በወር በሚያገኙት ደመወዝ የመኖሪያ ቤት ተከራይቶ መኖር እንደ ዳገት የከበዳቸው ሠራተኞች የጠዋቷን ጀንበር ለመመልከት ቀስቃሽ የወፎች ጫጫታ አያሻቸውም። ይልቁንም አዳራቸውን በዕምነት ተቋማት ደጃፍና የእግር ጉዞ እያደረጉ ከጨረቃ ጋር ዓይን ለዓይን ሲተያዩ ወጋገኑ... Read more »
ለአንድ አገር የኢኮኖሚ ድቀት እንዲሁም ፖለቲካዊ አለመረጋጋት መንስኤ ሆነው ከሚነሱ ችግሮች መካከል አንዱ ሙስና ነው። ኢትዮጵያም ለዚህ ችግር ትኩረት ሰጥታ የጸረ ሙስና ትግሏን ከጀመረች ዓመታት ተቆጥረዋል። በእነዚህ ጊዜያት በሥነ ምግባርና ጸረ ሙስና... Read more »
ተደጋግሞ በሚተረክ አንድ ስዕላዊ ይዘት ባለው አጭር ታሪክ ልንደርደር፡፡ በርከት ያለ ቁጥር ያላቸው ሰዎች አንድ ትልቅ ግንድ በትከሻቸው ላይ ተሸክመው ወደሆነ ቦታ እንዲያደርሱ ተልዕኰ ይሰጣቸዋል፡፡ ሁሉም የቡድኑ አባላት በተቀራረበ ርቀት ያንን ፈታኝ... Read more »
ከምርጫ 97 በኋላ ኢትዮጵያ ውስጥ የነበረው አንጻራዊ ሠላም ወደመደፍረስ አመራ፡፡ ሞቅ በረድ ቢልም መንግሥትን በኃይል መቃወም የተጀመረው ምርጫውን ተከትሎ ቀውሶች ከመጡ በኋላ ነው ማለት ይቻላል፡፡ በተደራጀና ባልተደራጀ መልክ ሕዝብ መንግሥት ላይ የእንቢተኝነት... Read more »
አዲስ አበባ በጉብዝና ዘመኗ በልምላሜ ከብራ የሚያልፍባትን ሁሉ በውበቷ ታስደምም ነበር።አዲስ አበቤም በየደረሰበት ኮለል ካለ ምንጭ ይጎነጭ ነበር።እዚህም እዚያም በሚንፎለፎለው ፍል ውሃ ይጠመቅ ነበር።አሁን ግን ይህ የአዲስ አበባ ዝና ሽግግር ላይ ነው፤... Read more »
ከህጎች ሁሉ የበላይ የሆንከው፤ ሁላችንም የምንገዛልህ፣ የምናከብርህ፣ በስምህ የታሰርንልህ፣ የተገረፍንልህ፣ የሞትንልህ ውዱ ህገ መንግስታችን (ከተለያየንበት ጊዜ ጀምሮ አልልህም) ከተገናኘንበት ጊዜ ጀምሮ ለጤናህ እንደምን አለህ? ካላንተ ፍቅርና ችግር በስተቀር እኛ ለጤናችን ደህና ባንሆንም... Read more »
‹‹ … አዬ! ምነው እመ ብርሃን? ኢትዮጵያን ጨከንሽባት? ምነው ቀኝሽን ረሳሻት? እስከመቼ ድረስ፣ እንዲህ መቀነትሽን ታጠብቂባት? ልቦናሽን ታዞሪባት? ፈተናዋን፣ ሰቀቀኗን፣ ጣሯን ይበቃል ሳትያት? አላንቺ እኮ ማንም የላት… ›› … ‹‹ … አውሮጳ... Read more »
እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ከስያሜው በቀላሉ ለመረዳት እንደ ሚቻለው ከውል ውጭ የሚመጣ አላፊነት በሰዎች መካከል ምንም ዓይነት የውል ግንኙነት ሳይኖር በሌላው ሰው ላይ ለሚደ ርስ ጉዳት ተጠያቂነትን የሚያስከትል የፍትሐብሔር ግዴታ ነው።... Read more »
ጥቅምት 12 ቀን 2012 ዓ.ም ‹‹የመመሪያ አፈፃፀሙ የሠራተኞችን ዕንባ አፍስሷል›› በሚል ርዕስ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በፍረዱኝ ገጽ ላይ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ከወረዳ 12 ወደ ተቋማችን የመጣ ቅሬታን ማስተናገዳችን ይታወሳል። ሦስቱ ሠራተኞች... Read more »
አብዛኛው ሰው በተለይም የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ጠዋት ወጥተው ወደ ሥራ አልያም ወደ ጉዳዩ ለመሄድ ሲያስብ ቀድሞ ፊቱ ድቅን የሚለው እንዴትና ምና ዓይነት የትራንስፖርት አማራጭ ያሰብኩበት እደርሳለሁ የሚለው ነው? ምናልባትም ረጅም ሰልፍ... Read more »