‹‹የምናደርገው ርብርብ የሁላችን ፍላጎት የሆነችውን ኢትዮጵያ ወደፊት ለማስቀጠል የሚደረግ ነው›› ዶክተር ኢንጅነር ጋሽ ዋጌሾ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር

አዲሱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል 11ኛው ክልል ሆኖ በዚሁ ዓመት ህዳር ወር በይፋ መመስረቱ ይታወቃል። በወቅቱ አምስቱ ዞኖችና አንድ ልዩ ወረዳ ከደቡብ ክልል ወጥተው የጋራ አንድ ክልል መመሥረታቸውን በመደገፋቸው ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ... Read more »

«አሉ! ተባለ! ተባባሉ!»

«›አሉ!fi እያልን፣ ካልሆነ ሥፍራ አንገኝ» እንደ ሀገር ካደከሙን፣ ካጠወለጉን፣ ካታከቱንና ግራ ካጋቡን ወቅታዊ ችግሮቻችን መካከል “አሉ! ተባለ! ተባባሉ!” እንደሚባሉት “የአንደበት ቫይረሶች” የከፋ ወረረሽኝ አጋጥሞናል ለማለት በእጅጉ ያዳግታል። “በአሉ!” የወሬ አውሎ ነፋስ ያልተፍገመገመ፣... Read more »

«በሥራችን ስኬታማ ለመሆን ራዕያችን ላይ ሁልጊዜ ትኩረት ማድረግ አለብን» ወይዘሪት ሳምራዊት ፍቅሩ የራይድ መስራችና ሥራ አስፈፃሚ

 የዛሬው የዘመን እንግዳችን ከሥራ ፈጣሪ ሴቶች መካከል አንዷ የሆነችው ወይዘሪት ሳምራዊት ፍቅሩ ናት። እንግዳችን ተወልዳ ያደገችው አሰላ ከተማ ውስጥ ነው። የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን የተከታተለችው እድገት በሥራ በተባለ እና ጭላሎ ተራራ በሚባል... Read more »

በስክነት እና በምክኒያታዊነት ወደ መፍትሄ

ምክንያታዊነት እውነትን ከሀሰት፤ ትክክለኛው ከተሳሳተው መለየት የሚያስችል የአስተሳሰብ አድማስ ነው። በዚህ አስተሳሰብ ከተመራን እያንዳንዱን ጉዳይ የምንመረምረው ምክንያታዊ ና ሚዛናዊ በሆነ አስተሳሰብ ማእቀፍ ውስጥ ሆነን ነው። ፍትሀዊነት መላበስና ከግልብነት መራቅ መነሻው በትክክለኛ አመክንዮ... Read more »

በሂደት የሚመለሱ…

‹‹ካያያዝ ይቀደዳል ካነጋገር ይፈረዳል›› ይላል የአገሬ ሰው። አንዳንድ ጊዜ እንዳመጣልን የምንናገረው፤ እንዳሻን የምንመነዝረው ነገር ከጊዜ በኋላ ሊያመጣ የሚችለውን ውጤት መገመት ይሳነናል። ትዝ ይለኛል፤ የአሸባሪው ሕወሓት የስልጣን ዘመን እንዳበቃ በርካቶች በመገናኛ ብዙሃን እየወጡ... Read more »

ለራሳችን ስንል ሰው መሆን አለብን

ሰውነት የአምላክ መልክና አምሳል ነው። በመጀመሪያ እግዚአብሄር ሰውን ለመፍጠር ሲነሳ ራሱን ነው የተጠቀመው። የራሱን መልክና አምሳል አርዐያም ነው የወሰደው። ‹ሰውን በአርያና በአምሳላችን እንፍጠር› ሲል። ሰው የፈጣሪ ቤተ መቅደስ ነው። በሀጢዐት ሊረክስ፣ በበደል... Read more »

«የትግራይ ህዝብ ከዚህ መከራ መውጣት ይፈልጋል፣ ይህንንም ለማድረግ መላው ኢትዮጵያዊ ከጎኑ ሊቆም ይገባል»አቶ ብርሃነ ተስፋይ የትህዴን አባል

ሕወሓት በትግራይ ህዝብ ስም የተቋቋመ፣ ነገር ግን በስሙ እየነገደ ያለ፣ በትግራይ ህዝብ ላይ በርካታ በደሎችና ግፎችን ሲፈጽም የኖረ ድርጅት ስለመሆኑ የትግራይ ህዝብ ራሱ ምስክር ነው። ይህ ቡድን ግማሽ ምዕተ አመት ለሚሆን ጊዜ... Read more »

«ከሚመረተው ውሃ 25 ከመቶ ይባክናል» አቶ ሞገስ አርጋው የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ

ከአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ያገኘነው መረጃ እንደሚያስረዳው፤ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች የቧንቧ ውሃ አገልግሎት ተጠቃሚ የሆኑት በ1893 ዓ.ም ነበር። ይህም የአፄ ምኒልክ ቤተ መንግሥት የውሃ አገልግሎት ተጠቃሚ በሆነ ሰባት ዓመታት ቆይቶ... Read more »

አሸጋግረን እንለፍ

 ይህ ጸሐፊ ከማኅበራዊ ሚዲያ ቱማታ ይልቅ ስሜቱንና ሃሳቡን ሰብስቦ በመጻሕፍት ውስጥ ራሱን ቢሸሽግ ይመርጣል። የስሜትን ወጀብ ጸጥ አድርጎ በተረጋጋ መንፈስ እውቀትን ለመገብየት መጻሕፍት በእጅጉ ተመራጭ ናቸው። ዘመነ ቴክኖሎጂ ግን ሕዝበ አዳምን ከመጻሕፍት... Read more »

የሽብር ቡድኖች የሐሰት ማደናገሪያ እንዳያዘናጋን

ውሸት ሲደጋገም እውነት ይመስላል እንዲሉ፤ ሐሰትን በመደጋገም እና ሕብረተሰቡ ውስጥ እንዲሰርጽም እንዲራባም በማድረግ ኑሯቸውንና ሕልውናቸውን የገነቡ የአሸባሪው ሕወሓትና ግብራበሮቹ ከመቼውም በበለጠ አዲስ ስልትና ጥምረት ፈጥረው እንደ አዲስ መንቀሳቀስ ጀምረዋል። ይህ ሐሰትን የመደጋገምና... Read more »