“ኢትዮጵያን ሊያድን የሚችለው ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው” ዶክተር ሰይፈስላሴ አያሌው የእናት ፓርቲ ተጠባባቂ ፕሬዚደንት

በርካታ የፖለቲካ ፓርቲዎች እውቅናን አግኝተው ይንቀሳቀሳሉ። እነዚህ ፓርተዎች ለአገር ለወገን ይጠቅማል ያሉትንም ሁሉ ያንጸባርቃሉ። አሁን ኢትዮጵያ ያለችበት ወቅታዊ አቋም ደግሞ በፖለቲካ ፓርቲ ተከፋፍለን የምንታይበት ሳይሆን በአንድ የምንሰባሰብበት መሆኑን ቀድሞ ገብቷቸዋል። እነዚህ በኢትዮጵያ... Read more »

የሀሰት ዘገባ ጦርነቱን እንዴት እንቀልብሰው?

ሶሪያ ለምን ፈራረሰች? የመን ለምን የረሃብና የጦርነት ማዕከል ሆነች? ሊቢያ ለምን የጎበዝ አለቆች መፈንጫ ሆነች ? የሚል ጥያቄ ሲነሳ በተቀናጀ መልኩ ሲካሄድ የነበረ የምዕራቡ ዓለም መገናኛ ብዙሃን የሐሰት ዘገባና ፕሮፖጋንዳ የሚል ምላሽ... Read more »

“ቁጭ ብለን በመነጋገር እንጠቀማለን እንጂ አንጎዳም፤ እስከ አሁን እድል ያልሰጠነው ለምክክር ብቻ ነው”- አቶ ንጉሱ አክሊሉ ዴስቲኒ ኢትዮጵያ መስራችና አስተባባሪ

በርካታ ዓመታት ኢትዮጵያን ሰቅዞ የያዛትን ፖለቲካዊ ቀውስ ለመፍታት የተለያዩ ወገኖች በአማራጭ መፍትሔነት፣ የብሔራዊ መግባባት ወይም የብሔራዊ ዕርቅ ጥሪን ያቀርባሉ። እነዚህ የመፍትሔ አማራጮች በኢትዮጵያ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ተደጋግመው ይሰሙ እንጂ፣ ላለፉት ሁለት አሥርት... Read more »

«ሕዝቡ በኢትዮጵያ ላይ የተጀመረውን አደገኛ ዘመቻ ለመቀልበስ ኅብረቱን ማጠናከር አለበት»አቶ ነዓምን ዘለቀ ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን ተሟጋች ስብስብ መስራች

  ተወልደው ያደጉት አዲስ አበባ ከተማ ነው፡፡የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን የካቶሊክ ሚሲዮን ትምህርት ቤት በሆኑት ኪዳነምህረት እና ካቴድራል ተከታትለዋል፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ ቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት የተማሩ ሲሆን የ11ኛ ክፍል ትምህርታቸውን እንደጨረሱ... Read more »

“ሪፖርቱ ሁሉንም እውነትና ታሪክ ሙሉ በሙሉ ሸፍኗል ባይባልም የሰብዓዊ መብት ሁኔታው ምን ይመስል እንደነበር በማስረጃ አሳይቷል” ዶክተር ዳንኤል በቀለ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር

የሰዎች ሰብዓዊ መብቶች ይጠበቁ ዘንድ አገራት የተለያዩ ጥረቶችን ያደርጋሉ። ከእነዚህ ጥረቶቻቸው መካከል ደግሞ በአገራቸው ላይ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን እየተከታተለ እርማት እንዲወሰድ የሚያደርግ ተቋም ማዋቀር ግንባር ቀደሙ ነው። ኢትዮጵያም እንደ አገር የሰብዓዊ መብት... Read more »

የ‹‹አጎዋ››ን ጫና እንዴት መቋቋም ይቻላል?

በቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ቢል ክሊንተን ሥልጣን ዘመን እኤአ 2000 ላይ የተጠነሰሰው ‹‹አፍሪካ ግሮውዝ ኤንድ ኦፖርቹኒቲ አክት/ አጎዋ››የአፍሪካ አገራት የተመረጡ አንዳንድ ምርቶች ከቀረጥና ከኮታ ነጻ ወደ አሜሪካ እንዲልኩ የሚያስችል የሕግ ድንጋጌ ነው። ኢትዮጵያም... Read more »

“የሕልውና ዘመቻው ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ላይ የተጋረጡ ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችል ነው” -ዶክተር ዳግማዊ ተስፋዬ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህርና ተመራማሪ

 አሸባሪ ህወሓት ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በታሪክ በደም በጨቀዩና በአዳፋ እጆቹ ለዘመናት በቀበሮ ጉድጓድ ሆኖ ሲጠብቀው የነበረውን የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ላይ የሰነዘረው ጥቃት እነሆ አንድ ዓመት ሞላው። ይህ ቀን ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያን... Read more »

‹‹የኢትዮጵያ መንግሥት የቱንም ያህል የዓለም ጫና ቢከብደው ከአሸባሪ ጋር አይደራደርም›› አቶ ጥበበ ታደሰ የሠላምና አንድነት ለኢትዮጵያ የዲሲ ግብርሃይል ኮሚቴ አባል

ትውልድና እድገታቸው ቢሾፍቱ ከተማ ነው። የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የተከታተሉትም እዛው ከተማ በሚገኘው ሐረር ሜዳ ሞዴል በተባለ ትምህርት ቤት ነው። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እንዳጠናቀቁ በተፈጠረው የፖለቲካ ችግር ምክንያት ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም... Read more »

ብርሀን አልባው – የሴኮ ቱሬ መብረቅ

ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ አይረሴ ከሆኑ ታሪካዊ ቀኖች አንዱ ነው::ይህ እለት ትግራይ የሚገኘው የሰሜን ዕዝ ወታደራዊ ኃይል በገዛ ወገኑ ታላቅ ክህደት የተፈጸመበት ቀን ነው:: የትግል አጋሬ በሚላቸው፣ አብረውት... Read more »

‹‹መከላከያ ሲጋደልም አገራዊ ፍልስፍናውን አስቀድሞ ነው››- ዶክተር አለማው ክፍሌ፣ የታሪክና የሕግ መምህር

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አገር የሚጠብቅ፣ ሕዝባዊ የሆነና የእያንዳንዱ ልጅ ነው። ነገር ግን ይህ ተክዶ ለሆዱ ያደረው አሸባሪው ሕወሓት በአጎረስኩ እጄን ተነከስኩ አደረገው። አንዴ ብቻ ሳይሆን ደጋግሞ ሸጠውም። በተለይ የጥቅምት 24ቱ ጉዳይ ደግሞ... Read more »