ከሁሉ አስቀድመን ለሕገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር ብያኔ እናስቀምጥ። ብያኔውንም በሁሉም ዘንድ ተቀባይነትን ባገኘውና እየተሰራበት ካለው እንውሰድ። ”ሕገ-ወጥ የገንዘብ ፍሰት በጠቅላላው የአንድን አገር ድንበር አቋርጦ ሕገ-ወጥ በሆኑ መንገዶች የተገኙ ገንዘቦች የሚዘዋወሩበት መንገድ ነው።... Read more »
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ከተቋቋመ ከ1933 ዓ.ም ጀምሮ ላለፉት ሰማንያ አንድ ዓመታት ታላላቅ ሀገራዊ ሁነቶችን የሚገልጹ ፎቶግራፎችን ሰንዷል። ድርጅቱ ከሰሞኑ ከ1960ዎቹ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ የተከናወኑ ታላላቅ ሀገራዊ ሁነቶችን የሚያስቃኝ የፎቶግራፍ አውደ ርዕይ... Read more »
በሀገራችን እንደ ወረርሽኝ በስፋትና በፍጥነት እየተዛመተ ስለመጣውና ከግለሰብም፣ ከተቋምና ከመንግስትም ጋር ያለንን ግንኙነት በብርቱ እየፈተነ፤ ወዲህ ደግሞ የዕለት ተዕለት የህይወታችን አካል ስለሆነውና መጠራጠርን እየጎነቆለ ስላለው “የማመን ኪሳራ”ወይም”ትረስት ዴፊሲቲ” አልያም “ትረስት ዲስፕሌስመንት” በቀጣይ... Read more »
ክረምት ሲመጣ ብርድ ያንሰፈስፋል፤ ባዶ ሆድ ሲሆኑ ቅዝቃዜው ይበልጥ ይበረታል። በዚህ ጊዜ የሚበላው ያለው እያሟሟቀ ትኩስ ትኩሱን ይበላል። የሌለው ደግሞ አይኑን ጨፍኖ ‹‹ ዳቦ የለም እንጂ ወተት በነበረ በርሱ ማግ እያረግን እንበላ... Read more »
ትዝታና እውነታ፤ በኅዳር ወር 1989 ዓ.ም የዚህ ጽሑፍ አቅራቢ ዓለም አቀፍ ተጽዕኖ ፈጣሪ የተባሉ የ23 ሀገራት መሪዎች የተካተቱበትን አንድ ሴሚናር በአሜሪካዋ የሐዋይ ክፍለ ግዛት በማዊ ደሴት ለመካፈል ዕድል አጋጥሞት ነበር:: ተሳታፊዎቹ በሙሉ... Read more »
ከሳሽ ፍርድን በመሻት ስኳር ኮርፖሬሽንን ችሎት አቁመዋል:: ግራ ቀኝ ሙግት በመግጠም በሥር ፍርድ ቤት የተወሰነውን አልፈፅምም በሚል እሳቤ እስከ ሰበር ደርሷል:: የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ችሎት ውሳኔዎች የሚያሳትም ሲሆን፤ በቅፅ 15... Read more »
የተወለዱት አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ቢሆንም ያደጉትና የተማሩት አሰላ ከተማ ነው:: እድሜያቸው ለትምህርት እንደደረሰ የቄስ ትምህርት ቤት ገብተው ፊደል ቆጥረዋል:: የመጀመሪያ ደረጃም ሆነ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የተማሩት ራስዳርጌ ትምህርት ቤት ነው:: የዘመናዊ... Read more »
ሰሞኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መግለጫ አውጥቷል፡፡ አዲስ የተወለደው ክልል እስካሁን በዝምታ ስራውን እየሰራ ከሚዲያ ትርኢት ርቆ ስለቆየ መግለጫው ትኩረትን የሚስብ ነበር፡፡ረዘም ያለው መግለጫ ካህዴህ ለተባለ በክልሉ ለሚንቀሳቀስ ፓርቲ መግለጫ የተሰጠ... Read more »
ሀገሪቱን ከፊትም ከኋላም በበጎም በክፉም ለመምራት ፖለቲካውን በመግዛትም በመቃወምም የሚዘውሩት ግንባር ቀደም ባለድርሻዎች ኤሊቶች፣ ሊሕቃን፣ አክቲቪስቶችና ምሑራን ናቸው። የእነዚህ መገኛ የት ይሆን ካልን በግለሰብ፣ በቡድን፣ በተቋም፣ በድርጅት እንዲሁም በአማራጭና በገዢ መንግሥት ውስጥ... Read more »
አሸባሪው ሕወሓት መራሹ ችግር ፈጣሪ ቡድን እንደ አገር ጦርነት አውጆብን ሁሉ ነገር ወደ ጦር ሜዳ ከሆነ አመታት እየተቆጠሩ ነው። በእነዚህ ጊዜያት ውስጥ ኢትዮጵያ እንደ አገር ሃብት ንብረቷን ከማጣቷ፣ የጀመረችውን ልማት ከማስተጓጎሏ ባሻገር... Read more »