አዲስ አበባን አዲስ የማድረጊያው ወቅት አሁን ነው

 የአዲስ አበባ መንገዶችና ከተማዋን አቋርጠው የሚፈሱ ወንዞች ቀን ሊወጣላቸው የመጨረሻው ደረጃ ላይ የደረሱ ይመስላሉ። በከተማዋ ጎዳናዎች የሚመላለስ ወጪና ወራጅ፤ በወንዞቹ አቅራቢያ የሚዘዋወር ሁሉ ፊቱን ሳያቀጭም፣ አፍንጫውን ሳይሸፍን ማለፍ አይሆንለትም። ይህ ሁሉ ካለምክንያት... Read more »

በአጭር የተቀጨው ምዕት ዓይናው ምሁር

የ20ኛው ክፍለ ዘመን መባቻ በኢትዮጵያ የምሁራን ታሪክ ውስጥ ልዩ ስፍራ የያዘ ወቅት ነው። ዘመናዊውን ትምህርት ለመጀመሪያ ጊዜ ለመቋደስ እድል ያገኙት ኢትዮጵያውያን ምሁራን ያገራቸው ኋላቀርነት እያብከነከናቸው ለውጥ ለማምጣት በጽሑፋቸውም በተግባራቸውም ታግለዋል። በብዙ ተመራማሪዎች... Read more »

በኢኮኖሚ ማሻሻያው የፋይናንስ ተቋማት የበኩላቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ

ዘይትና ስንዴ ሙሉ ለሙሉ በሀገር ውስጥ ይመረታል አዲስ አበባ፦ በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ መርሐ ግብሩ የፋይናንስ ተቋማት ሚና ከፍተኛ በመሆኑ የበኩላቸውን አስተዋፅኦ ሊያበረክቱ እንደሚገባ ተገለፀ:: በመርሐ ግብሩ ትግበራ ከውጭ የሚመጣውን ዘይትና ስንዴ... Read more »

የልጅ ኢያሱ መሻር

ንጉስ ሚካኤል የልጃቸውን መሻር ሰምተው የጦር ሰራዊታቸውን በአዋጅ አስከትተው ወደ ሸዋ መገስገሳቸውን ሴራ ጠንሳሾች የነበሩት መኳንት፣ ሹማምንትና ሚኒስትሮች ሰምተው የምልጃ ደብዳቤ የጻፉላቸው ከ102 ዓመታት በፊት፣ በዚህ ሳምንት (መስከረም 24 ቀን 1909 ዓ.ም)... Read more »

ዋስ ለመሆን ካሰቡ ይቺን የሥንቅ አገልግል ይክፈቱ

እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ስለ ዋስትና በዕለት ተዕለት መስተጋብራችን ውስጥ አንዳችን ካንዳችን ገንዘብ ጠያቂ፤ ሌላኛችን ደግሞ ባለዕዳ የምንሆንባቸው አጋጣሚዎች በርካታ ናቸው። ባለዕዳ (Debtor) የሚባለው አንድ ነገር የመፈጸም ግዴታ ያለበት ሰው ሲሆን፤... Read more »

‹‹የቆጡን አወርድ ብላ…››

መንግስት ከማህበራዊ መሠረቶቹ መካከል አንዱ የሆነውን ሕዝብ ፍትሐዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ብሎም ፈጣንና ተከታታይ ዕድገት በማስመዝገብ ከድህነት አዘቅት ውስጥ ለመውጣት በነደፈው የኢኮኖሚ ፖሊሲና ስትራቴጂዎች ጥቃቅንና አነስተኛ ቁልፍ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚህም በርካቶች ተደራጅተው የራሳቸውንና... Read more »

“በሰራተኞቻችን ያለ አግባብ ጥቅም የተጠየቀ ሰው ካለ መረጃ ማቅረብ ይችላል” – አቶ አብዲሳ ያደታ የፌዴራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር

ገጠርን ከከተማ በማገናኘት በገጠር የሚመረተውን ምርት ለከተሜው ከተማ ያፈራውን የኢንዱስትሪ ውጤት ለገጠሩ የህብረተሰብ ክፍል የሚያደርስ ነው የትራንስፖርት ዘርፉ። በሌላ በኩልም የወጪና ገቢ ንግድ የተሳለጠ እንዲሆንም የሚወጣው ሚና በቀላሉ የሚታይ አይደለም። ይህ አገራዊ... Read more »

“ቪቫ”አዲስ አበባ!የትዝብታችን ሣግና ሳቅ

የወቅቱ የአዲስ አበባ መልክ ዝንጉርጉር ነው። ዳር ዳሩን ያሉት ሠፈሮቿ ማዲያት ለብሰው በመጎሳቆል የስልጣኔ ያለህ እያሉ ይጮኻሉ። ሥልጣኔው እንኳን ቀርቶብን መሠረታዊ የመብራትና የውሃ አቅርቦት ባገኘን እያሉ የአዲስ አበባ ዳር ሀገር ሠፈሮች ሲነጫነጩ... Read more »

የቀዳማዊት እመቤት ቀዳሚ ተግባር

ዮሐንስ ብሩክ የ14 ዓመት ታዳጊ ነው:: ዕድሜውን በማየት ብቻ የትኛው የሚነገር ታሪክ እዚህ አምድ ላይ ጣለው ብላችሁ ትጠይቁ ይሆናል:: ታዳጊው ዕድሜው መቁጠር ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ አያሌ መከራዎችን ቆጥሯል:: ዮሐንስ ስላሳለፈው ውጣ ውረድ... Read more »

ባለስልጣኑ ለቅሬታ መንስኤ የሆኑ ችግሮችን እየፈታ መሆኑን ገለፀ

* ከደረጃ በታች የሆኑ 13 የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋማት ተዘግተዋል * ከ4 ሺህ በላይ ተሽከርካሪዎች ችግሮቻቸው እንዲስተካከሉ ተደርጓል አዲስ አበባ ፦ የፌዴራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ለቅሬታ መንስኤ የሆኑ ችግሮችን በመለየት እየፈታ መሆኑን ገለፀ፡፡ ባለስልጣኑ... Read more »