በቀጣይ ሳምንት መጀመሪያ የሚውለውን የጥምቀት በዓልን ለማክበር የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ሽርጉድ ላይ ናቸው። በእኔ አተያይ ጥምቀት በተለይ በጎንደር ልዩ ክብረበዓል ነው። በዓሉ በተለይ በዩኔስኮ ከተመዘገበ በኋላ የሚከበር የመጀመሪያው በዓል መሆኑ ለየት እንደሚያደርገው... Read more »
“ወጣት ማዕከላት” በወጣት ሊግ የሚሳተፉ እጩ ካድሬዎችና በሴቶች ሊግ የሚሳተፉ በዕድሜ የገፉ እናቶች የአራቱ እህት ድርጅቶች የምስረታ በዓል ፣ የብሔር ብሔረሰቦች ቀንና በቅርቡ በመጋቢት 24 ቀልቡ የተገፈፈው ግንቦት 20 ሲከበር የዳንስ ትርኢት... Read more »
ኢትዮጵያ ወራሪ ኃይሎች ሉዓላዊነቷን በመዳፈር በመዳፋቸው ስር ሊያስገቧት በሞከሩባቸው አጋጣሚዎችም ይሁን በሌሎች ጊዜያትና መስኮች አኩሪ ተግባራትን የፈፀሙ ብዙ ጀግኖችን አፍርታለች። ይሁን እንጂ የእነዚህን ጀግኖች ውለታ ጠንቅቆ የማወቁና በዋጋ የማይተመነውን ትልቅ ውለታቸውን የመዘከሩ... Read more »
ቅዱስ ጊዮርጊስ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የእግር ኳስ ቡድን ሆኖ የተመሰረተው ከ84 ዓመታት በፊት በታኅሣሥ ወር 1928 ዓ.ም ነበር። ቡድኑ የተመሰረተበትን ወር እንጂ ቀኑን የሚጠቅሱ ማስረጃዎች የሉም። ሳምንቱ የታኅሣሥ ወር መጠናቀቂያ መሆኑን ምክንያት በማድረግ... Read more »
እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! የክርክሩ መነሻ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የፕራይቬታይዜሽን ጉዳይ ሁነኛ የመነጋገሪያ አጀንዳ ሆኗል። መንግስት “በኢኮኖሚው ውስጥ መሰረታዊ ለውጥ አመጣለሁ፤ ይህንንም ዕውን ለማድረግ የሚጠቅመኝ አንዱ መንገድ በእጄ ላይ የሚገኙትን ቁልፍ... Read more »
እንደመንደርደሪያ ሉባር ኢንደስትሪ በ45 ሺ ዮሮ ሳፌት ኤስ ፒ ኤ (SAFET S.P.A) ከተባለ የጣሊያን ኩባንያ የማምረቻ እቃዎችና ጥሬ እቃ ግዢ ይፈጽማል። ግን ከ16 ዓመታት በፊት ይህንን ያህል የውጭ ምንዛሬ ወጥቶበት ትልቅ ራዕይና... Read more »
«ጥያቄ አቅርቤያለሁ መልስ ብትሰጡኝ፣ ሀገሬ የማን ነች ሰዎች አስረዱኝ!?» የግጥሙ ሦስት አራተኛ ሃሳብ የተኮረጀ ነው። የጽሑፌን መነሻ ለማሳመር በሁለቱ ስንኞች ውስጥ ያካተትኩት ሦስት ቃላትን ብቻ ነው። “ሀገሬ የማን ነች” የሚሉትን። በተረፈ ባለቤቱ... Read more »
የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ሥርጭትን ለመቆጣጠር የወጣ ረቂቅ አዋጅ እነሆ ፓርላማ ደርሷል። ረቡዕ ታህሳስ 22 ቀን 2012 ዓ.ም በፓርላማው በሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ የተዘጋጀው የሕዝብ አስተያየት መሰብሰቢያ መድረክም ተካሂዷል። አንዳንድ ወገኖችም አዋጁ ሕገመንግሥታዊ... Read more »
መሸ። የአውድ ዓመት ዋዜማ ነው። ሰዉ በየመሸታ ቤቱ ተጎዝጉዟል … እንደ ቄጤማ። መንገዱ በሰው ሰክሯል። ዝንቅ የአወድ አመት ማዕዛ ከዚህም ከዚያም ከች እያለ አፍንጫን ያጫውታል። አየሩ በአውድ አመት ሙዚቃ ደምቋል። በበዓል ዋዜማ... Read more »
የተወካዮች ምክር ቤት አባል እና የህውሀት ስራ አስፈፃሚ አቶ አስመላሽ ወልደስላሴ ስለ ብልፅግና ፓርቲ ውህደት፣ ሂደት እና የውህደቱ እንከኖች እንዲሁም የኢትዮጵያ ፌዴራሊዝም ስርአት ስኬትና ጉድለት በስፋት እንደገለፁልን ሁሉ በአንፃሩ የብልፅግና ፓርቲ የህዝብና... Read more »