እንደምን አላችሁልኝ ውድ የአዲስ ዘመን ጋዜጣ አንባቢዎች:: በቅድሚያ እንኳን ለፋሲካ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ለዛሬው ከአንድ ወዳጄ ጋር በስልክ ባደረግነው ውይይትና ጨዋታ ላይ የቀረበልኝ ድንገቴ ጥያቄን በማንሳት ላይ አተኩራለሁ። ነገሩ እንዲህ ነው፤ ከዚህ... Read more »
የዛሬው የፍረዱኝ ዝግጅታችን ወደ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ ሰባት ልዩ ስሙ ድል በር ተብሎ ወደ ሚጠራው አካባቢ ይወስደናል።አቤቱታ አቅራቢው አቶ ስንታየሁ አየለ ይባላሉ ።በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ድል በር ተብሎ በሚጠራው... Read more »
ታሪኩን ላልሰሙ ወይንም ለዘነጉ፤ ዲዮጋን ቅድመ ልደተ ክርስቶስ በ412 ዓ.ም ገደማ የኖረ የጥንታዊቷ ግሪክ ተወዳሽና ተጠቃሽ ዐይነ ሥውር ፈላስፋ ነበር:: ይህ ፈላስፋ በሰዎች አፍቃሬ ራስነት፣ ኃላፊነት ጠልነት፣ ስግብግብነትና እንደ ጀብድ ይቆጠር የነበረው... Read more »
አባቶቻችን ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው ይበልጣል የሚሉት ተረት አላቸው፡፡ ምክንያቱም፣ ወሬ ለማፍረስም ሆነ ለመገንባት ትልቅ አቅም ያለው በቀላሉ የማይታይ፤ ትንሹን ጉዳይ ትልቅ አድርጎ በማግዘፍ ትኩረት የመሳብ፤ የብዙዎቹን ኑሮና ሰላም የማናጋት እንዲሁም ትዳር... Read more »
የገንዘብ ሚኒስቴር እየተስተዋለ ያለውን የዋጋ ንረት ማረጋጋት እንዲቻልና መሠረታዊ የምግብ ሸቀጦች የሆኑት ዘይት፣ ስንዴ፣ ስኳር፣ የሕፃናት ወተት እና ሩዝ ያለምንም የውጭ ምንዛሬ ፍቃድ (በፍራንኮ ቫሉታ) በጉምሩክ ኮሚሽን በኩል በቀጥታ እንዲገቡ መወሰኑን ከቀናት... Read more »
ዛሬ ስለ ተስፋ እነግራችኋለሁ:: ተስፋ ስላችሁ ግን በምንምነት ውስጥ ያለውን ህልም እልም ዓይነቱን ተስፋ እያልኳችሁ አይደለም:: በራዕይ ውስጥ ስላለው፣ ለለውጥ በተነሱ ልቦች ውስጥ ያለውን እሱን ማለቴ ነው:: ትልቅነት መብቀያው በአንድ ሀሳብ በተስማሙ... Read more »
ነጋዴዎች በትንሽ ድካም ብዙ ትርፍ ለማግኘት በማሰብ የሚፈጽሟቸው አሻጥሮች በአገሪቱ ውስጥ ለሚስተዋለው የዋጋ ግሽበት፣ የመሠረታዊ የእቃና አገልግሎት ዋጋ ንረት እና እጥረት፣ የውጪ ምንዛሪ እጥረት፣ የኑሮ ውድነት እና የመሳሰሉ ዘርፈ ብዙ ችግሮች አንዱ... Read more »
በዚህ አምድ በአገራዊ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች የሚዳሰሱበት ነው። በዛሬው አምዳችን ለበርካታ ዓመታት መንግስታዊ የሥራ ኃላፊነትን በአግባቡ ሲወጡ ከቆዩት በጠቅላይ አቃቤ ህግ ማዕረግ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዋና የህግ አማካሪ አቶ መርሐፅድቅ መኮንን... Read more »
ስለቻይና በተነሳ ቁጥር ተደጋግሞ የሚጠቀስ የናፖሊዎን ቦናፓርት ነብያዊና አስገራሚ አባባል አለ፤ “ከእንቅልፏ ስትነቃ አለምን ስለምትገለባብጥ፤ ቻይናን ተዋት ትተኛ፤” የሚል። ቻይናም የናፖሊዎንን ትዕዛዝ የሰማች ይመስል ለ200 አመታት ሀሳቧን በኮንፊሺየስ ላይ ጥላ በሯን ዘግታና... Read more »
የያዘነው ወር ከአጋማሹ በኋላ የሚያስተናግዳቸው ጥቂት ሀይማኖታዊና ህዝባዊ በአላት አሉ። እነዚህ በአላት ሲከበሩ የኖሩ ናቸው፤ ወደፊትም ሲከበሩ የሚቀጥሉ ይሆናል። ሚያዚያ አስራ አራት የስቅለት በአል፣ በአስራ ስድስት ትንሳኤ በሀያ ሶስት አለም አቀፍ የላብ... Read more »