የዛሬዋ ‹‹የዘመን እንግዳ›› በኢትዮጵያ ግዙፍ የመንግሥት የልማት ድርጅት ከሆኑት ተቋማት መካከል አንዱ የሆነው ኢትዮ-ቴሌኮምን ላለፉት አራት ዓመታት በመምራት ከፍተኛ ለውጦችን እያስመዘገቡ ያሉት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ናቸው:: ዋና ሥራ... Read more »
‹‹በነባር ዕሴቶቻችን ኢትዮጵያን እናሻግር!›› በሚል መሪ ቃል የሚካሄደው አውደ ጥናት ሀገራዊ የነፍስ አድን ጥሪ መልዕክት ያነገበ ነው፤ ሀገራችንን ሳትፍገመገም ቀጥ ብላ ቆማ እንድትኖር ያደረጉ በርካታ ዕሴቶች አሉን፤ ዕሴቶቻችን በአንድ ቀን የተፈበረኩ አይደሉም፤... Read more »
በቡድኖች ወይም በግለሰቦች መካከል የሚደረጉ ግጭቶች ወይም አለመግባባቶች ሁለት ነገሮችን ይዘው ሊመጡ እንደሚችሉ በመስኩ ጥናት ያደረጉ ምሁራን ይናገራሉ። አንደኛው አወንታዊ (ጥሩ ዕድል ) ሲሆን፤ ሌላኛው ደግሞ አሉታዊ (መጥፎ እና አጥፊ አጋጣሚዎችን) ነው::... Read more »
ያኔ በልጅነት አንድ አይነት ባህሪ አለን ብለን ያመንን የሰፈር ህጻናት በራሳችን ተነሳሽነት ላወጣናቸው ህጎችም ሆነ ከታላላቆቻችን የወረስነውን የጨዋታ ደንብ ለመከተል ተስማምተን ጨዋታው ይጀመራል:: በዛ አቅማችን ከመሃላችን ህግና ደንቡን ተከትሎ ጨዋታውን ያልተጫወተ አካል... Read more »
ዛሬም እንደወትሮ መጠጥ ቤቱ በሰው ታጭቋል።የክረምቱ ቅዝቃዜ ውስጥ ከታጨቀው ሰው ትንፋሽ ጋር ተያይዞ መስተዋቱ አልቦታል። ተሰማ መንግስቴ እና ዘውዴ መታፈሪያ ከአሜሪካን ከመጣው አቶ ተገኝ ጋር በአንድ ጠረጴዛ ዙሪያ ተሰባስበው እየጠጡ ያወራሉ።አቶ ተገኝ... Read more »
በዛሬው ዕትማችን የወቅታዊ አምድ ዋነኛ ማጠንጠኛ የሳይበር ደህንነት እና የሳይበር ጥቃቶችን ማዕከል ያደረገ ነው። በዚህም ከአገር እስከ ዓለም ሁኔታዎችን ለመዳሰስ ሙከራ አድርገናል፡፡ በጉዳዩ ዙሪያም የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ምክትል ዋና ዳይሬክተር ከሆኑት... Read more »
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ መንግሥት፣ በታሪካዊ ጠላቶቻችንና በቡችሎቻቸው በየአቅጣጫው እንደ ቆዳ ተወጥሮ እያለ፤ የኢትዮጵያ ታላቁ የሕዳሴ ግድብ በሙስና፣ በብልሹ አሠራርና በኮንትራት አስተዳደርና አመራር ድክመት ተደቅኖበት ከነበረ የለየለት ክሽፈት ታድጎ ኃይል ማመንጨት መጀመሩ እና... Read more »
በመንግሥት መስሪያ ቤቶች ውስጥ የሚሠሩ ማናቸውም ሠራተኞች ኅብረተሰቡን የማገልገል ግዴታ አለባቸው። በተጨማሪም መንግሥትና ሕዝብን የሚያገናኙ ድልድዮች ናቸው። ይህን ሁኔታ ተረድቶ ኃላፊነቱን የሚወጣ ሠራተኛ ምን ያክሉ ነው ቢባል መልሱ እንደየአከባቢው የተለያየ መሆኑ እሙን... Read more »
የሰው ልጅ በመኖር ሂደት ውስጥ ሀብት ማፍራቱ የተለመደ ነው። የሀብት ባለቤትነቱን ደግሞ ህጋዊ ለማድረግ ህጋዊ ሰነድ የሚያገኝበት ተቋም ያስፈልገዋል። ሀብትን በአግባቡ ለማስተዳደር ከባለቤትነት መብት ጀምሮ የተለያዩ 51 አይነት አገልግሎቶችን የሚሰጠው ተቋም የሰነዶች... Read more »
ከሩጫው ማዕድን የተመረቱ ወርቆች፤ ሰሞኑን ኢትዮጵያ ፈጣሪዋን ጎላ ባለ ድምጽ እያመሰገነች፤ ልጆቿም እርሷን እያመሰገኑ መደናነቁ ደመቅ ብሏል። መከራ ያቆራመዳት አገር እጆቿን በምሥጋና ወደ ጸባኦት ዘርግታ ደስታዋን ስትገልጽ ከማየት የበለጠ ምን እርካታ ይኖራል።... Read more »