ኢትዮጵያ በየዘመኑ የተፈጠሩና ከዘመን ዘመን እየተሸጋገሩ የመጡ ያልተቃጩ ሃሳቦች፣ በይደር የቆዩ አለመግባባቶች እንዲሁም አገር ትቀጥል ዘንድ ቅድሚያ ተነስቷቸው የቆዩ የማያግባቡ አጀንዳዎች የተሸከመች አገር ናት። ውይይት የሞት ያህል የሚከብድበት፣ በአመለካከት የሚለዩ በጠላትነት የሚፈረጁበት... Read more »
የዛሬ እንግዳችን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ እንዲሁም የሥራ፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ጃንጥራር ዓባይ ናቸው። በኑሮ ውድነት፣ በጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፣ በመሰረተ ልማት ግንባታ፣ በከተማ ፀጥታ፣ በህገ... Read more »
የየካቲት ወር ተጋምሷል። ፀሃይዋ እንዲህ እንደዛሬው ያለቅጥ የምታሳርር ሆናለች። በተለይ በየካቲት 26 ቀን 1982 ዓ.ም ቀትር ሰባት ሰዓት ላይ የፀሃይዋ መክረር በፈጣሪ ሳይሆን በሰው የታዘዘች እስኪመስል ድረስ ጭካኔዋ በርትቷል። በአማራ ክልል ሰሜን... Read more »
ተወልደው ያደጉት ሳውዲ አረቢያ ጅዳ ከተማ ውስጥ ነው።የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እዛው ጅዳ ከተማ ውስጥ በሚገኙ ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤቶች ተከታትለዋል።በካይሮ በሚገኘው የካናዳ ዩኒቨርሲቲ በኒሮሊንጉስቲክ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን አግኝተዋል። በተጨማሪም በብረት ብየዳ ትምህርት... Read more »
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ፣ ከትናንት በስቲያ በተካሄደው የኢፌዴሪ ስድስተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አንደኛ ዓመት የሥራ ዘመን ሦስተኛ አስቸኳይ ስብሰባ ላይ በመገኘት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ለሕዝብ ተወካዮች እና ለፌዴሬሽን ምክር ቤቶች... Read more »
ግብፅ እና ሱዳን የዓባይን ጉዳይ ዳግም በሳይንሳዊ መልኩ ለመመልከት ይዳዳሉ። በተለይ ደግሞ ግብፆች ጉዳዩን ወጣ ባለ መልኩ የደህንነት ጉዳይ አድርገው ምስሉን ማሳደግ ይፈልጋሉ። በግብፅ የዓባይ ጉዳይ የተሰጠው ለአገሪቱ ብሄራዊ ደህንነት ኤጀንሲ እንጂ... Read more »
”የመጨረሻው መጀመሪያ‘!! «ይህ ትውልድ» ወይም «እኛ» በእርግጥም ለበጎና አገርን ለመገንባት ለሚጠቅም ተግባር በሙሉ፤ በእርግጥም ከጊዜ እና ታሪክ ጋር ግብግብ ለመግጠም ጊዜ የማናባክን ይልቁንም ከጊዜ ጋር የታረቅን የእናቶቻችንና የአባቶቻችን ልጆች ነን!!! አስቀድሜ ይህንን... Read more »
ዛሬ እንደ ወትሮው የተለመደውን ንግግር ለማድረግ ብዙ አቅም የለኝም። ያለፍንበትን ሁለት ሦስት ዓመታት እና ዛሬ የሆነውን ነገር ስመለከት የፈጣሪ ቸርነት እና ርዳታ በእጅጉ ያስደምመኛል። ስለሆነም ንግግሬን የማደርገው በአብዛኛው በምስጋና ላይ ብቻ ያተኮረ... Read more »
የሐምሌ ወር ከተጋመሰ ጥቂት ቀናት አልፈዋል። ወቅቱን የጠበቀው ከባድ ዝናብ ቀኑን ሙሉ ሲያውርደው ውሏል። አካባቢው ጭቃና ድጥ ሆኖ እግረኞችን ለመራመድ እየፈተነ ነው። በስሱ ብልጭ የምትለው ጸሀይ አፍታ ሳትቆይ በቀን ጨለማ ትዋጣለች። ዝናቡን... Read more »
ተወልደው ያደጉት በሐረር ከተማ ውስጥ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ሐረር ሞዴልና መድኃኒዓለም በተባሉ ትምህርት ቤቶች ተከታትለዋል። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እንዳጠናቀቁ ለአብራሪነት ተወዳድረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተቀጥረው ለጥቂት ወራቶች ሥልጠና... Read more »