ዲያስፖራው በህልውና ዘመቻ

በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች በተለያዩ ጊዜያት ከሀገራቸው ጎን በመቆም ለወገኖቻቸው የሚያደርጉት ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል። ዲያስፖራው በኢትዮጵያ ውስጥ ለሚካሄዱ ፕሮጀክቶች እና ለህዳሴው ግድብ ግንባታ እስካሁን እያደረገ ያለው ድጋፍ እንደተጠበቀ ሆኖ አሁን ላይ ደግሞ... Read more »

‹‹ጭለማ ውስጥ ያለን የመሰለን ጥቂት መጥፎ ሰዎች ስለጎሉ እንጂ መልካም ሰዎች ስለሌሉ አይደለም›› ወይዘሮ ማርያ ሙኒር የህግ ባለሙያና የሴቶች ማረፊያ ልማት ማህበር መስራች

ማሪያ ሙኒር ይባላሉ። የህግ ባለሙያና ጠበቃ ሲሆኑ፤ የኢትዮጵያ የህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበርን ከመሠረቱት መካከል አንዷ ናቸው። በተለይ ግን የሚታወቁት በቀድሞ ስሙ ፆታዊ ጥቃት ተከላካይ ማሕበር በአሁን ደግሞ የሴቶች ማረፊያና ልማት ማሕበርን ተመሳሳይ... Read more »

ከይሁንታው በስተጀርባ………..

ሻምበል ተክላይ ገ/ሕይወት በ1981 ዓ.ም የአገር መከላከያ ሰራዊትን የተቀላቀሉ ናቸው፤ በደረሰባቸው የአካል ጉዳት ሳቢያ ከመከላከያ ሰራዊት በ2005 ዓ.ም በቦርድ እስከተሰናበቱበት ድረስ ለ24 ዓመታት የአገራቸውን ዳር ድንበር በማስከበር ህዝባቸውን አገልግለዋል። እርሳቸውም ከመከላከያ ሰራዊት... Read more »

ማገልገል ያሸልማል

ዛሬ የአገልጋይነት ክብር ቀን ነው። ማገልገል ደግሞ ክብር ነው። በየትኛውም የስራ ዘርፍ ላይ ሆነው ሃገራቸውን በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያገለገሉ ዜጎች ይህ እለት ይመለከታቸዋል፤ ክብርም ይሰጣቸዋል። የኢትዮጵያ የበጎ ሰው ሽልማት ድርጅትም ዘጠነኛውን ሽልማት... Read more »

‹‹አሜሪካኖች ለዴሞክራሲ ዋስትናና ጠበቃ ሳይሆኑ በዋናነት የሚቆሙት የአገራቸውን ጥቅምና ፍላጎት ለማስከበር ነው››ጴጥሮስ መስፍን ጋዜጠኛና የፖለቲካ ተንታኝ

የተወለደው በሐረር ከተማ ነው። አባቱ የህክምና ባለሙያ በመሆናቸው ቤተሰቡ በስራ ምክንያት ወደ ተለያዮ አካባቢዎች ይዘዋወሩ ስለነበር የልጅነት እድሜውን ከቤተሰቦቹ ጋር በተለያዩ አካባቢዎች በመዘዋወር አሳልፏል። በተለይ ምስራቅና ደቡብ ምስራቅ የኢትዮጵያ አካባቢዎችን የመመልከት ዕድል... Read more »

«የኢትዮጵያ ህዝብ በአረመኔዎች እየተፈተነና የጭካኔን ጥግ እያየ በመሆኑ እያንዳንዳችን ስለራሳችን ስንል ለመሰዋት ዝግጁ መሆን አለብን» አቶ ተስፋዬ አለማየሁ የትዴፓ የፖለቲካ ጉዳዮች ምክትል ሀላፊ

ህወሓት ወደ ስልጣን ከመጣ በኋላ እታገልልሃለሁ ያለውን ህዝብ በመርሳት ወደዘረፋና የራሱን ቡድኖች ወደማደራጀት ነው የገባው፡፡ ከዛን ጊዜ ጀምሮም የህዝቡን ዴሞክራሲያዊ መብት መጠበቅ ጉዳዩም አልነበረም፡፡ ይህ መጥፎ ሀሳቡ ደግሞ ለ27 ዓመታት አብሮት ኖሮ... Read more »

ልጓም አልባው የግል ትምህርት ቤቶች ክፍያና የወላጆች እሮሮ

በቀደሙት ጊዜያት ልጆቻቸውን ወደ ዘመናዊ ትምህርት ቤት የሚልኩ ወላጆች ልጆቻቸውን ለማስተማር በሳዩት ፈቃደኝነት ብቻ ከመንግስት የማበረታቻ ሽልማት ይሰጣቸው ነበር፡፡ በንጉሱ ዘመን ልጆቻቸውን ወደ ዘመናዊ ትምህርት ቤት የሚሉኩ የአካባቢ ገዥዎችም (እነ ደጅ አዝማች... Read more »

የቀብድ ምንነት እና ህጋዊ ውጤቱ

ሕግ ማለት የህብረተሰቡን ሰላም፣ ደህንነትና ጸጥታ ለመጠብቅ ከአንድ መንግሥት የወጣ መተዳደሪያ ደንብ ነው። ይሁን እንጂ ብዙ ጊዜ በተለምዶ የምናደርጋቸው ነገር ግን በህግ አውጭዎች ደግሞ እንደ ህግ የወጡ፣ በህግ ተርጓሚዎች የሚተረጎሙ እና በህግ... Read more »

የዲያስፖራው አበረታች እንቅስቃሴ

አሁን ላይ በዓለም በተለያዩ ሀገራት የሚኖሩት ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች ከመቼው ጊዜ በላይ ከሀገራቸው ጎን መቆማቸው በተግባር እያሳዩ ነው፡፡ በዕውቀት ፣በክህሎት፣ በቴክኖሎጂ ሽግግር፣ በንግድ፣ በኢንቨስትመንትና የውጭ ምንዛሪን ህጋዊ በሆነ መንገድ ወደ ሀገር... Read more »

“ምዕራባውያኑ ጫና እየፈጠሩ ያሉት የለውጡ መንግስት ጥቅማችንን አያስከብርም የሚል ስጋት ውስጥ በመግባታቸው ነው”ዶክተር ሞገስ ደምሴ የሰላም ሚኒስቴር የሚንስትሯ አማካሪ

ዶክተር ሞገስ ደምሴ ይባላሉ፡፡ ከመጀመሪያ እስከ ሶስተኛ ዲግሪ የፖለቲካል ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ጥናት ትምህርትን ተከታትለዋል፡፡ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለ15 ዓመታት በዚሁ ትምህርት ክፍል መምህር እና ተመራማሪ ሆነው አገልግለዋል፡፡ አሁን ደግሞ በሰላም... Read more »