እውነት አሸንፏል እላለሁ – መሀመድ አልአሩሲ

ተወልዶ ያደገው በሳውዲ አረቢያ ነው። የትውልድ ሀረጉ ከኢትዮጵያ አርሲ ዞን ይመዘዛል። የኢትዮጵያን ተፈጥሯዊ ገጽታ፣ የአየር ንብረትና የህዝቦቿን አኗኗር ከወላጆቹ አንደበት እንደተረት እየሰማ አድጓል። ኢትዮጵያን ሳያያት እየናፈቃት በሰው ሀገር ለበርካታ ዓመታት ኖሯል። ወላጆቹ... Read more »

“የህወሓት ሰዎች ችግራቸው ከአንድ ክልል ጋር ብቻ እንደሆነ የሚናገሩት ነገር ፍሬ አልባ ነው” -ከድር እንዳልካቸው የኦሮሚያ ወጣቶች ማህበር ፕሬዚዳንት

ጌትነት ተስፋማርያም ከአፍሪካ ሕዝብ 77 ከመቶ የሚሆነው ዕድሜው ከ35 ዓመት በታች የሆነ ወጣት ነው ተብሎ ይገመታል። ከኢትዮጵያ ህዝብ ውስጥ 70 በመቶው የሚሆነውም በወጣትነት እድሜ ላይ እንደሚገኝ የተለያዩ መረጃዎች ያመለክታሉ። ወጣቱ በፖለቲካ እና... Read more »

የህዳሴው ግድብ – የወጣት ኢትዮጵያውያን የነፃነት ተምሳሌት

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከአድዋ ጦርነት በመቀጠል የኢትዮጵያዊያን አንድነትና ትብብር የታየበት ዳግማዊ አድዋ ሲሉ ብዙዎች ይገልጹታል። በአድዋ ጦርነት ወቅት አባቶቻችን ልዩነታቸውን ወደ ጎን ብለው አንድነታቸውን አጠናክረው የውጭ ወራሪን በመመከት ጊዜ የማይሽረው ታሪክ... Read more »

አፍሪካዊ ጉዳዮችን የማየት መብትም፣ ስልጣንም የአፍሪካ ህብረት ነው!

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከጀመረችበት ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ ኢትዮጵያ ከተፋሰሱ አገራት በዋናነት ከሱዳን እና ግብፅ ጋር ሁሉን ተጠቃሚ የሚያደርግ አቋም በመያዝ መፍትሄ ለማምጣት ስትደራደር ቆይታለች፡፡ ነገር ግን ግብፅ ፕሮጀክቱን በጥሩ ህሊና... Read more »

የአሸናፊነት ስነ ልቦናን የፈጠረው የግድቡ ሁለተኛው ዙር ውሃ ሙሌት

የታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ከተጀመረ ቀን አንስቶ የኢትዮጵያ ህዝብ ካለችው ላይ ቆጥቦ ቦንድ በመግዛትና ስጦታ በመስጠት አስተዋፅኦ አድርጓል፡፡ በግድቡ ግንባታ ግብፅና ሱዳን በተደጋጋሚ ቅሬታቸውን ቢያቀርቡም የኢትዮጵያ መንግስት አለም አቀፍ መርህን በተከተለ መንገድ... Read more »

በጭስ የተጨናበሰውን የእናቶችን አይን በደስታ የሚያበራው ፕሮጀክት

የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ ̋ትናንት ሀምሌ 12 ቀን 2013 ዓ.ም መግለጫ ሲሰጡ የሁለተኛውን ዙር የህዳሴ ግድብ ሙሌት ተጠናቆ ውሃው በግድቡ አናት ላይ መፍሰሱን እና ለኢትዮጵያውያን እና ለኢትዮጵያ ወዳጆችም... Read more »

‹‹ከእንግዲህ በኋላ ዓባይ የትብብር ፣በጋራ የመጠቀምና የማደግ እንጂ የግጭት ምንጭ አይሆንም›› አቶ እንዳለ ንጉሴ የዲፕሎማሲና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር

‹‹ከእንግዲህ በኋላ ዓባይ የግጭት ምንጭ ሳይሆን የትብብር፣ በጋራ የመልማት፣ በኢኮኖሚ አብሮ የማደጊያ ምንጭ ነው ። ከዚህ በኋላ መንፈሱ ይቀየራል ። የቅኝ ግዛት ስምምነቶችን በግድ ካልፈረማችሁ የሚለው ሀሳብ ሁሉ ይቆማል›› በማለት የተናገሩት በኢትዮጵያ... Read more »

‹‹የግብጾች ፍላጎት በህዳሴ ግድብ አማካይነት ተድበስብሶ የሚያልፍ የኢትዮጵያን የወደፊት መልማት እድል የሚከለክል ሰነድ ማስፈረም ነው›› – ዶክተር በለጠ ብርሃኑ የምህንድስና መምህርና የቴክኒክ ቡድን አባል

ዋላ ወደውሃ ምንጭ እንደሚናፍቅ መላ ኢትዮጵያውያንም ሁለተኛውን ዙር የታላቁ ህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት በናፍቆት ሲጠብቁ ሰንብተዋል፡፡ እነሆ ቀኑ ደርሶም ሐምሌ 12 ቀን 2013 ዓ.ም የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሃይቅ ሞልቶ በግድቡ አናት ላይ... Read more »

‟ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በኢትዮጵያ የውሃ ሀብት ልማት የመጀመሪያ አይደለም፤ የመጨረሻም አይሆንም”ፕሮፌሰር ያዕቆብ አርሳኖ በአ.አ.ዩ. የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህርና የዓባይ ውሃ ጉዳይ ተመራማሪ

ሐምሌ ግም ሲል ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ሁለተኛ ዙር ውሃ እሞላለሁ ስትል ቀጠሮ የያዘችው ኢትዮጵያ እነሆ የትኛውም ዛቻና ማስፈራሪያ ሳይበግራት ብሎም ሳያንበረክካት የሙሌት ሂደቱን በስኬት አጠናቃለች። ኢትዮጵያ የሰኔ ወር ማገባደጃ ላይ ግድቤን... Read more »

“የህዳሴ ግድቡ በቀጣይ ለምንሰራቸው ሥራዎቻችን ጀምረን የምናጠናቅቅ መሆኑን የሚያመላክት ፋና ወጊ ስራ ነው”

አምባሳደር ኢብራሂም ኢድሪስ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የድንበርና ድንበር ተሻጋሪሀብቶች የሚኒስትሩ አማካሪ የኢትዮጵያ የድርድር ቡድን የህግ አማካሪ እነሆ አዲሱ ብስራት ለኢትዮጵያውያን እውን ሆነ። በመላ ኢትዮጵያውያን ድጋፍና ተሳትፎ እየተካሄደ የሚገኘው ታላቁ የህዳሴ ግድብ ሁለተኛ... Read more »