ታሪኩን መቼ እንዳነበብኩት ወይንም እንደሰማሁት አላስታውስም፡፡ብቻ ግን በአንዳንድ አጋጣሚዎች አስታውሰዋለሁ፡፡ መልዕክቱ በእጅጉ ይገርመኛል፡፡ ታሪኩ እንዲሁ ነው፡፡ ሶስት ባልንጀራሞች ሲሄዱ ውለው ደክሟቸው ከዛፍ ስር ጋደም እንዳሉ እንቅልፍ ይወስዳቸዋል። ሌሊት ላይ አንደኛው «ቆርጠም፣ ቆርጠም»የሚል... Read more »
የፌዴራል ፖሊስ በመላ ሀገሪቱ እየተንቀሳቀሰ የሀገሪቱን ሰላምና ድህንነት በማስከበር ላይ ይገኛል:: በአሁኑ ወቅትም ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን በመታጠቅ ዘርፈ ብዙ ተልዕኮዎችን በመወጣት ላይ ነው:: ኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ደግሞ በዕውቀት እና በክህሎት የበቃ ሰራዊትና ተልዕኮውን... Read more »
ከፈጣሪዬ ቀጥሎ መቼም ስለሀገሬ ተስፋ እንዳልቆርጥ ወኔና ብርታት ከሚሆኑኝ ታላላቅ ኢትዮጵያውያን ግንባር ቀደሙ ተቀዳሚ ሙፍቲሕ ሀጂ ኡመር እንድሪስ ናቸው። በዚያ ሰሞን በጎንደር ተለኩሶ በመላ ሀገሪቱ ሊቀጣጠል ዳር ዳር ብሎ የከሸፈው ሕወሓትና ግብረ... Read more »
‹‹ኢትዮጵያውያን አብሮ የመብላት እንጂ አብሮ የመሥራት ባህል የላቸውም›› የሚሉ አሉ ።በሌላ በኩል ደግሞ ይሄንኑ ሀሳብ የሚቃወሙ በደቦ(በጅጌ) መሥራት የኢትዮጵያውያን መገለጫ ነው ሲሉ ይከራከራሉ። ይሄም ሆነ ሌሎች በጋራ የሚሠሩ ሥራዎች መኖራቸው ባይካድም በቂ... Read more »
ኢትዮጵያን በዓለም አደባባይ ከፍ ብላ እንድትታወቅ ካደረጉ ነገሮች መካከል በውስጧ ያሉ ሀይማኖቶች ተከባብረው፣ ተዋደውና ተቻችለው በጋራ መኖራቸው ግንባር ቀደሙ ነው። ይህ የአብሮነት ማሳያ ዘመናትን ሲሻገር ቢመጣም ዛሬ ላይ ይህ አንድነት እንቅልፍ የነሳቸው... Read more »
ታሪክ ማለት… ሃገር እንደ ሃገር የቆመው በትናንቱ መደላድል ላይ ስለመሆኑ ገላጭ አያስፈልገውም። የዛሬ መሠረቱ ትናንት ስለመሆኑም ደጋግመን ጽፈናል። ትናንትን ትናንት ያሰኘውም ጠቅልሎ የያዘው ታሪኩ ነው። ዛሬንም ዛሬ ያሰኘው ኑሯችን ሲሆን፤ ነገን ነገ... Read more »
አገር በትናንት ተግባራችን ዛሬ የደረሰች፤ በዛሬ ኑረታችን ፍሬ ለነገ የምትሻገር፤ በሕልምና ትልማችን ልክ ለነገው ትውልድ የምንሰራት ናት። የትናንት መሪዎችና ሕዝቦች የዛሬዋን አገር በሕልማቸው ሰርተው እንዳስረከቡን፤ የነገዋን ታላቅ አገር ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ አጽንቶና... Read more »
ኢትዮጵያን በዓለም አደባባይ በተለየ ሁኔታ ከሚገልጹ በርካታ መገለጫዎች መካከል የእምነት ተቋማትና ተከታዮቻቸው ለዘመናት ተቻችሎ የመኖር ዕሴት በዋነኝነት ይጠቀሳል:: በአገሪቱ የሚገኙ እምነቶችም የሚታወቁትም አንዳቸው ከሌላው ጋር ባላቸው የጠበቀ ግንኙነት ነው:: ይሁንና አንዳንዶች ይሕን... Read more »
ነጻ አእምሮ ሀገር ከምትገነባባቸው መሰረታዊ እሴቶች ውስጥ አንዱ እንደሆነ ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ? ነጻ አእምሮ አቅምንና ሀይልን እውቀትን በበቂ ሁኔታ መጠቀም የሚያስችል ጉልበት እንደሆነስ? ነጻ አእምሮ ከነጻ አስተሳሰብ ጋር በቀጥታ የሚገናኝ ነው:: ነጻ አእምሮ... Read more »
የክረምት ወቅት ብዙ መልካም ነገሮችን ይዞ የሚመጣ ስለመሆኑ ይታወቃል፤ ለአርሶ አደሩ አርሶ የሚያዘምርበት፤ ለቀጣዩ ዘመን ጎተራውን ሊሞላ በብርቱ የሚተጋበት እንደመሆኑ የአርሶአደሩ ላቅ ያለ ጥረት የሚገለጥበት ነው:: መስኩ አረንጓዴ የሚለብስበት፣ ዛፎች የሚለመልሙበት፣ አበቦች... Read more »