“ሐረር ዳግም እየተወለደች ነው” – አቶ ኦርዲን በድሪ – የሐረሪ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር

የሠላም ከተማዋን ሐረር በጉያው አቅፎ በያዘው የሐረሪ ክልል የዜጎችን ኑሮ ለማሻሻል በርካታ ተግባራት እየተከናወኑ ነው። ክልሉ በልማትም ሆነ በመልካም አስተዳደር ዘርፍ እመርታን እያሳየ ከመሆኑም ባሻገር ታሪካዊቷን ሐረር ከተማ በቱሪስቶች ተመራጭ ለማድረግም የሚሠሩ... Read more »

 የፍቺው መዘዝ

ጥናቶች እንደሚያሳዩት ፍቺ በልጆች ላይ ከባድ የስነ ልቦናና አካላዊ ጉዳት ያስከትላል። ወላጆቻቸው የተፋቱባቸው ልጆች ቁጡ ሊሆኑ፣ በጭንቀት ሊዋጡና የመንፈስ ጭንቀት ሊይዛቸው ይችላል። ባሕርያቸው ሊበላሽ ይችላል፤ በትምህርታቸው ወደኋላ ሊቀሩ ወይም ሊያቋርጡ ይችላሉ። በቀላሉ... Read more »

‹‹በክልላችን የሰለጠነ ፖለቲካ እንዲለመድና ችግሮች በውይይት እንዲፈቱ መሰረት እየጣልን ነው›› – ፕሬዚዳንት ሙስጠፌ መሃመድ

የሶማሌ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ከለውጡ በፊት የልማት እና የዲሞክራሲ ጥያቄ የሚነሳበት፤ የሰላም እና የጸጥታ ችግር የሚስተዋልበት ክልል ነበር፡፡ ክልሉ ሊታረስ የሚችል ሰፊ መሬት፣ ከፍተኛ መጠን ያለው የገጸ-ምድርና የከርሰ-ምድር ውሃ፣ የእንስሳት ሃበትና ማዕድናትን... Read more »

 አብሮነት

ጠዋት አንዱ ቤት፣ ማታ ደግሞ ሌላኛው ቤት ከጎረቤት ጋር ቡና መጠራራት በኢትዮጵያውያን የተለመደ:: እንደ ባህልም ተደርጎ የሚወሰድ ነው ብሎ መናገርም:: ጎረቤቱ ብዙ ከሆነም ቡና መጠራራቱ ከሁለት ቤት ያልፋል:: በቡና መጠራራት ወንዶችም አብረው... Read more »

 ‹‹ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማነት የሚዲያው ሚና የማይተካ ነው›› – ጥበቡ በለጠ  የኢትዮጵያ ሃገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሚዲያ ፎረም ም/ሰብሳቢ

በየትኛውም ዓለም የፖለቲካ የኢኮኖሚና ማኅበራዊ ሽግግር ውስጥ የሚዲያ ሚና በቀላሉ የሚታይ አይደለም። ሚዲያው በአግባቡ ጥቅም ላይ ከዋለ ለሀገር ዕድገትና ለዜጎች ብልጽግና መጎልበት የራሱን በጎ አሻራ ማሳረፍ ይችላል። ባልተገባና ጥንቃቄ በጎደለው ሁኔታ ጥቅም... Read more »

“በተደጋጋሚ የሚያጋጥመው የኤሌክትሪክ መቆራረጥ የሐረርን ውሀ እጥረት አባብሶታል” አቶ ዲኒ ረመዳን  -የሐረሪ ክልል ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን ስራ አስኪያጅ

የሐረር ከተማ በከፍተኛ ቦታ ላይ መገኘቷ፤ በተራሮች እና ኮረብታዎች መታጀቧ ካሏት ቅርሶች ጋር ተደምሮ ውብትን አጎናጽፈዋታል። ይሁን እንጂ የሐረር ተራሮች ሐረር በፈለገችው ልክ ውሃ ጠጥታ እንዳታድር እክል ፈጥረውባታል። ተራሮቿ የፈጠሩባት እክል ሳያንስ... Read more »

 የበጎ ፈቃድ አገልግሎትን ባህሉ ያደረገ ማኅበረሰብን የመፍጠር ጥረት

የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በዋናነት ሰው ወዶ እና ፈቅዶ የራሱን ገንዘብ፣ ጊዜ እና ጉልበት ለሌላ ሕይወት ላለው አካል መስጠት ማለት መሆኑን የተለያዩ መረጃዎች ይጠቁማሉ:: የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሶሾሎጂ መምህር ዶክተር ታዬ ንጉሴ በበኩላቸው፤... Read more »

‹‹የትምህርት ስብራትን ለመጠገን የሁሉም አካላት ትኩረትና ርብርብ ያስፈልጋል›› -ብርሃነመስቀል ጠና (ዶክተር) የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት

ከ1951 ዓ.ም ጀምሮ መምህራን ኮሌጅ ሆኖ በርካታ መምህራንን ለኢትዮጵያ አበርክቷል። የኮተቤ መምህራን ኮሌጅ። በመቀጠልም የዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ስያሜ አግኝቶ በርካቶችን አሰልጥኖ አስመርቋል። ጉዞው በዚህ አላበቃም። ኮተቤ ሜትሮ ፖሊታን ዩኒቨርሲቲ በሚል ስያሜ በከተሞች ዙሪያ... Read more »

‹‹የማዕድን ዘርፉ አዳዲስ ዕድሎችንና ተጨማሪ ሀብት ይዞ እየመጣ ነው›› -አቶ ሚሊዮን ማቲዮስ -የማዕድን ሚኒስቴር ድኤታ

ኢትዮጵያ እምቅ የሆነ ያልተካ የምድር ውስጥ በረከት ያላት ሀገር ነች።ይሁን እንጂ ለዘመናት ያህል የተፈጥሮ ፀጋዋን ሳትጠቀምበት ኖራለች።ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ግን ማዕድን ከግብርና ቀጥሎ የኢትዮጵያን ብልጽግና እንደሚያረጋግጥ ታምኖበት በብዙ ተግዳሮቶችም ውስጥ ቢሆን ውጤት... Read more »

 ስንመካከር ችግሮቻችን ከእኛ በታች ናቸው

የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰላም ወዳድ ሕዝብነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ ከሰላም በላይ የሚናፍቀውና የሚያስቀድመው ነገር የለም። ወጥቶ ሲገባ ሰለ ሀገሩ ሰላም ይጸልያል፤ ኢትዮጵያና ሕዝቦቿ የሰላም አየር እንዲተነፍሱ ይመኛል። የኢትዮጵያ ሕዝብ ለዘመናት አብሮ ተከባብሮ በመኖርና የሰላም... Read more »