የእናት ጡት ማባበያ የእናት ድብሻ መሸንገያ የእናት ስሟ መማያ ፤ ማስፈራሪያ የእናት ፍቅር የመጀመሪያ፤ የማያረጅ የማይረሳ እስከ ዓለም ፍፃሚ የሚነሳ፤ የሚወሳ ህፃኑ እናቱ ከዓለም ሁሉ የተለየች እንደሆነች ያምናል:: የማንም ልጅ መሆን... Read more »
የአገር ፍቅር ከውስጥ የመነጨ ስሜትን የሚገዛ አንዳች ኃይል ያለው ነው። ስለ አገር ፍቅር ከመግለጽም ሆነ ከመናገር የሚቀድመው በሲቃ የታፈነ፣ በእንባ የታጀበ የተለያዩ ስሜቶች የሚንጸባረቁበት ንግግር እና ስሜት ነው። ከአገሩ ወጥቶ በባዕድ አገር... Read more »
ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም በካሊፎርኒያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ መምህር ናቸው።የዶክተራል ዲግሪያቸውን ከሜኒሶታ ዩኒቨርሲቲ የተቀበሉ ሲሆን የጁሪስ ዶክተር/J.D/ ማዕረጋቸውን ደግሞ ከሜሪላንድ ዩኒቨርሲቲ አግኝተዋል።በአሜሪካ ሕገ መንግሥት፣ በሰብአዊ መብት ሕጎች፣ በሕገ ሥነሥርዓት፣ በአፍሪካ ፖለቲካ፣ በአሜሪካና... Read more »
የምርት ውድድርና የግብዓት ልዩነትን በአሸናፊነት ለመወጣት ከፍተኛ ግብግብ የሚስተዋልበት ዘመን ላይ እንገኛለን፡፡ ይህ ዓይነቱን የፉክክር ዕርምጃ በማፋጠን ከፍተኛውን ድርሻ ለመወጣት ደግሞ የማስታወቂያዎች ጉልበት ኃያል መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ አሁን በቆምንበት ዘመን የማስታወቂያዎች ኃይልና... Read more »
በዓለም ላይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የጥላቻ ንግግርና ሐሰተኛ መረጃ የሚያሰራጩ አካላት እየተበራከቱ መምጣታቸውን መረጃዎች ይመላክታሉ፡፡ ለዚህም በምክንያትነት ከሚጠቀሱት ውስጥ በበለጽጉትና በታዳጊ ሀገራት መካከል ያለው ልዩነትና ስደተኞች ያለ ገደብ ድንበር አቋርጠው መግባታቸው እንዲሁም... Read more »
እስኪ ስንቶቻችን ነን ልባችን ያልሞተ? ገና ድሮ ልጅ እያለን እናደርጋቸዋለን ብለን ያቀድናቸው ውጥኖች አሁንም ልባችን ውስጥ የሚርመሰመሱ? አንዳንዶቻችን ተምረን ለአገር ለወገን አለኝታ መከታ ለመሆን ስናስብ በአንጻሩ ደግሞ አንዳንዶች ከውጥናቸው ጀምሮ ለአገርና ለወገን... Read more »
የኢትዮጵያ ካንሰር የሆነው ህወሓት ባልጠበቀው ሁኔታ ከአራት ኪሎ ቤተ መንግስት ተነቅሎ በመማጸኛ ከተማው መቀሌ መሽጎ ዳግም በትረ ስልጣኑን ለመቆጣጠር ሰይጣን የሚጸየፈውን ወንጀል ሲሰራ ከርሟል። ይህ ጁንታ ቡድን ይባስ ብሎ መንግስት ለሰላም የዘረጋውን... Read more »
አንድ አገር በሌላ አገር ጣልቃ መግባትን የሚመለከተው ፅንሰ-ሀሳብ ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ አለም አቀፍ ሕግ ወጥቶለት የተከለከለ መሆኑ ተደንግጓል፡፡ በዓለም ዓቀፍ ህግ በአንድ አገር የውስጥ ጉዳዮች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ጣልቃ መግባት አይፈቀድም፡፡... Read more »
ኢትዮጵያ አሁን ላይ የገጠማትን የውጭና የውስጥ አስቸጋሪ ፈተና ለመሻገር ጥረት እያደረገች ትገኛለች። በውስጥ እየገጠማት ካለው ውስብስብ ችግርና ፈተና ባሻገር በውጭ እየገጠማት ያለው ፈተና ቀላል የማይባልና ፤ የሀገር ልዕላዊነትን የሚፈታተን ነው። ይቺ ሉዕላዊት... Read more »
የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል ‹‹ፍረዱኝ›› ዓምድ በመሬት እና መሬት ነክ ጉዳዮች ዙሪያ በተለይም ከአርሶ አደር ይዞታዎች ጋር ተያይዞ በተለያዩ ጊዜያት በአዲስ አበባ ክፍለ ከተማ በሚገኙ ክፍለ ከተሞች ውስጥ ከሚኖሩ የተለያዩ ተጎጂ... Read more »