ግጭትና ሁከት የሚፈጥሩ ሃይሎች ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ ክልሉ አስጠነቀቀ

አዲስ አበባ፤- ክልሉን ወደ ግጭትና ሁከት እንዲገባ እየሰሩ ያሉ አካላትና ጽንፈኛ መገናኛ ብዙሃን ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ የአማራ ክልል የሰላምና ደህንነት ቢሮ አስጠነቀቀ። የቢሮ ሀላፊው አቶ አገኘሁ ተሻገር፤ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት የቅማንት የማንነትና... Read more »

የኦሮሞ የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ

 አዲስ አበባ፣ በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ። በፊርማ ስነ ስርዓቱ ላይ የኢህአዴግና የኦዲፒ ሊቀ መንበር እና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ፣ የኦዲፒ ምክትል ሊቀ መንበርና የመከላከያ... Read more »

‹‹አሻራችንን ማስቀመጥ እስከቻልን ድረስ የኢትዮጵያን ብልፅግናና ሕልውና ሊያስቆም የሚችል ኃይል የለም››-ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ

አዲስ አበባ፡- ‹‹ኢትዮጵያውያን ለአገራችን እድገት በትብብር አሻራችንን ማስቀመጥ እስከቻልን ድረስ የኢትዮጵያን ብልፅግናና ሕልውና ሊያስቆም የሚችል አንዳች ኃይል የለም›› ሲሉ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ በቻይና መንግሥት ድጋፍ የሚገነባው የአዲስ አበባ... Read more »

የሁለቱ ፕሬዚዳንቶች ወግ

የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ እና የግብጹ ፕሬዚዳንት ፊልድ ማርሻል አብዱልፈታህ አልሲሲ ሰሞኑን በዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ በተካሄደው 74ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጉባዔ መድረክ ላይ የዓለምን ሕዝብ ቀልብ የሳበ ዲፕሎማሲያዊ ሙግቶችን አድርገዋል፡፡ የግብጹ ፕሬዚዳንት... Read more »

ጎሽ ለቀበሮ ስትል ተወጋች

 አህመዲን ጀበል በማረሚያ ቤት ቆይታው በጻፈው “ፈርዖን የአምባገነኖች ተምሳሌት” በተሰኘ መጽሐፉ የቀበሮ ስትራቴጂ በሚል ርዕስ የጻፈውን የጎሽና ቀበሮ ታሪክ ለዛሬው ጽሑፌ ማንጸሪያ አድርጌ ተጠቅሜዋለሁ። ታሪኩን ስታነቡ ጎሾች ለተለያዩ ኃይሎች መጠቀሚያ እየሆኑ ያሉትን... Read more »

በልመና የሚተዳደሩ ሰዎች ሦስተኛ ዲግሪ ካላቸው መምህራን እኩል ገቢ ያገኛሉ

 የአዲስ አበባ ዋና ዋና ጎዳናዎች ለልመና በተሰማሩ ሰዎች መወረራቸው ለተመልካች ግራ የሚያጋባ ነው። እነዚህ ሰዎች የልመና ስልታቸው የተለያየ ሲሆን፤ በግጥምና በዜማ ፣ ጨቅላ ሕፃናትን በመታቀፍና በማስለቀስ፣ የሰውነት አካልን የመኪና ግራሶ በመቀባት ከፍተኛ... Read more »

“ሁሉም በጊዜው” እና “ለሁሉም ጊዜ አለው”

መከራና ደስታ ሀብትና ድህነት ስቃይና ምቾት የሚፈራረቁበት ኑሯችን ነው እንጅ ቀኑን ‘ሚያሳጥረው የሚያስረዝመውም ቀን በራሱ ጊዜ የሚረዝም የሚያጥርበት ምንም ኃይል የለውም፤ የሚረዝም የሚያጥረው የሚቀያየረው እኛ ያለንበት ሁኔታው ነው እንጅ ቀኑን ሚያሳጥረው ቀኑን... Read more »

ስንዱ ገብሩ – ባለዘርፈብዙ ሙያዋ የእንስቶች ተምሳሌት

አርበኛ፣ ደራሲ፣ የሴቶች መብት ተሟጋችና ፖለቲከኛ የክብር ዶክተር ስንዱ ገብሩ በቀድሞው ሸዋ ክፍለ ሀገር፣ በመናገሻ አውራጃ፣ አዲስ ዓለም ከተማ ውስጥ ጥር 6 ቀን 1908 ዓ.ም. ተወለደች። ዕድሜዋ ለትምህርት በደረሰበት ወቅት ቤት ውስጥ... Read more »

አዲስ ዘመን-ድሮ

 እሁድ መስከረም 21 ቀን 1978 ዓ.ም የወጣው የአዲስ ዘመን ጋዜጣ 46ኛ ዓመት ቁጥር 22 እትም “የፊልም ጣጣ” በሚል ርዕስ በፊልም ሥራ ወቅት የተከሰቱ ፈገግ ሚያደርጉ ሁለት ገጠመኞችን አስነብቦ ነበር። የፊልም ጣጣ ማናቸውም... Read more »

ኮብላዩ የሥነጽሑፍ ሰው

 በ1900 ዓ.ም የመጀመሪያውን የአማርኛ ቋንቋ ልብ ወለድ መጽሐፍ ያሳተሙት ነጋድራስ አፈወርቅ ገብረኢየሱስ ሕይወታቸው ያለፈው ከዛሬ 73 ዓመት በፊት በዚህ ሳምንት መስከረም 15 ቀን 1939 ዓ.ም ነበር። ነጋድራስ አፈወርቅ ገብረኢየሱስ በ1860 ዓ.ም ጎንደር... Read more »