ኢትዮጵያ ከናዚስት ትህነግና ከሚመራው የሲዖል ሠራዊት ጋር የህልውና ጦርነት ውስጥ ከገባች አንድ ዓመት ሆናት። ናዚስት ትህነግ የሲዖል ሠራዊቱን በአፋር፣ በጎንደርና በወሎ አሰማርቶ ሳጥናኤላዊ ግፍና ዕልቂት ሲፈፅም ቆይታል። የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትና ሕዝባዊ ሠራዊቱ... Read more »
በአሁኑ ወቅት የሃራችንን ህልውና ለማስቀጠል ስማቸው ከፊት ከሚጠራው የሃገር መከላከያና የጸጥታ ዘርፍ አባላት ባሻገር ጋዜጠኞች፣ የታሪክ ምሁራንና ደራሲያን፣ ትልልቅ ፖለቲከኞች በአጠቃላይ ከእውነት ጋር የተቆራኙና ለሆዳቸው ያላደሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች እንዲሁም የሌሎች ዓለማት... Read more »
ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ወራሪዎችንና ተስፋፊዎችን በአንድነት በመመከት አንፀባራቂ ታሪክ አላቸው። ልጆቻቸው በታሪኩ የሚታወቁት አገራቸውን ከማናቸውም ዓይነት ጥቃቶች ሲጠብቁና ደማቸውን አፍስሰው የሕይወት መስዋዕትነት ሲከፍሉላት ነው። ለኢትዮጵያውያን አገራቸው መኩሪያቸውና መከበሪያቸው ናት። ስለ ፍቅር እጅ፣ ስለ... Read more »
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) መንግሥት ያወጀውን የክተት ጥሪ ተቀብሎ እስከ ግንባር ድረስ በመሄድ ሕዝቡ ውስጥም ገብቶ በማነሳሳት ከፍተኛ ሚናን እየተወጣ ይገኛል። እኛም በዚህና በሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከፓርቲው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊና የአማራ... Read more »
የተወለዱትና ያደጉት አዲስ አበባ ከተማ ልዩ ስሙ ራስደስታ ሆስፒታል እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ነው::የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ልዑል መኮንን ትምህርት ተከታትለዋል::አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በፖለቲካልና ኢኮኖሚክስ የትምህርት ክፍል ገብተው ለሁለት ዓመት ከተማሩ በኋላ ግን... Read more »
የሰብዓዊ መብት አክባሪነት እና አስከባሪነት የሚገለጸው እንዴት ነው? ሰዎችን ከማረጋጋት ይልቅ በማሸበር ጦርነትን ከማብረድ ይልቅ በማቀጣጠል፤ ሰላማዊ እና ተጎጂውን አካል ከመደገፍ ይልቅ በተፃራሪው ወንጀለኛውን በስውር አይዞህ እያሉ በማባበል ይሆን እንዴ? የሰብዓዊ መብት... Read more »
‹‹እግዚአብሄር በቸርነቱ እስካሁን ጠላት አጥፍቶ አገር አስፍቶ አኖረኝ፤ እኔም እስካሁን በእግዚአብሔር ቸርነት ገዛሁ። ከእንግዲህ ብሞትም ሞት የሁሉም ነውና ስለእኔ ሞት አላዝንም። ደግሞ እግዚአብሔር አሳፍሮኝ አያውቅም፤ ወደፊትም ያሳፍረኛል ብዬ አልጠራጠርም። አሁንም አገር የሚያጠፋ፤... Read more »
ኢትዮጵያ የረጅም ዘመን የስልጣኔና የነጻነት ታሪክ ያላት ሀገር ናት። በተለይ በነፃነት ተጋድሎ ታሪኳ ከራሷም አልፎ የብዙ አፍሪካውያንና ጥቁር ህዝቦች የነፃነት ተምሳሌት በመሆን ትታወቃለች። ኢትዮጵያ የነካትን የምታቃጥል እቶን እሳት፤ ኢትዮጵያዊነትም ኃይልነት እንደሆነ ታሪክ... Read more »
ኢንጂነር ግደይ ዘርዓጽዮን ከ1960ዎቹ ከተማሪዎች እንቅስቃሴ ጀምረው ከ50 ዓመታት በላይ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ሲሳተፉ ቆይተዋል። በኖርዌይ የሚኖሩት እና በሕወሓት መስራችነት የሚታወቁት ኢንጂነር ግደይ ‹‹ ዝምታዬን ሰብሬያለሁ፤ ዝምታው ይብቃ›› በማለት የሕወሓትን ተገቢ ያልሆነ... Read more »
በአንድ ወቅት ነው አሉ ፤ በቅርብ ጊዜ። አንድ ጥቁር እባብ ወደ አንዲት አገር በእንግድነት ይመጣል። የአገሬው ሰው እባብ መሆኑን ቢያይም እንግዳውን በበጎ ተቀብሎ ያስተናግደዋል። ምን አጣህ ? ምንጎደለህ ? ብሎም የልቡን ሃሳብ... Read more »