ሰበር ሰሚ ችሎት ድረስ የዘለቀ የመጋዘን ኪራይ ክርክር

ባለጉዳዮች የካቲት 11 ቀን 2005 ዓ.ም የሰነድ መለያ ቁጥር 81163 አምስት ዳኞች በተሰየሙት ችሎት አመልካች አቶ ሲሳይ ረታ ጠበቃ አቶ መዝገቡ ወልዴ ከችሎቱ ፊት ቀርበዋል፡፡ ተጠሪው ደግሞ የኢትዮጵያ እህል ንግድ ድርጅት ሲሆን፤... Read more »

‹‹በምክክሩ ሕዝቡን ባለቤት ካላደረግነው የአገሪቱ ችግሮች ሊፈቱ አይችሉም›› – ኢንጅነር ጌታሁን ሁሴን የኢትዮጵያ አሠሪ ፌዴሬሽኖች ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት

በሙያቸው ሲቪል መሐንዲስ ናቸው። የፖለቲካ ሳይንስ ምሑርም ናቸው። የተወለዱት ደሴ ከተማ ልዩ ስሙ ሜጠሮ በተባለ ሥፍራ ነው። ጦሳ ተራራ ላይ ባለው በአባታቸው እርሻ ላይ እየቦረቁ ፤ የወሎዋን መዲና ሕዝብ ፍቅር እየኮመኮሙ አድገዋል።... Read more »

“ የምክክር መድረኩ በአገር ደረጃ ከገባንባቸው ችግሮች የሚያወጣን ብቸኛው መንገድ ነው” ዶክተር ሰይፈ ሥላሴ አያሌው የእናት ፓርቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት

ኢትዮጵያ ውስጥ ባሉ መሠረታዊ አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር በማድረግና ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር ይህንን ሂደት የሚመራና የሚያስተባብር አካል ለማቋቋም የሚያስችሉ የተለያዩ ሥራዎች ተከናውነዋል። በዚህም 11 አባላትን የያዘ አገራዊ የምክከር ኮሚሽን ተቋቁሟል ። አገራዊ... Read more »

የዓድዋ ድልን የሚመጥነው ማዕከል

ዓድዋ ግዙፍ ታሪክ ነው። በእርግጥ ስለዓድዋ በዓመት አንዴ ለቀናት በዓሉ ይዘከራል። አውደ ጥናቱ ፣ ሲምፖዚየሙ፣ የኪነጥበብ ዝግጅቱ ፣ የአደባባይ ትርኢትና የመሳሰሉት ፣ ጥናታዊ ሥራዎችና ውይይቶች በስፋት ይካሄዱበታል። በእዚህ በኩል እነዚህ ክንውኖች ምን... Read more »

‹‹ዓድዋ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለመላው ጥቁር ሕዝብ የነፃነት ማረጋገጫ ነው›› አቶ አለባቸው ደሳለኝ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ምክር ቤት ሥራ አስፈፃሚ

የዓድዋ ድል አፍሪካ በአጠቃላይ በአውሮፓውያን ቅኝ ግዛት ቀንበር ውስጥ በወደቀችበት ዘመን ኢትዮጵያ በጀግኖች አርበኞቿ ተጋድሎ ነፃነት እና ሉዓላዊነቷን ያስጠበቀችበት ልዩ ቀን ነው። የዓድዋ ድል ኢትዮጵያውያንን በአንድነት አሰባስቦ ለታላቅ ድል ማብቃቱ በአውሮፓውያን የታሪክ... Read more »

“ድል በጦርነት ብቻ አለመሆኑን ተገንዝበን በምንሰራው በእያንዳንዱ ሥራ ድል ማስመዝገብ ይኖርብናል” ዶክተር ከተቦ አብዲዮ በጅማ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህርና ተመራማሪ

የካቲት ወር የአፍሪካውያን ወር ይባላል። ይህን ወር የአፍሪካውያን ወር ያሰኘው ብቸኛ ምክንያት የዓድዋ ድል ነው። ነጮች አፍሪካውያንን በግፍ በሚረግጡበት፣ በባርነት በሚገዙበት፣ ያሻቸውን ያለከልካይ በሚፈፅሙበት በዚያን ወቅት “እምቢኝ! ሀገሬን በቅኝ አላስገዛም” ብሎ በጀግንነት... Read more »

የዓድዋ ድል ወራሾች – በበቃ ዘመቻዎች ደምቀው ከግድባቸው ኃይል ያመነጩ እጆች

ለአሸናፊነት መገዛት በተሰኘው መጽሐፍ ውስጥ ከሚገኙ በርካታ ወርቃማ አባባሎች መካከል የሰው ልጅን በሥነ ምግባር ሳይኮተኩቱ አዕምሮውን በትምህርት ማበልጸግ ለማኅበረሰብ ጠንቅ የሆነ ትምህርት መስጠት ነው የሚለው አንዱ ነው። ይህንን አባባል የሚመለከት ማንኛውም ሰው... Read more »

‹‹የዓድዋ ድል ኢትዮጵያን አስከብሮ ያቆየ፣በዓለም ላይ እንድትታወቅ በወርቅ ቀለም ያጻፈ በመሆኑ ትልቅ ቦታ አለው›› ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን፣ የኢትዮጵያ አርበኞች ማኅበር ፕሬዚዳንት

የዓድዋ የድል በዓል የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን፣የመላው አፍሪካውያን ኩራት ነው ። ይህ የጥቁር ሕዝቦች ተምሳሌት የሆነው ድል 126ኛ ክብረበዓሉ ላይ ሲደርስ አንዴ እየደመቀ፣ሌላ ጊዜ ደግሞ እየደበዘዘ ነበር። ተለዋዋጭ የሆነ ነገር ቢያጋጥምም ታሪኩና ድሉ... Read more »

“አንድነታችንን ለማጠናከር ከዓድዋ የተሻለ ምሳሌ አናገኝም” አቶ መሠረት ወርቁ የታሪክ እና ቅርስ አስተዳደር መምህር

የጀግንነት እና የነጻነት ተምሳሌት አገር ኢትዮጵያ! በየጊዜው አገርን ብሎም ዓለምን የሚያስደምም ጀብዱ የፈጸሙ ጀግኖችን መፍጠር መታወቂያዋ ነው። ልጆቿ ለአገራቸው ህልውና መስዋዕትነት መክፈልን እንደ ጽድቅ ይቆጥሩታል። በጠላት መረገጥን አምረረው ይጠየፋሉ። ስለአገራቸው ለመሞት ለማይክሮ... Read more »

ዓድዋ ለፓን አፍሪካኒዝም መነሻ ምሰሶ

ዛሬ በታላቅ የድል ስሜትና መንፈስ ተከብሮ የሚውለውን የአንድ መቶ ሃያ ስድስተኛውን የዓድዋ ክብረ በዓል በተመለከተ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጀላ መርዳሳ ጋር ቆይታ አድርገን ነበር። በዚህም ድሉ የሚከበርበት መንፈስ፤ ታሪካዊ ምክንያት፣ ለኢትዮጵያውያን... Read more »