የአንድ ሀገር የዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ መገለጫ ናቸው ከሚባሉት አንዱ ነጻ፣ ፍትሃዊ፣ ሰላማዊና ዲሞክራሲዊ ምርጫ ማከናወን ነው። ከዚህ አንጻር ጥሩ ታሪክ እንደሌላት የሚነገርላት ኢትዮጵያ 6ኛውን ሀገር አቀፍ ምርጫ የትክክለኛ ምርጫ ምሳሌ ለማድረግ ስትዘጋጅ... Read more »
መንግስት ሰኞ ሰኔ 21 ቀን በትግራይ የተናጠል ተኩስ ማቆም ስምምነት ማወጁ ይታወቃል። በትግራይ ውስጥ ገበሬው ተረጋግቶ የእርሻ ሥራውን እንዲያከናውን እና የእርዳታ ሥራው ከወታደራዊ እንቅስቃሴ ነጻ ሆኖ እንዲሰራጭ እንዲሁም ሰላምን የሚመርጡ አካላት ወደ... Read more »
አንዳንድ ኃይሎች በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ በመግባት ፍላጎታቸውን በሀገሪቱ ላይ ለመጫን ሰፊ እንቅስቃሴዎች ማድረግ ከጀመሩ ውለው አድረዋል ። ኢትዮጵያ ስድስተኛውን ሀገራዊ ምርጫ ለማካሄድና ሁለተኛው የታላቁ ህዳሴ ግድብን ለመሙላት ዝግጅቷን አጠናቃለች።ታዲያ በዚህ ወቅት... Read more »
በምርጫው ህዝቡ አይሳተፍም፣የምርጫው ሁኔታ የደበዘዘ ነው ።ዲሞክራሲያዊና ነጻ ምርጫ አይሆንም። አገሪቱ ጸጥታ ጉዳይ ምርጫ ማድረግ አያስችልም፤ የከፋ መዘዝ ይዞ ይመጣልና ሌላም ሌላም አሉታዊ ነገር ብለዋል። በስድስተኛው አገራዊ ምርጫ የነበረው ሂደት አፍራሽ ኃይሎች... Read more »
ከደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ከሃላባ ዞን ዌራ ድጆ ወረዳ ከበንዶ ቀበሌ 16 የሚደርሱ አርሶ አደሮችን ወክለናል ያሉ ሶስት ግለሰቦች ወደ ዝግጅት ክፍላችን አቤቱታ ይዘው መምጣታቸውን ባለፈው ሳምንት አስነብበናል። ‹‹መሬታችንን ተነጥቀናል፤... Read more »
የሐዋሣ ከተማ በ1952 ዓ.ም በቀዳማዊ ንጉሠ ነግሥት አፄ ኃይለሥላሴ ዘመን የተመሠረተች ሲሆን አመሠራረቷም ከአካባቢው ልምላሜ ጋር ተያይዞ የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ እና የአግሮ ፕሮሰሲንግ ኢንዱስትሪ ልማት ለመዘርጋት ታሣቢ ያደረገ እንደነበረ የተለያዩ የታሪክ ድርሳናት... Read more »
ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ገና ከጥንስሱ ብዙ አዎንታዊና አሉታዊ ሀሳቦችን ያስተናገደ ቢሆንም የአውሮፓውያኑ እና የአሜሪካኖቹ የ‹‹እኔ አውቅልሀለሁ›› ውትወታ ግን ከነበሩ ሀሳቦች ከብዙ በጥቂቱ ጎልቶ፣ ከፍቶና ከርፍቶ የታየበት ወቅት ነበር። ከእነ እኔ አውቅልሀለው ባዮቹ... Read more »
አዊ ዞን በአማራ ክልል ከሚገኙ ዞኖች አንዱ ሲሆን፣ በስሩም 12 ወረዳዎች አሉ። ዞኑ ሶስቱንም የአየር ጸባይ ያካተተ እንደመሆኑ የትኛውም አካባቢ ይበቅላል የተባለውን ሁሉ ሊያበቅል የሚችል ነው። በተለይ አማራ ክልል ቡና አይበቅልም የሚለውን... Read more »
ባለፉት ሁለት ተከታታይ እትሞቻችን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፋና ብሮድካስት ኮርፖሬት ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያደረጉትን ቃለ መጠይቅ ማቅረባችን ይታወሳል በዛሬው እትማችን የቃለ መጠይቁን የመጨረሻ ክፍል እናቀርባለን። ጥያቄ፡- እርሱ ላይ የሚነሳው... Read more »
በትናንት እትማችን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከፋና ብሮድካስር ኮርፖሬት ጋር በሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳች ዙሪያ ያደረጉትን ቃለ መጠይቅ የመጀመሪያ ክፍል ማቅረባችን ይታወሳል። በዛሬው እትማችን የቃለመጠይቁን ሁለተኛ ክፍል ይዘን ቀርበናል ። ጥያቄ፡– ወደ ታላቁ... Read more »