የጥላቻ ንግግር መከላከያ ረቂቅ አዋጁ በደንብ ታጥቦ መተኮስ አለበት

«ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው» እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! “ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው” የሚሉት አባባል አለ። የቀደሙቱ አባት እናቶቻችን ይህንን አባባል ሲናገሩ ያለምክንያት አልነበረም። ጦርነት ሕዝብ አስጨራሽ፣ አገር አፍራሽ ስለሆነ፤ ከጦርነት በሚብስ... Read more »

በትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ለግጭት የዳረገው ጉዳይ እልባት ምን ይሆን?

እንደመንደርደሪያ በኮድ -3 ተሽከርካሪ የተፈቀደው የሥራ አይነት የኪራይ አገልግሎት እንጂ የታክሲ ሥራ አለመሆኑን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ባለስልጣን የኤሌክትሮኒክስ የታክሲ ስምሪት(የኤታስ) አገልግሎት አሰጣጥ ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 05/2011 መመሪያ ይገልጻል:: የኪራይ አገልግሎት የሚባለውም... Read more »

“ጥራትን ማረጋገጥ የአንድ ተቋም ሀላፊነት ብቻ መሆን የለበትም“ – አቶ እንዳለ መኮንን የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር

የጥራትና ደረጃዎች አስፈላጊነት ለምርቶች እጅግ ወሳኝ መሆኑን አለም በአንድ ድምጽ የሚስማማበት ሀቅ ነው:: ጥራትና ደረጃ ማረጋገጥ ደግሞ ከምርት አመራረቱ የሚጀምር ሲሆን፤ አሰባሰብ፣ አቀማመጥ፣ አጫጫንና ወደ ገበያ የማውጣት ሂደትንም ታሳቢ የሚያደርግ ነው::በዚህ መካከል... Read more »

ንጹሐንን በየደቂቃው የሚቀጥፉ አውራ ጎዳናዎች

መንገድ ምናባቱ አይባልም ከቶ፤ የወሰደውን ሰው ያመጣል መልሶ፤ ያለው ባለቅኔ ማን ነበር? የዘንድሮ መንገድ ግን በተቃራኒው ሰዎችን ሲወስድ እንጂ ሲመልስ ምነው አልታይ አለ?!…ጎዳናው በየዕለቱ ቀጥፎ የሚያስቀረው ነፍስ ምነው በዛሳ?!.. አዎ!… አውራ ጎዳናው... Read more »

የሕዝብ ለሕዝብ ዲፕሎማሲ

የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ጅማሮ የሚቆጠረው ከሰው ልጆች የዘፍጥረት ታሪክ መነሻውን አድርጎ እንጂ ትናንት ተብሎ በሚገለጽ ታሪክ የለውም። ማንኛውም ሕዝብ ሰብዓዊ መብቱና ሉዓላዊ ክብሩ ሊከበርለት ግድ የመሆኑን ያህል ይህንኑ የማይገሰስ ተፈጥሯዊ መብቱን በመጠቀም... Read more »

ያልፀደቀው መዋቅርና የፈጠረው ቅሬታ

ጥቅምት 26 ቀን 2012 ዓ.ም ‹‹ከሁለት ያጡ?›› በሚል ርዕስ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ፍረዱኝ አምድ ላይ የጂኦስፓሻል ኢንፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ሠራተኞች ለተቋማችን ያቀረቡትን ቅሬታ መነሻ በማድረግ ዘገባ መሥራታችን ይታወሳል። ሆኖም በዘገባው ‹‹የእኛም ሐሳብ ሊካተት... Read more »

ብሔር ብሔረሰቦችን የሚውጠው አንድነት ወይስ አንባገነንነት?

አንድነት የሚለውን ቃል የደስታ ተክለ ወልድ የአማርኛ መዝገበ ቃላት “አንድ መሆን፣ በባህርይ በግብር መሳተፍ፣ መተባበር፣ መጣመር” በማለት ይተረጉመዋል። ተሰማ ሀብተ ሚካኤል ግጽው በበኩላቸው ከሳቴ ብርሃን የአማርኛ መዝገበ ቃላት በሚል በ1951 ዓ.ም ባሳተሙት... Read more »

ያልተዘመረላቸው እረፍት አልባ ሊቅ

ዛሬ በዚህ አምድ የምንዘክራቸው ባለውለታችን ብዙ መልካም ተግባራትን አከናውነው ሳለ ታሪካቸውና አበርክቷቸው በስራቸው ልክ ካልተነገረላቸው ኢትዮጵያውያን መካከል አንዱ የሆኑትን ደራሲ፣ የታሪክ ተመራማሪ፣ የግብርና ሳይንስ ሊቅ፣ የምጣኔ ሀብት ባለሙያና ፖለቲከኛ የነበሩትን ብላቴን ጌታ... Read more »

የመጀመሪያው አፍሪካዊ ምሁር በአውሮፓ ምድር

ከ 1897 ዓ.ም ጀምሮ በበርሊን ዩኒቨርሲቲ አማርኛና ግዕዝን ያስተማሩት ፤ በርካታ መጽሐፍትን የደረሱትንና አገራቸው ከኋላ ቀርነት ተላቅቃ እንደ አውሮፓ እንድትሰለጥን ምሁራዊ ምክረ ሀሳብ በማቅረብ ብዙ ጥረት ያደረጉት አለቃ ታዬ ገብረማርያም የተወለዱት ከ... Read more »

የሳይበር ወንጀሎች አዋጅ ስንጥሮች

ክፍል ሁለት እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ከሰሞኑ የተከበረውን የሳይበር ሳምንት ሰበብ አድርገን ባለፈው ሳምንት በረቡዕ የጋዜጣ ዕትማችን በዚሁ ርዕስ የመጀመሪያውን ክፍል ጽሁፍ ማቅረባችን ይታወሳል። ተከታዩን ክፍል እነሆ! ሕገ ወጥ የኮምፒውተር ዳታ... Read more »