“አልሚዎች ማህበረሰቡን ጠቅሞ መጠቀም ለኢንዱስትሪ ልማትና ሰላም ወሳኝ መሆኑን ተረድተው ሊሰሩ ይገባል” አቶ ሚሊዮን ማቲዎስ የማዕድን ሚኒስትር ዴኤታ

ኢትዮጵያ ምንም እንኳን የበርካታ ማዕድናት ሃብት ባለቤት ብትሆንም ይህንን ሃብቷን ጥቅም ላይ በማዋል የዜጎቿን ኑሮም ሆነ የሃገሪቱን ኢኮኖሚ ከማሳደግ አኳያ የተሰራው ስራ እዚህ ግባ የሚባል አይደለም። በተለይም ማዕድንን በዘመናዊ መንገድ በማምረት ወደኢንዱስትሪ... Read more »

አስቸኳይ መፍትሔ የሚሻው የኢኮኖሚ ስካር

የዋጋ ግሽበት ይሉት የኢኮኖሚ ስካር ወይም እብደት ጉሮሮ ላይ እንደተሰካ የአሣ አጥንት፣ አይን ውስጥ እንደገባ የብርጭቆ ስባሪ ፣ ጫማ ውስጥ እንደገባ እሾክ ኢትዮጵያን ሰቅዞ በመያዝ ቁም ስቅሏን እየሳያት ነው። የዋጋ ግሽበቱ ከነገ... Read more »

“አንድነት ልዩነትን ፤ ልዩነትም አንድነትን ሳያጠፉ እንዲሄዱ ማድረግ ይገባል፤ ይቻላልም” ዶክተር አባተ ጌታሁን

ዶክተር አባተ ጌታሁን ይባላሉ። ተወልደው ያደጉት ደቡብ ወሎ ቦረና አካባቢ ነው። ከአንደኛ እስከ አስራ ሁለተኛ ክፍል በዛው በተወለዱበት አካባቢ ተምረዋል። በ1980 እና በ1981 ዓ.ም በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የዲፕሎማ ትምህርታቸውን ተከታትለዋል። ደቡብ ጎንደር ሲሰሩ... Read more »

ተስፋን ያጨለሙ እጆች

ቤንች ማጂ ዞን ሚዛን አማን ከተማ። ዕለቱን በየጉዳያቸው ሲሮጡ የዋሉ ነዋሪዎች ምሽቱን ወደቤት መመለስ ይዘዋል። የነሐሴ ወር መጨረሻ ነው። ዝናቡ ‹‹መጣሁ›› እያለ ያስፈራራል። ጭቃው ለጉዞ አዳግቶ እግርን እየያዘ ነው። ዝናብ ሲያርሳቸው የከረሙ... Read more »

‹‹በእጃችን ያለውን ነገር ሁሉ ተጠቅመን አገሪቱን የችግር ሁሉ መጠሪያ ከመሆን ልንታደጋት ይገባል›› አቶ ዳንኤል አያሌው የአዕምሮ ቋንቋ ቀማሪ

ትውልዳቸውና እድገታቸው እዚሁ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ነው። ነፃነት ጮራ እና ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤቶች የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ተከታትለዋል። ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ሥራ ኮሌጅ በአካውንቲንግ ዘርፍ ዲፕሎማ አግኝተዋል። የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን... Read more »

‹‹አገራዊ ምክክሩ ለችግሮቻችንና ለቁርሿችን መፍትሄ የምንፈልግበት፤ ለወደፊቷ ኢትዮጵያ መሰረት የምንጥልበት ነው›› – ፕሮፌሰር ብሩክ ኃይሉ

በአገራችን በፖለቲካው መስክ ስለኢትዮጵያ እውነታ ሽንጣቸውን ገትረው ከሚሟገቱ ዲያስፖራዎች መካከል አንዱ ናቸው። የዲያስፖራውን ማህበረሰብ በማስተባበርና በማነሳሳት በማህበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ንቁ ተሳታፊና ዲፕሎማት ሆኖ እንዲያገለግል ጥረት ያደርጋሉ ። በአሜሪካና በአንዳንድ ምዕራባውያንና ዓለም... Read more »

‹‹በአስፈፃሚ አካላት እጦት ለስምንት ዓመታት ፍርድ ተነፍጎኛል›› አቶ በቀለ ገብረሕይወት

  የዛሬው የፍረዱኝ እንግዳችን አቶ በቀለ ገብረህይወት ይባላሉ፡፡በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በቀድሞ ስሙ ወረዳ 25 ቀበሌ 05 በአሁኑ መጠሪያው ወረዳ 10 የቤት ቁጥር 081 ባለይዞታና ነዋሪ ናቸው፡፡ አቶ በቀለ... Read more »

የአሸባሪው ሕወሓት ትንኮሳና የፀጥታ ኃይሉ ዝግጅት

አሸባሪው ሕወሓት ከአማራና አፋር ክልሎች በፀጥታ ሃይሎች ጥምረት ተደምስሶ ቢወጣም ዛሬም ትንኮሳው አላቆመም። በተለይ በአፋር በኩል የሚያደርገውን ትንኮሳ አሁንም ቀጥሎበታል። ለመሆኑ ይህ ትንኮሳ የሚያሳየው ምንድ ነው? ለዚህ ትንኮሳ የፀጥታ ሃይሉ ዝግጅትስ ምንድነው?... Read more »

«ተቋሙ በከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ያስገባቸውን መጠባበቂያ የጥገና ዕቃዎች በሙሉ አሟጦ ለመጠቀም ተገዷል» አቶ ሞገስ መኮንን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር

ሕወሓት በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ላይ ሰፊ ጉዳቶችን ማድረሱ ተደጋግሞ ይገለፃል። ከአመት በፊት በትግራይ ክልል በደረሰው የኤሌከትሪክ መሠረተ ልማት ጉዳት 11 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት ውድመት መድረሱ መገለጹ ይታወሳል:: በቅርቡ በአፋርና አማራ ክልሎች... Read more »

ከሚዛኑ ወይስ ከመዛኙ?

ከወትሮው በአንድነቱ እና ራሱን ችሎ ለመቆም በሚያደርገው ትግል ለሌሎች አርአያ መሆን የቻለው «ኀርየነ – ነጻነት የሸማቾች ማህበር» ከሰሞኑ ከሚዛን ጋር ተያይዞ በተፈጠረ ችግር በሸማቾች ማኅበር አባላት መካከል ትልቅ ውዝግብ አስነስቶ ሲያጨቃጭቅ ሰንብቷል፡፡... Read more »