አሟሟቴን ብቻ ሳይሆን ቀብሬንም አሳምርልኝ !

አንዳንድ ገጣሚያን ነብይ ናቸው። ግጥሞቻቸው ደግሞ ትንቢት፡፡ ሌሎች ደግሞ ዘጋቢዎች ይሆናሉ፡፡ ግጥሞቻቸውም ታሪክ፡፡ ይህን ያስባለኝ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም “ሞት ማለት” በሚል ርዕስ በ1967 ዓ.ም የጻፉት ግጥም ነው:: የክርስትና እምነት ተከታዮች ዳግም በተወለዱበት... Read more »

የምርጫ 2012 ክራሞት

የምርጫ 2012 አጀንዳ፤ ኢትዮጵያ የፖለቲካ ኃይሎችን አሁንም ድረስ ለሁለት ጎራ ከፍሎ እንዳነታረከ ነው። ምርጫው ይካሄድ እና አይካሄድ ንትርኩ አሁንም መቋጫ ባያገኝም የምርጫው አስፈጻሚ የሆነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ግን ሥራውን ቀጥሏል። ምርጫ... Read more »

የአባትና የልጅ ውለታ

ኢትዮጵያ ከሰሜን እስከ ደቡብ፤ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ በተለያዩ ጊዜያት በርካታ ጀግኖችን ያፈራች አገር ናት። እነዚህ ጀግኖች ልጆቿ የጀግነታቸው ዓይነት ቢለያይም በተለያዩ ጊዜያትና ዘርፎች ለኢትዮጵያ ነፃነት፣ ክብርና መሻሻል ያደረጉት ተጋድሎና ያበረከቱት አስተዋፅዖ እጅግ... Read more »

በሰው እጅ እየወደቀ ያለው የእግዜር ውሃ

 “ውሃ ህይወት ነው፡፡” የሚለው አባባል አስር ብር ለማግኘት በልቡ አስር ቦታ ለሚሄድ የኔ ቢጤ ድሃ በአስር ብር ከሚሸጥ ግማሽ ሊትር ውሃን የያዘ ፕላስቲክ ላይ እንዳለው አባባል በከንቱ የተባለ ፌዝ እንዳይመስላችሁ፡፡ አባባሉ ትልቅ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

 እሁድ የካቲት 23 ቀን 1958 ዓ.ም የወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ 25ኛ ዓመት ቁጥር 308 እትም በአዲስ አበባ ጥርስ ያላት ሕፃን ስለመወለዷ የሚገልጽ ዘገባ አስነብቦ ነበር። ወይዘሮ ዘነበች ጥርስ ያላት ሕፃን ወለዱ በአዲስ... Read more »

የአጼ ቴዎድሮስ 201ኛ ዓመት ልደት መታሰቢያ

በዘመነ መሳፍንት ተከፋፍሎ የነበረውን የኢትዮጵያ ግዛት አንድ በማድረግ ጠንካራ ማዕከላዊ መንግስት ለመፍጠር ጥረት ያደረጉት ዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ የተወለዱት ከዛሬ 201 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ጥር 6 ቀን 1811 ዓ.ም ነበር። በትውልድ ስማቸው... Read more »

የሞት ቅጣት “የወረቀት ነብር” ሆኖ ሕጎቻችንን ለምን ያስጨንቃል?!

ክፍል አንድ እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! የሞት ቅጣት ከኢትዮጵያ የወንጀል ሕግ አውድ ውስጥ መወገድ አለበት ወይስ የለበትም? የሚለው እሰጥ አገባ አንድ ጊዜ ሞቅ ሌላ ጊዜ ደግሞ ቀዝቀዝ እያለ ነው የሚደመጠው። የሞት... Read more »

ከአየር መንገዱ ዝና በስተጀርባ ያልተደመጡ ጩኸቶች

 ሕመም በሕይወት ውስጥ ከሠው ልጆች ቁጥጥር ውጪ ከሆኑ ክስተቶች ውስጥ አንዱ ሆኖ ቢመደብም በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ውስጥ ግን መታመም ክልክል ነው ሲሉ የዛሬው የፍረዱኝ ባለጉዳዮቻችን አቤት ይላሉ:: የሴቶች የወሊድ ጊዜም ቢሆን... Read more »

“የሦስተኛ ወገን መድን ሽፋን አልከፍልም ማለት ለራስ አለማሰብ ነው”- አቶ ሽመልስ ታምራት የመድን ፈንድ አስተዳደር ኤጀንሲ ምክትል ዋና ዳይሬክተር

 የፌዴራል ፖሊስ መረጃ እንደሚያመለክተው በትራፊክ አደጋ ባለፉት አምስት ዓመታት ብቻ ከ20 ሺህ ያላነሱ ዜጎች ሕይወታቸው አልፏል:: በአንድ ዓመት ብቻ 4ሺ 500 ዜጎች በመኪና አደጋ ህይወታቸውን የሚያጡ ሲሆን ከ7 ሺ ያላነሱ ሰዎች ደግሞ... Read more »

“ማን ከማን ይታረቃል?!”

በሀገራዊ ትውፊት እንንደርደር፤ ስለ ሀገራችን ሲነገሩ የኖሩና ወደፊትም ሲነገሩ የሚኖሩ በርካታ የማሕበራዊ ዕሴቶችና የባህላችን ትሩፋት ትርክቶች እንዳሉን ይታወቃል። ከጊዜ ወደ ጊዜ እየደበዘዙና እየወየቡ የሚሄዱ እንዳሉም የሚዘነጋ አይደለም። ለምሳሌ፤ በየትኞቹም ብሔረሰቦቻችን መካከል በዕለት... Read more »