‹‹ቡና ሲነሳ በበቃ እርሻ ልማት ድርጅትም አብሮ ይነሳል›› አቶ ሁነኛው ጥላዬ

አቶ ሁነኛው ጥላዬ በበበቃ ቡና እርሻ ልማት ድርጅት የእርሻ ክፍል ኃላፊ አረንጓዴው ወርቅ እየተባለ የሚሞካሸውና በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥም የአንበሳውን ድርሻ የያዘው የቡና ጉዳይ ሲነሳ የበበቃ ቡና እርሻ ልማት ድርጅት አብሮ ይነሳል። በተለይም... Read more »

“የከተማዋ የቀላል ባቡር መስመር ኮንቬንሽናል ሀገር አቋራጭ የጠጠር መንገድ የተተገበረበት ነው” -ኢንጂነር አስረስ ኪዳኔ፣ አርክቴክት እና ሲቪል መሐንዲስ፤

ውልደታቸው፣ የጥበበኞቹ ሰፈር አዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ አካባቢ ነው፤ የልጅነት ጊዜያቸውንም በሕጻናት አምባ አሳልፈዋል። የሽሮ ሜዳም ሆነ የሕጻናት አምባ ቆይታቸው ግን ከስምንት ዓመታት የዘለለ አልሆነም። ምክንያቱም በስምንት ዓመታቸው ከኢትዮጵያ የመውጣት አጋጣሚ ተፈጠረላቸው።... Read more »

 ሞትን በገንዘብ መግዛት

በኢትዮጵያ የትራፊክ አደጋ የሰዎችን ሕይወት በመቅጠፍና ለአካል ጉዳት በመዳረግ ወደር የለውም። ኢትዮጵያ ጥቂት ተሽከርካሪ ካላቸውና ከፍተኛ የትራፊክ አደጋ እና ሞት መጠን ከሚመዘገብባቸው ሀገራት ግንባር ቀደሟ ናት። በኢትዮጵያ በየቀኑ በአማካይ 14 ሰዎች በትራፊክ... Read more »

ማሻሻያው የሀገሪቱን ኢኮኖሚ የደም ዝውውር ያነቃቃው ይሆን?

መንግሥት ከሰሞኑ አጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራምን አስመልክቶ መግለጫ መስጠቱ ይታወቃል። ይህንኑ መግለጫ ተከትሎ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሀገሪቱን የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓቱን አሻሽሏል። ባንኩ፣ ከሐምሌ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮም ሥራ ላይ... Read more »

‹‹ሰላማዊ የፖለቲካ እንቅስቃሴ የሚፈጠሩ እድሎችን በአግባቡ መጠቀም ይገባል›› አቶ ደስታ ዲንቃ

አቶ ደስታ ዲንቃ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ የደርግ መንግሥት ውድቀትን ተከትሎ በመጣው ለውጥ በኢትዮጵያ በርካታ የፖለቲካ ፓርቲዎች ወደ እንቅስቃሴ ለመግባት በቅተዋል። አብዛኞቹ ፓርቲዎች ግን ያላቸውን አቅምና በሕዝብ ዘንድ የነበራቸውን ቅቡልነት... Read more »

“የምግብ ዋስትናን ለማሻሻል ከሚያስችሉት ውስጥ አንዱ የግብዓት ድጎማ ማድረግ ነው” -ፕሮፌሰር በላይ ስማኔ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሀገር ልማትና ጥናት ኮሌጅ መምህር

ዛሬ የዘመን እንግዳ ያደረግናቸው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሀገር ልማትና ጥናት ኮሌጅ የአካባቢና ልማት ማዕከል (Center for Environment and Development) መምህሩን ፕሮፌሰር በላይ ስማኔ (ዶ/ር)ን ነው፡፡ ፕሮፌሰር በላይ፣ የሁለተኛ ዲግሪያቸውን ሩሲያ ከሚገኘው ቲሚርያዝቭ... Read more »

 ሙስና በፀረ-ሙስና ይስቃል

ኢሕአዴግ በትረ መንግሥቱን ከጨበጠ ከተወሰነ ጊዜ በኋላ የፌዴራል ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ተቋቋመ። ዓላማው ስሙም እንደሚናገረው ሙስናን ማጥፋት ነው፤ ግን ኮሚሽኑ ሲቋቋም ሙስናን ከማጥፋት ይልቅ ለማስፋፋት የተቋቋመ ይመስል ሙስናን በሀገሪቱ ሰፍቶ ተንሠራፍቶ አገኘነው። በወቅቱ... Read more »

 ‹‹ክረምቱ እስከሚጠናቀቅ እስከ አምስት ሚሊዮን ሄክታር መሬት በሜካናይዜሽን ለማረስ እየሠራን ነው›› -አቶ ኢሳያስ ለማ በግብርና ሚኒስቴር የሰብል ልማት ዘርፍ ሥራ አስፈፃሚ

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት የሚባለውንና አብዛኛው የሃገሪቱ ሕዝብ የሚተዳደርበትን የግብርና ዘርፉን ለማሳደግ መንግሥት የተለያዩ የልማት መርሐ-ግብሮችን ቀርፆ በመሥራት ላይ ይገኛል። በተለይም የተበጣጠሰ መሬትን መሠረት ያደረገውን ኋላቀር የአስተራረስ ሂደትን በኩታ ገጠም (ክላስተር) እርሻ... Read more »

 የመስኖ ልማትና የኢትዮጵያ ተጠቃሚነት

ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነቷን ለማረጋገጥ በብዙ እየታተረች ትገኛለች። በአሁኑ ወቅት የክረምት ዝናብ ጠብቆ ማምረት ላይ ከመንጠልጠል ይልቅ ትኩረቷን በበጋ መስኖ ስንዴ ላይ በማድረግ ላይም ናት። በተለይ በመስኖ ሥራ ላይ አተኩራ መንቀሳቀስን በመምረጧ ለውጥ... Read more »

‹‹ኢትዮጵያ ከተማ መር የልማት አቅጣጫ በመያዝ እየለማች ነው››-ተባባሪ ፕሮፌሰር ዳንኤል ሊሬቦ

 ተባባሪ ፕሮፌሰር ዳንኤል ሊሬቦበሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የከተማ ዲዛይንና ፕላን መምህር  (ፎቶ ዶከመንት) ካለ ከተሞች እድገት ያደገ ሀገር እንደሌለ መረጃዎች ያመላክታሉ። ከተሞች ለሀገር እድገት ሰፊ ሚና ያላቸው በመሆኑ የከተሞች መሰረተ ልማት ዕድገት ወሳኝ... Read more »