ልብ ወይንስ ዓይን ?

ማለዳውን የአስፓልት መንገዱን ይዘው የሚከንፉ መኪኖች ረፋዱ ላይ ቁጥራቸው ይጨምራል። ለነገሩ የመኪኖቹ ጉዞ ጠዋት ላይ ብቻ አይደለም። ሌሊቱን ሙሉ ሲጓዙ ማደር ልማዳቸው ነው። እንዲህ ዓይነቶቹ ታዲያ ስለፍጥነታቸው ገደብ ደንታ ላይኖራቸው ይችላል። የሌሊቱ... Read more »

 ሁለገቡ የጥበብ ሰው፤-ጽጌ ገብረአምላክ(1951-2016)

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አንጋፋ ጋዜጠኞችንና ፀሐፍትን ያፈራ ተቋም ነው፡፡ ባለፈው 2015 ዓ.ም 83 ዓመቱን የደፈነው ይኸው ተቋም በኢትዮጵያ የጋዜጠኝነትና ሥነ ጽሑፍ ታሪክ ውስጥ ጉልህ ዐሻራቸውን ያሳረፉ ጉምቱ ሰዎችን ያፈራ ቤት ነው፡፡ ከእነዚህ... Read more »

የሀገር ፍቅር በጥላሁን ገሰሰ አንደበት

ተፈጥሮ ሳትሰስት ያለልክ በለገሰችው ድምፁ የተቹትን ሁሉ ሳይቀር በዙሪያው አሰባስቦ በሃሴት ያስጨፈረ የመድረክ ላይ ንጉስ እንደነበር ይነገርለታል። የሃገሪቱን ዘመናዊ ሙዚቃ በምርኮው ውስጥ ያዋለ ጀግናም እንደሆነ ምስክርነታቸውን ይሰጡለታል። ከሁሉም በላይ ግን ሀገር ወዳድነቱን... Read more »

 ደጃዝማች ዑመር ሰመተር -የኦጋዴኑ የበረሃው መብረቅ

ከዓድዋ ድል ማግስት ኢትዮጵያ የግዛት ማስፋፋት ልታስብ ትችላለች በሚል የብዙ ቅኝ ገዥ ሀገራትን ትኩረት ስባ እንደነበር የታሪክ መዛግብት ያስረዳሉ፡፡ በሰሜንና በደቡብ ምስራቅ ጣሊያን፣ በደቡብ ምዕራብ እንግሊዝ እንዲሁም በምስራቅ ፈረንሳይ እንደከበባ ያለ አካሄድ... Read more »

 የአፋር ባለውለታ

አንዳንድ ጠንካራ ሰዎች በግለሰብ ደረጃ የጀመሩት ነገር አገራዊ ይሆናል፤ ከዚያም አልፎ ዓለም አቀፋዊ ይሆናል፡፡ በብዙ ነገሮች ውስጥ ‹‹የመጀመሪያው›› እያልን የምንገልጸው አስጀማሪዎችን ለማመስገንና ለማስታወስ ነው፡፡ ለምሳሌ፤ ቀኝ አዝማች ተስፋ ገብረሥላሴ ‹‹የፊደል ገበታ አባት››... Read more »

 እኛስ ከአዲሱ ዓመት ጋር ምን ያህል ተለውጠናል ?

 ኢትዮጵያ በኢንዱስትሪ ዘርፍ እምቅ አቅም ያላት ሀገር ነች። ይሁን እንጂ በዓይነትም ሆነ በብዛት በርካታ የሆኑት የዘርፉ ችግሮች የሚገባትን ጥቅም እንዳታገኝ አድርጓታል። በተጨማሪ ከረጅም ዓመታት በፊት ጀምሮ ሲነገርለት የቆየው መዋቅራዊ የምጣኔ ሃብት ሽግግር... Read more »

ኢትዮጵያን በቦክስ ያስጠራው በቀለ አለሙ(ጋንች)

 ብዙዎች «ጋንች» በሚለው ቅፅል ስሙ ያውቁታል። በተለይ የመርካቶ፣ የአውቶቡስ ተራ፣ የአባኮራን ሰፈር ልጆች በዚህ መጠሪያው ነው የሚለዩት። የ82 ዓመት አዛውንቱን በቀለ አለሙን። ቁመተ ለግላጋውን በአካል ለተመለከተው በ60ዎቹ ዕድሜ ክልል ውስጥ ያለ እንጂ... Read more »

 መስዋዕትነት-የኢትዮጵያዊነት መገለጫ !

 የመስከረም ወር መጣሁ፤ መጣሁ እያለ ነው። ጭል፤ ጭል የምትለው ዝናብ የክረምቱን መገባደድ ታበስራለች። አጭሯ የጳጉሜን ወርም አሮጌውን ዓመት ሸኝታ አዲሱን ለመቀበል ሽር ጉድ እያለች ነው። ተሰማ መንግስቴ፤ ዘውዴ መታፈርያ እና ገብረየስ ገብረ... Read more »

ከእረኝነት እስከ ሕክምና ፕሮፌሰርነት

ምሁር ለሚለው ቃል አቻ እንግሊዝኛ ትርጉሙ ኢንተሌክቹዋል የሚለው ፍቺ ነው። የአማርኛ ቋንቋ ደግሞ ምሁር የሚለውን ቃል ከፍተኛ የሆነ የማሰብና የመመራመር ችሎታ ያለው ብሎ ይተነትነዋል ወይም ትርጉም ይሰጠዋል። በትምህርት የሚገኘው ዕውቀት በተግባር ለውጥና... Read more »

 ጋዜጠኛ ያዕቆብ ወልደማርያም (ከ1921-2015 ዓ.ም)

ከ1936 ዓ.ም ጀምሮ ለሕትመት ብርሃን የበቃው በእንግሊዝኛ ቋንቋ የሚታተመው ዘኢትዮጵያን ሔራልድ ጋዜጣ አማርኛ ለማይችሉ ውጭ ሀገር ሰዎች የኢትዮጵያን ማህበራዊ፤ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች በማስተዋወቅ ረገድ የማይተካ ሚና ተጫውቷል። ከአዲስ ዘመን ቀጥሎ በአንጋፋነቱ የሚጠቀሰው... Read more »