የኢትዮጵያን እርሻ በዘላቂነትና በመዋቅራዊ መልክ መለወጥ አስፈላጊ መሆኑ ይታመናል። ለውጥ ሊያመጡ የሚችሉ፣ የኢትዮጵያን ግብርና እመርታ ውስጥ የሚያስገቡ የፖሊሲና የቴክኖሎጂ ለውጥ አምጪ ሃሳቦች በኢትዮጵያ ተግባራዊ መደረግ ጀምረዋል። ከእነዚህ መካከል የበጋ ስንዴ የመስኖ ልማት... Read more »
ኢትዮጵያን በሚመለከት የአሜሪካ ጥቂት የኮንግረስ አባላት ኤች አር 6600 እንዲሁም ኤስ 3199 የተሰኙ ረቂቅ ሕጎችን በማዘጋጀት ይፀድቅላቸው ዘንድ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስመርተዋል። በኒውጀርሲ ሴናተር ቶም ማሊኖውስኪ መሪነት ተረቆ የቀረበው ‹‹ኢትዮጵያ ስታብላይዜሽን... Read more »
–“አግላይነት፣ የፖለቲካ ጽንፈኝነትና መገፋፋት የፖለቲካ ችግሮቻችን ናቸው” አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ቁጥር ከዕለት ዕለት መጨመር ይህንን ተከትሎ የመኖሪያ ቤት፣ የትራንስፖርት እጥረት ማጋጠሙ የከተማዋ ነዋሪዎች በአግባቡ ሊያስተናግዱ... Read more »
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህዳር 23 ቀን 2014 ዓ.ም ከፓርቲዎች ጋር ባደረገው ምክክር በአዋጅ ቁጥር 1162/11 እና መመሪያ ቁጥር 3/2011 መሠረት ከ6ኛው አገራዊ ምርጫ መጠናቀቅ በኋላ ጠቅላላ ጉባኤ እንዲያካሒዱና የሠነድ ማሻሻያ እንዲያደርጉ... Read more »
የዛሬው የዘመን እንግዳችን በጉራጌ ዞን ቆለኖረና ቀበሌ ገበሬ ማህበር ልዩ ስሙ ጫንጮ ቅዱስ ቂርቆስ ደብር በሚባል አካባቢ በ1928 ዓ.ም ነው የተወለዱት። እንደማንኛውም የገጠር ልጅ የወላጆቻቸውን ከብቶች እየጠበቁ ነው ያደጉት። በእድሜ ሲጎረምሱ ወደ... Read more »
አንድ አገር እንደ አገር እንዲቀጥል ከሚያስፈልጉ ነገሮች መካከል ሰላም ግንባር ቀደሙን ሚና ይጫወታል። ሰላም ካለ ወጥቶ መግባት፣ ሰርቶ መብላት ተምሮ መለወጥ እና ያሰቡትን ሁሉ ማሳካት ብዙ ከባድ አይሆንም። ነገር ግን ሰላም በአንድም... Read more »
አይንና ፈገግታዋ ፍቅር ይተፋል። ደስ ትለኛለች። ቁንጅናዋ ብዙ ሰው የሚስማማበት አይነት ነው። እወዳታለሁ። የምንተዋወቀው ተማሪ እያለን ነው። ቆንጆ እንደሆነች እየተነገራት ያደገች ልጅ ናት። በቁንጅናዋም ሆነ በተፈላጊነቷ በምንም ሁኔታ ጥርጣሬ ገብቷት አያውቅም። ተቀማጥላ... Read more »
ክፍል ሁለት ባለፈው የፍረዱኝ አምድ ዝግጅታችን በጉለሌ ከፍለ ከተማ ወረዳ 01 የቤት ቁጥር 875 ጋር በተያየዘ የተፈጠረን ውዝግብ መሰረት አድርገን «ገላጋይ ያጡ ወንድማማቾች» በሚል ርዕስ አንድ የፍረዱኝ ዘገባ መስራታችን ይታወሳል፡፡ በዘገባው መጨረሻ... Read more »
ቤኒሻንጉል ክልል ከሌሎች ክልሎች ለየት የሚያደርገው የኢትዮጵያውያን አሻራ የሰፈረበት ታላቁ የህዳሴ ግድብ መገኛ መሆኑ ነው። ክልሉ ከዚህም በላይ በርካታ የተፈጥሮ ሀብቶች ያሉት መሆኑ የተረጋገጠለት ነው። ነገር ግን ላለፉት 27 ዓመታት እንደአንዳንዶቹ ክልሎች... Read more »
ሰሞኑን በመንደሩ መመላለስ የያዙት ፖሊሶች ውሏቸው ከነዋሪዎች ከሆነ ሰንብቷል። ፖሊሶቹ ሁሌም በመጡ ቁጥር ጥያቄያቸው ይበዛል። የሚሹትን እየቀረቡና እያዋዙ በጥንቃቄ ያወጋሉ ። አንዳንዱን ደግሞ እያጫወቱ፣ እየቀለዱ ያናዝዛሉ ። ከተጠያቂው የሚፈልጉትን ባገኙ ጊዜም ‹‹ይበቃናል!››... Read more »