“ችግኝ ተክሎ አለመንከባከብ ልጅ ወልዶ እንደመጣል የሚቆጠር ነው” -ፕሮፌሰር ተሾመ ሶሮምሳ (ዶ/ር) በአ.አ.ዩ መምህር እና ተመራማሪ

የትውልድ ሥፍራቸው ምዕራብ ሸዋ ዞን፣ ድሬ እንጪኒ ወረዳ በሚገኝ ቀበሌ ነው። ፊደል የቆጠሩትና እስከ ስድስተኛ ክፍልም የተማሩት እዛው በትውልድ ቀዬያቸው በጠቦ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ነው። የሰባተኛ እና ስምንተኛ ክፍል ትምህርታቸውን የተማሩበት... Read more »

ፖለቲከኞቻችን የበጎ ፈቃድ ሥራ አይመለከታቸውም ወይ ?

የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሰዎች በራሳቸው ተነሳሽነትና መልካም ፈቃድ ለኅብረተሰቡ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች ውስጥ በማሳተፍ ነፃ አገልግሎት የሚያበረክቱበት ተግባር ነው:: የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የሰው ልጅ ምንም አይነት ክፍያ የማያገኝበት ይበጃል፣ ይሆናል፣ ያስደስታልና የህሊና... Read more »

  ‹‹አመራሩ ሕዝቡን አስተባብሮ በመሥራቱ በፈተናዎች ውስጥ አመርቂ ስኬቶችን ማስመዝገብ ተችሏል››-አቶ እንዳሻው ጣሰው  የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለውጡን ተከትሎ በአዲስ መልክ ከተደራጁ ክልሎች አንዱ ነው፡፡ በአዲስ መልክ ከተደራጀ ዓመት ያልሞላው ክልል ቢሆንም ክልሉ ላይ የሚስተዋለው አጠቃላይ የልማት እንቅስቃሴና የሰላም ሁኔታ ግን ልብን የሚሞላ ነው፡፡ አዲስ ዘመንም... Read more »

 ‹‹የጤና ኮሪደሩን በማዘመን የሜዲካል ቱሪዝሙን ለማሳደግ እየሠራን ነው›› አቶ ያሲን አብዱላሂ  የሐረሪ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ

የአንድ ማኅበረሰብ ጤና መጠበቅ ለአንድ ሀገር ሕዝብ ጤና መሻሻል ከፍተኛ አስተዋፅዖ አለው። ይህን ታሳቢ በማድረግ የጤና ሚኒስቴር በሽታን መከላከል መሠረት ያደረገ የጤና ፖሊሲ በመቅረጽ ወደ ሥራ ከገባ ሰንበትበት ብሏል። ታዲያ ይህ ፖሊሲው... Read more »

 ለውጭ ባለሀብት በር መክፈት – ለኢኮኖሚ መነቃቃት

መንግሥት ለበርካታ ዓመታት የአስመጪነቱንም ሆነ የላኪነቱን ሚና ለሀገር ውስጥ ባለሀብቶች ብቻ ትቶ መቆየቱ የሚታወስ ነው። በተለይም በፋይናንስ ዘርፉ የውጭ ባለሀብቶች ወደ ሀገር ውስጥ ቢገቡ ውድድሩ ላቅ ያለ እንደሚሆን ቢታሰብም መግቢያ በሩ ተከርችሞ... Read more »

ሰላምና ልማት የተረጋገጠበት ሸካ ዞን

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ውስጥ ከሚገኙ ስድስት ዞኖች አንዱ ሸካ ዞን ነው። በዞኑ ሦስት ወረዳዎችና ሁለት ከተማ አስተዳደሮች ይገኛሉ። የሸካ ዞን ዋና ከተማ ደግሞ ቴፒ ናት። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል... Read more »

በሞት የተቋጨው ጓደኝነት

ጓደኝነት ሕሊና ቢወረስ በክፉ ትዝታ፤ ልቦና እየሻረው በጣፋጭ ትውስታ፤ በአብሮነት ጎዳና ገስግሶ የሚያነግሠው፤ መሆኑ ብቻ ነው ጓደኛ ጓደ’ኛ ሰው፤ ጊዜ እያፈለቀ የመቻቻል ወኔ፤ ለመልካም ተግባርህ ለደካማው ጎኔ፤ በጥሩ ቀን ሞገድ፤ አግባብቶን አላምዶ፤... Read more »

‹‹ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ፤ በጋምቤላ ክልል በርካታ ስኬቶች ተመዝግበዋል›› – አቶ ኡመድ ኡጁሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር

ጋምቤላ 1899 ዓ.ም የተቆረቆረች ከተማ እንደሆነች የታሪክ ድርሳናት ይጠቅሳሉ፡፡ በክልሉ ሦስት የብሔረሰብ ዞን አስተዳደር ማለትም የአኙዋክ፣ የኑዌር እና የማጃንግ ብሎም የጋምቤላ ከተማ አስተዳደር፣ የኢታንግ ልዩ ወረዳ እና ሌሎች አሥራ ሁለት ወረዳዎች ይገኛሉ፡፡... Read more »

በራስ ወርቅ መድመቅ  

ወይዘሮ ፋጤ ሰሞኑን የጤና ችግር አጋጥሟቸው ተኝተዋል። በጤናቸው ምክንያትም ጎረቤታቸው ወይዘሮ ይመናሹም ቤት ቡና ከጠጡ ቀናቶች ተቆጥረዋል። ቡና መጠራራቱ ቀረ እንጂ ጎረቤታቸው ወይዘሮ ይመናሹ ከወይዘሮ ፋጤ ቤት አልጠፉም። አጥሚቱንም ገፎውንም እያደረጉ ጠዋት... Read more »

‹‹ሐረር ላይ አንዱ ለአንዱ ጌጥ ሆኖ እየኖረ ነው›› -አቶ ተወለዳ አብዶሽ – የሐረሪ ባህል፣ ቀርስና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ

የሐረሪ ክልል ሁነኛ መታወቂያ እና ትልቁ ሀብት ቱሪዝም ነው። የክልሉ መንግስት እንዲሁም የባህል፣ ቅርስና ቱሪዝም ቢሮም ይህን በውል በመረዳት በተለይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ እና ለማዘመን የሚያስችሉ በርካታ ስራዎችን እያከናወኑ... Read more »