የነዳጅ ድጎማው መነሳት የኢኮኖሚ ምስቅልቅል እንዳያስከትል አመላካች መፍትሔ

መንግስት በነዳጅ ላይ ሲደረግ የነበረው ድጎማ ሊነሳ መሆኑን ማስታወቁ ይታወቃል። የነዳጅ መሸጫ ዋጋን ከህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭዎች ውጪ በአለም ገበያ ዋጋ ነዳጅ ገዝተው እንዲጠቀሙ ማቀዱንም በቅርቡ ይፋ አድርጓል። መንግስት የነዳጅ ድጎማውን ለማንሳት... Read more »

ለ”ኢትዮጵያ ታምርት‘ የግብርናው ዘርፍ ጅማሮ..

ኢትዮጵያ እና ግብርና በእጅጉ የተቆራኙ፤ ለሺህ ዓመታት የቆየው ግብርና ዛሬም ድረስ የሕዝቧን ከ80 በመቶ በላይ እንደ መተዳደሪያ ሆኖ የሚያገለግል፤ ነገር ግን ዛሬም ከጥንቱ ዘመን የአስተራረስ ዘይቤ እምብዛም ፈቀቅ ያላለ መስክ ነው። በዚህም... Read more »

”ኢትዮጵያ ታምርት‘፤… ምን?

በአሁኑ ሰአት ጉዳዬ ተብለው፣ በአግባቡ፣ በአጀንዳነት ከሚንሸራሸሩት ሀሳቦች አንዱ ”ኢትዮጵያ ታምርት” የሚለው ሲሆን፤ ”ምን?” ብለን የመጠየቃችን ጉዳይም ይህንኑ ከመጠየቅና እንዲብራራም ከመፈለግ እንጂ በአጀንዳው ለመራቀቅ አይደለም። ለዛሬው የመረጥኩት ርእሰ ጉዳይ ምን መነሻ ይሄው... Read more »

‹‹አጣብቂኞች ውስጥ በገባን ጊዜ ሊያሻግር የሚችል ዲፕሎማሲያዊ አካሄድ በመጠቀም እዚህ ደርሰናል›› ፕሮፌሰር አየለ በከሪ የታሪክ ምሁር

 እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ በቅርስ ጥናት ትምህርት ክፍል ተባባሪ ፕሮፌሰር ሆነው ሲሰሩ ነበር። በነበረው ግጭት ምክንያት ግን እዚያ ማስተማሩን መቀጠል አልቻሉም። ይሁንና ስራውን ሳያቋርጡ በተለይ ሦስተኛ ዲግሪ የሚያጠኑትን በማማከር ላይ... Read more »

ሀገር እና ደጋግ ልቦች…

 ዛሬ ወቅታዊ ከሆኑ ጉዳዮቻችን መካከል አንዱ የሆነውን የኑሮ ውድነት በማስመልከት ʿሀገርና ታማኝ ልቦች ስል በአዲስ ሀሳብ መጥቻለው። ጽሁፌን በጥያቄ መጀመር እፈልጋለው ‹ለእናንተ ኢትዮጵያዊነት ምንድነው? በዚህ ታላቅ ጥያቄና መልስ ውስጥ ራሳችሁን አስቀምጣችሁ ተከተሉኝ።... Read more »

ለፍቅሩም፣ ለጠቡም፣ መጀመሪያ ሀገር ትኑር…!

አእምሯችን ነቅቶ ነገሮችን በጥልቀት እንዳን መለከት እንዳናስተውል የሆነ የተያዘብን ነገር ያለ ይመስለናል። ጠበብ ብለን ከአነሱት በታች ሆነናል። ዘር ጎጥ ቀበሌ መንደር እያለን በጥቃቅን ክፍልፋዮች ውስጥ የተቀበርን ስንቶቻችን ነን?። እኔ ዘረኛ አይደለሁም የምንልስ... Read more »

ዘመኑ ለግብርና /ለአረንጓዴ አብዮት/ ብሩህ ነው… ! ?

 ይህ መጣጥፍ በአውድ/ኮንቴክስት/ ከ«ኢትዮጵያ ታምርት» ጋር ስለሚያያዝና ወቅቱም የግብርና እንዲሁም የአረንጓዴ አሻራ ስለሆነ ተመልሼበታለሁ። ዛሬ በዓለማችን ካሉ 20 ታላላቅ ኩባንያዎች ቀዳሚዎች ከበይነ መረብ / ኢንተርኔት / ፣ መረጃና ሶፍትዌር ጋር ተያይዘው የተፈጠሩ... Read more »

የኢትዮጵያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ችግሮች

ኢትዮጵያ አገራችን ከጥንት ጀምሮ የራሷ የትምህርት ሥርዓት ያላት ሲሆን፤ በእሱም ብዙ ዘመናት ስትጠቀምበት ቆይታለች።በእርግጥ የትምህርት ሥርዓቱ በአብዛኛው የተመሠረተው በመንፈሳዊ ዕውቀት ላይ እንደነበር እንረዳለን:: ስለዚህም ሀገራችን በ19ኛው ምዕተ ዓመት መጨረሻና በ20ኛው መጀመሪያ ላይ... Read more »

ኢትዮጵያዊነትን እያጠየሙ ያሉ ወቅታዊ ማድያቶች

ግለሶቦችን በመልካቸው ለመለየት እንደማያስቸግር ሁሉ፤ ሀገራትም የሚታወቁበት የራሳቸው መልክ አላቸው። የሀገራት ውበትም ሆነ የፊት እድፍ መገለጫው ብዙ፤ መከሰቻውም የዚያንው ያህል የትዬለሌ የሚባል ዓይነት ነው። የየሀገራቱ መልከ ብዙ ገጽታቸው የሚነበበው፣ የሚያያዘው፣ የሚሳለውና የሚቀረጸው... Read more »

‹‹ወጣቱ ሀገር ጠል እና ሩቅ ናፋቂ የሆነው ባለፈው መንግሥት በተሠራበት ሴራ ነው›› – አቶ ካሳሁን ወርቄ የሕግ አማካሪና ጠበቃ

• የትግራይ እናቶች ልጆቻቸው ለሞት ሲመለመሉ እምቢ ማለት አለባቸው  በወላይታ ዞን አንጮጮ ከተማ ነው የተወለዱት። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በወላይታ ዞን በሚገኘው ጎላ በተባለ ትምህርት ቤት እንዲሁም አዲስ አበባ አመሐ ደስታ ትምህርት ቤት... Read more »