ብዙ ሰዎች እንደሚሉት የሰላምን ዋጋ የምንረዳው ሰላምን ስናጣ ነው! “በእጅ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል” የሚባለውም ለዚህ ነው፡፡ በመሆኑም የሰላም ዋጋው ለአገር የጋራ ጥቅምና ደህንነት በአንድነት መቆም ብቻ ነው፡፡ ሰላም የመኖር ዋስትና እና... Read more »
ባለፈው ሳምንት ማብቂያ ‹‹ለብሔራዊ መግባባትና አገራዊ አንድነት ለማጠናከር›› በሚል በእስር ላይ የነበሩ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችና አባላት ላይ የተመሰረተው ክስ በመቋረጡ እንዲፈቱ መደረጉ ይታወሳል። ይህን ተከትሎ በተለያዩ አቅጣጫዎች አሉታዊ እና አዎንታዊ አስተያየቶች... Read more »
በኢትዮጵያ ከአንድ ዓመት በላይ በዘለቀው ጦርነት ከፍተኛ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ጉዳቶችን ደርሰዋል። በተለይም ደግሞ የአገሪቱ ምጣኔ ሃብት ክፉኛ ታሟል። የኑሮ ግሽበቱም ለዚህ አንዱ ማሳያ አድርጎ መውሰድ ይቻላል። የምጣኔ ሃብት እንቅስቃሴዎችን ከማቀዛቀዝና በርካቶችም... Read more »
ማልዶ ከቤት የወጣው ልጅ አሁንም አልተመለሰም። ከበር ቆመው አሻግረው የሚቃኙት እናት ተስፋ አልቆረጡም። መምጣቱን ናፍቀው ድምጹን ጠበቁ። መድረሱን እያሰቡ የወጣበትን ጊዜ አሰሉት። እንደዛሬው ቆይቶ አያውቅም። ተጨነቁ። አንጀታቸው ሲንሰፈሰፍ ልባቸው ሲመታ ተሰማቸው። የነሐሴ... Read more »
የተወለዱት ጅባትና ሜጫ አውራጃ ደንዲ ወረዳ አቤቤ ቄሬንሳ የሚባል ቀበሌ ውስጥ ነው። ስድስት ዓመት ሲሞላቸው ወደ አዲስ አበባ የመጡ ሲሆን ልዑል ሳህለ ስላሴ ትምህርት ቤት ገብተው የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ተማሩ። በዳግማዊ ምኒሊክ... Read more »
የኔታ ፍሬው የእድራችንን ህልውና ለማስቀጠል የማይፈነቅሉት ድንጋይ፤ የማይገቡበት ጉራንጉር የለም ቢባል ማጋነን አይሆንም። የሚገቡባቸው ቦታዎች ከመብዛታቸው የተነሳ ብዙ ነገሮችን የሚያዩበት አተያይ እጅጉን የሰፋ ነው። አንዳንዴ የሚያራምዷቸው አስተሳሰቦች በስፋታቸው እና ጥልቀታቸው ምክንያት የእድራችን... Read more »
በአገረ አሜሪካ 35 ዓመት ያህል ኖረዋል:: ሁለት ዲግሪ ያላቸው ሲሆን፣ አንደኛው በአቪዬሽን ሳይንስ ላይ ነው:: ሁለተኛው ደግሞ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ በሲስተምስ ኢንጂነሪንግ ላይ የሰሩ ሲሆን፣ ኤም.ቢ.ኤ (ማስተር ኦፍ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን) በዲጂታል ማኔጅመንት ሰርተዋል... Read more »
የአቤቱታው ጭብጥ የምስራቅ ባሌ ዞን ነዋሪው አቶ በቀለ ወዳጆ የፍትህ ችግር አጋጥሞኛል በማለት ወደ ቢሯችን መጥተዋል። ፍርድ ቤቶች በሕግ ማግኘት የሚገባኝን መብት አሳጥተውኛል በማለት አቤቱታ ይዘው ሲቀርቡ፤ ፍረዱኝ ለማለት ያነሳሳቸው ‹‹ፍርድ ቤቶች... Read more »
(የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ጥር 1 ቀን 2014 ዓ.ም በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የህንፃ ምረቃ ሥነስርዓት ላይ ተገኝተው ያደረጉት ንግግር) ክቡር የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ክቡር... Read more »
በመሠረታዊነት የኢትዮጵያን ቀውስ ሊፈቱ ከሚችሉ መንገዶች መካከል ተደጋግሞ የሚጠቀሰው ብሔራዊ መግባባት ነው፡፡ በአገራዊ አንኳር ጉዳዮች ላይ በመወያየት ብሔራዊ መግባባት ላይ ይደረስ የሚሉ ጥያቄዎች ዘመናትን ያስቆጠሩ ሲሆን፤ ከሰሞኑ ወደ ተግባር ለመግባት በሕዝብ ተወካዮች... Read more »