ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከዓለም አቀፍ ህግ አንፃር

አገራችን ኢትዮጵያ ናይል ለሚባለው የዓለም ረጅሙ ወንዝ በጥቁር ዐባይ አማካኝነት 86 በመቶ የሚሆነውን ውሃ የምታዋጣ ናት። ይሁን እንጂ የታችኛው የወንዙ ተፋሰስ ሀገራት በዋናነት ግብጽና ሱዳን ለናይል ምንም አይነት አስተዋጽኦ ሳያደርጉ የወንዙ ብቸኛ... Read more »

ለእውነት ያልተከፈቱ ልቦች…

ምህረት ሞገስ እማማ ውብዓለም አተኩሮ ላያቸው እንደስማቸው ውብ ናቸው። ‹‹ መልከ ጥፉን በስም ይደግፉ›› የሚለው አባባል እማማ ውብዓለምን በፍፁም አይመለከታቸውም። እሳቸው ስያሜን ዓመለወርቅ አስብለው አመለጥፉ እንደሚሆኑት ዓይነት አይደሉም። እንደስማቸው ውብ ብቻ ሳይሆን... Read more »

ትውልዶች መልስ ያጡለት ፣ የሚያጡለት ጥያቄ…!?

  በቁምላቸው አበበ ይማም(ሞሼ ዳያን) fenote1971@gmail.com  አሸባሪው ህወሓትን ይቺ ሀገር ምን ብትበድለው …! ይህ ሩህሩህና ደግ ሕዝብስ በምን እዳው ነው …! ? እንዲህ አምርሮ የሚጠላቸው !? ለልጆቹ እንደሚሳሳ መልካም አባት ዊንጌት ቢሉ ቀዳማዊ... Read more »

ዲያስፖራው – የሉአላዊት ኢትዮጵያ ዘብ

አቤል  የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት ከወራት በፊት በትግራይ ክልል ህግ የማስከበር ዘመቻ ካካሄደ እና የሽብር ቡድኑን ህወሓትን ከደመሰሰ በኋላ በሀገር ውስጥ በጦሩ ግንባር የተሸነፉት የህወሓት ጀሌዎች የጦርነት አውድማውን ወደ ዓለምአቀፉ የዲፕሎማቲክ መድረክ በመውሰድ... Read more »

የሕፃናቱን የትምህርት ጉዞ ጋሬጣ የመንቀል ሂደት

 ወርቅነሽ ደምሰው ባለፈው ረቡዕ መጋቢት 8 ቀን 2013 ዓ.ም እትማችን ‹‹በቆሻሻ የተፈተነ የሕፃናቱ የትምህርት ጉዞ›› በሚል ርዕስ በመዲናችን አዲስ አበባ ከተማ በቀድሞ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13፤ በአዲሱ ክፍለ ከተማ ለሚ ኩራ... Read more »

‹‹ኢትዮጵያውያን በጠነከርን ቁጥር ግብጾች እየተረበሹ ይመጣሉ›› – ዶክተር በለጠ ብርሃኑ በህዳሴ ግድቡ የቴክኒክ ባለሙያ ቡድን አባል

ዶክተር በለጠ ብርሃኑ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በሲቪል ምህንድስና ትምህርት ክፍል መምህር ናቸው። ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጋር ተያይዞ በተመሰረተው ብሄራዊ ገለልተኛ የሳይንቲፊክ ቡድን እስከቅርብ ጊዜ ድረስ የኢትዮጵያ ቡድን አስተባባሪ ነበሩ፣... Read more »

‹‹የሰው ልጅ የመጀመሪያ ስህተቱ የመጣበትን መርሳቱ ነው››- ተባባሪ ፕሮፌሰር ተስፋዬ አለሙ ‹‹የሰው ልጅ የመጀመሪያ ስህተቱ የመጣበትን መርሳቱ ነው›› ተባባሪ ፕሮፌሰር ተስፋዬ አለሙ

 ተባባሪ ፕሮፌሰር ተስፋዬ አለሙ ይባላሉ።በአካባቢ ልማትና የትምህርት ጥራት ላይ በሚኖሩበት አካባቢ ሽልማት ያገኙና አሁንም ይህንን ሥራቸውን ለሽልማት ሳይሆን ለውጤት፣ ለለውጥ ብለው የሚያከናውኑ ናቸው።በኢትዮጵያ ደረጃ መዳቢዎች ፣ በኢትዮጵያ ባይሎጂካል ሶሳይቲ ፀሐፊነት እንዲሁም በኢትዮጵያ... Read more »

ዛሬም ያላባራው የአሸባሪው ህወሓት የተንኮል ሴራ

ከወራት በፊት ለሀገር ዳር ድንበር ዘብ የቆመውን የመከላከያ ሰራዊት ነክቶ አይቀጡ ቅጣት የተቀጣው የህወሓት አሸባሪ ቡድን ዛሬም በመሸገበት ሆኖ እንደለመደው ሀገር ለማፍረስና ህዝብ ለማስጨነቅ በአልሞት ባይ ተጋዳይነት በመፍጨርጨር ላይ ይገኛል:: ባለቀና በተሟጠጠ... Read more »

‹‹ሀገራዊ መግባባት ከተፈጠረ ፖለቲካው ኢኮኖሚውን እንዲከተል የሚገደድበት ደረጃ ላይ ይደርሳል›› አቶ ብርሃነ መዋ የቀድሞ የኢትዮጵያ ንግድ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት

 ዘለግ ያለ ቁመት ለስለስ ያለ አንደበት ያላቸው የሰባ ዓመት ዕድሜ ባለፀጋ ናቸው። ለአስራ ስድስት ዓመታት ኑሯቸውን በአሜሪካ ካደረጉ በኋላ አሁን ወደ እናት ምድራቸው ተመልሰዋል። አንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በሀረር፣ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በደብረ... Read more »

የ1997 የጋራ መኖሪያ ቤት ተመዝጋቢዎች ዕጣ ፈንታ

አዲስ አበቤዎችን ሰቅዘው ከያዙ የተለያዩ ችግሮች መካከል ዋነኛው የቤት ፍላጎት እና አቅርቦት አለመደራረስ ወይም በሁለቱ መካከል ያለው ሰፊ ክፍተት ተጠቃሽ ነው:: ይህን ችግር ለማቃለል መንግሥት በራሱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታን እያከናወነ ቢሆንም፤... Read more »