው ደግሞ ነፃና ገለልተኛ እንዲሁም ጠንካራ ተቋማት መገንባት የሚጠይቅ ተግባር መሆኑ አያጠያይቅም፡፡ መንግሥት በአሁኑ ወቅት በዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ሂደት እያጋጠሙ ያሉ ችግሮችን... Read more »
የፀሐይዋ ድምቀት በእድሳት ላይ ላለችው አዲስ አበባ የተለየ ውበት ሰጥቷታል:: በየቀኑ የሚሠራውን የሚከታተለው ገብረየስ ገብረማሪያምም በየቀኑ እያየ የተለየ የደስታ ስሜት እየተሰማው ሞቅ እያለው፤ እያላበው ልብሱን በየቀኑ መቀየር ከጀመረ ውሎ አድሯል:: ተሰማ መንግሥቴ... Read more »
ኢትዮጵያ በ2016 በጀት ዓመት በ7ነጥብ 9በመቶ ለማደግ ዕቅድ አስቀምጣ እንቅስቃሴዎችን በማድረግ ላይ ትገኛለች። ሀገሪቱ ያስቀመጠችው እቅድ እንደሚሳካም የዓለም የገንዘብ ድርጅትን ጨምሮ ሌሎች ዓለም አቀፍ ተቋማትም መደገፋቸው የሚታወስ ነው። ከዚህ አንጻር ባለፉት ዘጠኝ... Read more »
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ለውጡ ከመጣ ወዲህ እንደ አዲስ የተዋቀረ ክልል ነው፡፡ በክልሉ የተለያዩ ማዕድናት፣ በማር፤ በቡና እና በቅመማ ቅመም በስፋት ይገኛሉ፡፡ ክልሉ አዲስ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ቀደም ብሎ ሲንከባለሉ... Read more »
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የገጠር መሬት አስተዳደር አጠቃቀም ረቂቅ አዋጅ ላይ የመሬት ይዞታን በማስያዝ ብድር ማግኘት የሚያስችል ድንጋጌ ተካቶበት የቀረበውን አዋጅ ከሰሞኑን አፅድቋል። በረቂቅ አዋጁ እንደተብራራው አርሶና አርብቶ አደሮች ከመሬታቸው ያለ መፈናቀል... Read more »