‹‹የፖለቲካችን ዋንኛ ችግር ሁሌ ሽግግር መመኘት ነው››ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱት ጥያቄዎች የሰጡትን ማብራሪያና ምላሽ ክፍል አንድ ትናንት ማቅረባችን ይታወሳል ። በዛሬው በክፍል ሁለት እትማችን ከመንገድ ሥራ፣ ከስኳር... Read more »

ዛሬ የምንተክላት አንድ ችግኝ ነገ ላይ ለእኛና ለልጆቻችን የህይወት ዋስትና ትሆናለች

ኢትዮጵያን እናልብሳት መርሀ ግብር ባለፉት ሶስት አመታት ውስጥ ያላማቋረጥ ሲተገበር የነበረ የአረንጓዴ ልማት አሻራ ፕሮግራም ነው። በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ መሪነት ኢትዮጵያ አገራችን ካከናወነቻቸው በጎ ተግባራት ውስጥ ቀዳሚ ሆኖ የሚጠቀስም ነው። ዘንድሮም... Read more »

ሕግን ለማስከበር የመንግሥት ቁርጠኝነትና የሕዝብ ተባባሪነት

 ምንም ይሁን ምን፤ መልኩ የፈለገ ይዥጎርጎር፤ ፍልስፍናው ሊብራልም ይሁን ፀረ-ሊብራል፤ ከፈጣሪ ቀጥሎ ዓለም የምትመራው በሕግና በሕግ ብቻ ነው። ያ ማለት የበላይነቱ የሕግ እንጂ አገዛዝ የበላይ ሆኖ ሕጋዊነት ሊጨፈልቀው አይገባም ማለት ነው። ያ... Read more »

‹‹ኢትዮጵያ አልፈረሰችም ብቻ ሳይሆን የብልጽግና መሰረቷን እየጣለች ነው ›› – ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ከትናንት በስቲያ በተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት የምክር ቤት አባላቱ በወቅታዊ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ላቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል። በዛሬም እትማችን “ለውጡና አገራዊ ሪፎርሙ በሀዲዱ እየሄደ... Read more »

የውጭ ተጽእኖ ተግዳሮት የማይለየው የኢትዮጵያ አንድነት

ኢትዮጵያ ከውጭው ዓለም ጋር ፖለቲካል፣ ኢኮኖሚ እና ማህበራዊ ግንኙነት ማድረግ የጀመረችው ከአክሱም ሥርዎ መንግስት በፊት እንደነበረ የታሪክ ድርሳናት ይናገራሉ። በዚህ ወቅት የነበረው የኢትዮጵያ ግንኙነት ሁለንተናዊ ጥቅሟን ማስከበር ብቻ ሳይሆን የውጭውን ዓለም ተፅዕኖ... Read more »

<<በግሉ ዘርፍ ትምህርትን እንደ ንግድ እና ትርፍ ማጋበስ ብቻ ማሰብ ከመጣ ዜጋ ማፍራት አይቻልም>> ዶክተር ሞላ ፀጋዬ የግል ከፍተኛ ትምህርት እናቴክኒክና ሙያ ተቋማት ማህበር ፕሬዚዳንት

በአሁኑ ወቅት በአገሪቱ የሚገኙ የቴክኒክና ሙያ ተቋማት በሺዎች የሚቆጠሩ ሲሆኑ፤ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት 350 ደርሰዋል። ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ደግሞ የማህበሩ አባላት ናቸው። የኢትዮጵያ የግል ከፍተኛ ትምህርትና ቴክኒክ ሙያ ተቋማት ማህበር ዘጠኝ የሥራ... Read more »

<<የዘረኝነት ዲያሊስስ>>

ዲያሊስስ፡- የሕክምናው ሳይንስ፤ ዲያሊስስ – ከባእድ ቋንቋ ተላምዶ ቤተኛ የሆነ የተውሶ ስም ነው፡፡ በተለያዩ ምክንያቶች ኩላሊት ችግር ሲያጋጥመው ማስወገድ ያልቻላቸውን ቆሻሻዎችና ትርፍ ፈሳሾች ከደም ውስጥ በእጥበት የሚወገድበት የሕክምና ዘዴ የኩላሊት እጥበት (ዲያሊስስ... Read more »

ስለ ሰላም የሚከፈል ዋጋ ከፍያለና ውድ ነው

ብዙዎቻችን ደግመን ደጋግመን ሰላም ለኢትዮጵያ፤ ሰላም ለአገራችን ይሁን በማለት ሰላም ውለን ሰላም እንድናድር እንመኛለን፤ እንናፍቃለን። ከምኞት ባለፈ ግን እጅግ ውድ የሆነውን ዋጋ ለሰላም ስንሰጥ አንስተዋልም።እኛ ኢትዮጵያውያን ሰላምን ለማረጋገጥ የሚያስችለን የመጨረሻና ቀላሉ የሆነውን... Read more »

የዲጂታል መገበያያ ገንዘብ ሌላው የእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝ እንዳይሆን

በኢትዮጵያ እንደ ክሪፕቶከረንሲ፣ ቢትኮይንና የመሳሰሉት ዲጂታል መገበያያ ገንዘቦች ለግብይት ወይም ለክፍያ መጠቀም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዕውቅና ያልተሰጠው ድርጊት በመሆኑ ኅብረተሰቡ ከመሳተፍ እንዲቆጠብ ባንኩ አስጠንቅቋል። ኢትዮጵያውያን በዲጂታል መገበያያ ገንዘብ እንዳይጠቀሙ ባንኩ ማሳሰቡ አገሪቱ... Read more »

የኢትዮጵያ መጻኢ እድል የሀሳብ የበላይነት ብቻ ነው

 በአገር ግንባታ ላይ የላቀ ዋጋ ካላቸው ጉዳዮች አንዱ የሀሳብ የበላይነት ነው። አብዛኞቹ የአለማችን ስልጡን አገራት ከኢኮኖሚ የበላይነት ባለፈ ሉዓላዊነታቸውን የገነቡት በዚህ የላቀ እውነታ ውስጥ በማለፍ ነው። አሁን ላለችውም ሆነ ነገ ለምትፈጠረው አገራችን... Read more »