“የአዲስ አበባን ሸክም ሊካፈሉ የሚችሉ፤ ከአዲስ አበባ የተጠጋ አገልግሎት እና ኢኮኖሚ ያላቸው ከተሞች መፈጠር አለባቸው” – ወይዘሮ ሄለን ደበበ – የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ

ከተማና ከተሜነት በአለም አቀፍ ደረጃ እያደገ ያለና የሚኖር ጉዳይ ነው። የበርካታ ከተሞች አመሰራረትም ከንጉሳውያ የንግስና መቀመጫ ቦታነት የመጡ መሆናቸውም ይነገራል። ከተሞች የመንግስታት መቀመጫ ሲሆኑ በስራቸው በርካታ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች እንዲከፈቱና በዛም ዜጎች... Read more »

ባለሀብቶችን የሚገቱ የቢሮክራሲ ማነቆዎች

የኢትዮጵያ መንግሥት የውጭ አገር ባለሀብቶችን ለመሳብ በብዙ መንገድ ጥረቱን ቀጥሏል፡፡ ወሳኝ የሆኑ ሕጎችንም ከማርቀቅ እስከማጸደቅ ደርሷል፡፡ በተለይም ባለሀብቶቹ ከፋይናንስ ዘርፉ ጀምሮ እስከ ተለያዩ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ላይ ተሰማርተው ውጤት እንዲያስመዘግቡ በተቻለው ፍጥነት ሁሉ... Read more »

‹‹ኢትዮጵያ በቀንድ ከብት ሃብቷ ተጠቃሚ እንድትሆን ባለሃብቶች ዘርፉን መቀላቀል አለባቸው›› ዶክተር ቶማስ ቸርነት

   ዶክተር ቶማስ ቸርነት በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳትና ዓሳ ሃብት ፕሮጀክት ብሔራዊ አስተባባሪ በግብርና ሚኒስቴር ሥር የተደራጀው ክፍለ አህጉራዊ የእንሰሳት ዓሳ ሴክተር ልማት ፕሮጀክት መነሻ ሁኔታው የእንሰሳት ዓሳ ሃብትን በሃገር ደረጃ ከቁጥር ያለፈ... Read more »

‹‹አደጋን እየተከላከልን ማልማት፤ እያለማን አደጋን መከላከል የግድ ነው›› – በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪ እና አስተማሪ ተባባሪ ፕሮፌሰር መሣይ ሙሉጌታ ( ዶ/ር)

የትናንቱ የገጠር ተማሪ የዛሬው ተባባሪ ፕሮፌሰር እና ተመራማሪ ዶ/ር መሣይ ሙሉጌታ የተወለዱት፤ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ ወረዳ ከገርበ ጉራቻ ከተማ በ5 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ሃሌሉ ጫሪ በምትባል የገጠር ቀበሌ... Read more »

“24 ሰዓት የሕዝብን ሕይወት ለመለወጥ የሚተጋን መንግሥት ሕዝቡ ካላመነ ማንን ያምናል?” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በትናንትናው እለት በፓርላማ በመገኘት ከአባላቱ ለተነሱ የሠላም፣ የኢኮኖሚያ፣ የፖለቲካ፣ የማኅበራዊ እና የዲፕሎማሲያዊ ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል። እኛም የጠቅላይ ሚኒስትሩን ምላሽ እና ማብራሪያ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው አቅርበነዋል... Read more »

 የሚያዋጣን ከሰላም ጎን መቆም ነው

ወቅቱ የክረምት መግቢያ የሰኔ ወር ቢሆንም የበጋዋ ጸሃይ ቦታዋን ለመልቀቅ የተናነቃት ይመስል ከዝናቡ ጋር ግብግብ ገጥማለች:: በየሰዓቱ ብልጭ እያለ ልብ የሚያቀልጠው የደመና ግላጭ የአላፊ አግዳሚውን አናት ያነደው ይዟል:: ወደ ማምሻ ግሮ ሰሪ... Read more »

 ” በአሁኑ ወቅት በክልሉ ምንም አይነት የፀጥታ ችግር የለም “አቶ አሰም የሱፍ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሠላም ግንባታና ፀጥታ ቢሮ፣ የፀጥታ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ

እንደ ሌሎች ክልሎች ሁሉ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልም ችግር ገጥሞት ነበር። እንደ ማንኛውም አካባቢ በዚህ አካባቢም ሠላም ርቆ፣ ጠብ ነግሶ ቆይቷል። እንደ አገራችን ሌላኛው ስፍራ ደም ፈሷል፤ ውድ የሆነው የሰው ልጅ ሕይወት ጠፍቷል።... Read more »

የደም ባንክ ይከፈትልን ጥያቄ እና ተስፋ ሰጭ ምላሽ

የዛሬው የፍረዱኝ ዓምድ ዝግጅታችን ወደ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ቤንች ሸኮ ዞን ይወስደናል። የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የመልካም አስተዳደር እና ምርምራ ቡድን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ቤንች ሸኮ ዞን ባደረገው ቅኝት... Read more »

የንብረት ማስመለስ አዋጅ – ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ

8 ክፍሎች፣ 57 አንቀጾችና ዝርዝር ሕጎች ያሉት የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅ ለተጨማሪ ምክክርና ውይይት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቅረቡና ለቋሚ ኮሚቴ መመራቱ ይታወሳል። ከፍትህ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው፤ የረቂቅ አዋጁ ዋና ዓላማ... Read more »

«የኢትዮጵያ እድገት ማረጋገጫና ቁልፍ ያለው በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ላይ ነው» – ብሩክ ከድር (ዶ/ር) የኢፌዴሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር

ከመጀመሪያ ደረጃ እስከ ዩኒቨርሲቲ ድረስ ትምህርታቸውን የተከታተሉት በአዲስ አበባ ከተማ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ሰኔ ዘጠኝ በሚባል ትምህርት ቤት፣ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ አብዮት ቅርስ ተምረዋል፡፡ የከፍተኛ ትምህርታቸውንም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያጠናቀቁት... Read more »